ch
Feedback
ትምህርት መረጃ( academic info)

ትምህርት መረጃ( academic info)

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 ትምህርት መረጃ( academic info) 的分析概览

频道 ትምህርት መረጃ( academic info) (@academic_info) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 353 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 361,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 951 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 353 名订阅者。

根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 177,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 36.66%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 162 次浏览,首日通常累积 1 356 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“@ትምህርት መረጃ( academic info) Telegram: https://t.me/academic_info Facebook: https://www.facebook.com/share/1EqNsbE4CN/ email: accadamicinfo@gmail.com Instagram:https://www.instagram.com/academicinfor?igsh=ZW8xc2J0MXdxdDVj Mobile 09725443......”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 353
订阅者
+324 小时
+247 天
+17730 天
帖子存档
አዲስ የአማራ ክልል አደረጃጀት ከ14ዞን ወደ ወደ አምስት ዞኖች ምዕራብ አማራ ደቡብ አማራ ምስራቅ አማራ ሰሜን አማራ ማዕከላዊ አማራ

የምስራቅ ኦሮሚያ (2 ዞኖች) - አስተዳዳሪ አቶ አብዱረማን አብደላ ​ምዕራብ ሀረርጌ (West Hararghe) ​ምስራቅ ሀረርጌ (East Hararghe) ​2. የደቡብ ምስራቅ ጎል (4 ዞኖች) - አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ኢድሪስ ​አርሲ (Arsi) ​ባሌ (Bale) ​ምዕራብ አርሲ (West Arsi) ​ምስራቅ ባሌ (East Bale) ​3. የደቡብ ኦሮሚያ (4 ዞኖች) - አስተዳዳሪ አቶ አህመድ ሀጂ ​ጉጂ (Guji) ​ምዕራብ ጉጂ (West Guji) ​ቦረና (Borena) ​ምስራቅ ቦረና (East Borena) ​4. የምዕራብ ኦሮሚያ (4 ዞኖች) - አስተዳዳሪ አቶ መላኩ መላኩ ​ምስራቅ ወለጋ (East Wollega) ​ምዕራብ ወለጋ (West Wollega) ​ከለም ወለጋ (Kellem Wollega) ​ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ (Horro Guduru) ​5. የደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ (3 ዞኖች) - አስተዳዳሪ ዶክተር ረሻድ ከማል ​ኢሉ አባ ቦር (Iluababor) ​ቡኖ በደሌ (Buno Bedele) ​ጂማ (Jimma) ​6. የመካከለኛው ኦሮሚያ (4 ዞኖች) - አስተዳዳሪ ዶክተር መንግስቱ በቀለ ​ምስራቅ ሸዋ (East Shewa) ​ሰሜን ሸዋ (North Shewa) ​ደቡብ ምዕራብ ሸዋ (S.W. Shewa) ​ምዕራብ ሸዋ (West Shewa)

+6
First Semester Freshman Courses For Social Science Students. ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በሚያስተምሩ መምህራን ላይ ተፈጻሚ የሚሆን "የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1148/2018" አውጥቷል። ሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ያዘጋጀው ይህ መመሪያ፣ በማስተማር ሥራቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እንዲሁም አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በመመሪያው ድንጋጌ መሠረት የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የእድገት መሰላል በሰባት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን፤ እነሱም ፦ - ጀማሪ መምህር፣ - መለስተኛ መምህር፣ - መምህር፣ - ከፍተኛ መምህር፣ - ተባባሪ መሪ መምህር፣ - መሪ መምህር እና ከፍተኛ መሪ መምህር ናቸው። በመመሪያው የተቀመጠው የቆይታ ጊዜም ከጀማሪ ወደ መለስተኛ መምህርነት ለመሸጋገር 2 ዓመት፣ በቀጣዮቹ ደረጃዎች ደግሞ በእያንዳንዱ እርከን የ3 ዓመታት ቆይታ የሚጠይቅ ነው። ይሁን እንጂ አንድ መምህር በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ በውድድር ሁለት ጊዜ እድገት ማግኘት ካልቻለ ለሦስተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕድል እንደማይኖረው በመመሪያው ተደንግጓል አዲስ አበባ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር። ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል። የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት ➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር። ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት ➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር። በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር። የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት ➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር። ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ ➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር። (የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።)

መግዛት የሚፈልግ inbox ዋጋ 2800 አአ ላምበረት
መግዛት የሚፈልግ inbox ዋጋ 2800 አአ ላምበረት

ለመንግሥት ትምህርት ቤት መምህራን የደረጃ ዕድገት አዲስ መመሪያ ወጣ ​የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት የሚያስችላቸውን አዲስ መመሪያ ደነገገ። ​የተማሪዎች ውጤት ማለፊያ መስፈርት፦ መምህራን የደረጃ ዕድገት ከሚያገኙባቸው ዋና ዋና ሁኔታዎች አንዱ ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል ቢያንስ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማሳለፋቸው በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ ብቻ መሆኑ በመመሪያው ተሰፍሯል። ​ሌሎች የምዘና መስፈርቶች፦ የተማሪዎች የትምህርት ውጤት እንዳለ ሆኖ፤ ተተግብረው ውጤት ያመጡ ጥናትና ምርምሮች እንዲሁም ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የተደረገ እገዛ ለደረጃ ዕድገት እንደ ዋና ዋና መስፈርቶች ተቀምጠዋል።

የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራ
የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል። በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል። ​በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:- 👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር 👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር  እና 👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል። እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን።

📢 ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ
📢 ማስታወቂያ   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡   1.   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡   የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።   2.   በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   3.   በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።   ትምህርት ሚኒስቴር

Academic Calendar for HEIs (2019 E) FINAL.pdf1.76 MB

የተሻሻለው_የመንግስት_ሠራተኞች_የሥራ_ልብስና_የሥራ_መሣሪያዎች_አሰጣጥና_አጠቃቀም_መመሪያ.pdf34.79 MB

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
+2
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Computer Shortcuts
Computer Shortcuts

Gambella university Job Vacancy
+4
Gambella university Job Vacancy

Debark University Job Vacancy
+4
Debark University Job Vacancy