ch
Feedback
HAMLE 19 NO. 2 P/P/Primary and Middle SCHOOL

HAMLE 19 NO. 2 P/P/Primary and Middle SCHOOL

前往频道在 Telegram
352
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+1530 天

数据加载中...

吸引订阅者
一月 '25
一月 '25
+17
在0个频道中
十二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+92
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+44
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+30
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+308
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
23 一月0
22 一月+1
21 一月+1
20 一月+1
19 一月0
18 一月+2
17 一月+1
16 一月0
15 一月+1
14 一月+1
13 一月+2
12 一月+1
11 一月0
10 一月+1
09 一月+1
08 一月+1
07 一月0
06 一月0
05 一月0
04 一月+1
03 一月0
02 一月0
01 一月+2
频道帖子
የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መስጫ መርሀ ግብር (ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
+4
የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መስጫ መርሀ ግብር (ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

2
没有文字...
97
3
没有文字...
138
4
没有文字...
134
5
没有文字...
133
6
没有文字...
92
7
  ለትምህርት ቤታችን መምህራን ና አሰተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!! /Baga Geessan!!!! 🎄🎄🌲🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌲🌲 መልካም በዓል!!!Ayyaana Gaarii!!
205
8
没有文字...
1
9
+1
没有文字...
199
10
በቀን 28/04/2017ዓ.ም በሐምሌ 19 ቁ.2 ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የገና በአልን ምክንያት በማድረግ አቅም ለሌላቸው የተማሪ ወላጆች ለባዕል መዋያ የሚሆን ስጦታ ተበረከተ።
171
11
✍የ2017 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተናን ይመለከታል ✅የ2017 ዓ.ም የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ ለ6ኛ ና 8ኛ  ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉አማርኛ 👉እንግሊዘኛ 👉ሒሳብ 👉አካ/ሳይንስ  እና 👉ግብረ ገብ  ሲሆኑ  ✍️ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፋል first semester (5ኛ ክፍልን first semester  ይጨምራል) 2⃣የ8ኛ ክፍል በተመለከተ ✅ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል  first semester   (ከ7ኛ ክፋልን first semester ይጨምራል) በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉Eng 👉አማርኛ 👉ሒሳብ 👉ሶሻል ሳይንስ 👉አጠ/ሳይንስ 👉የዜግነት ት/ት 👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል:: 👉በዚህ መረጃ መሠረት  ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
287
12
没有文字...
206
13
没有文字...
390
14
没有文字...
353
15
እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች ከታህሳስ 21 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በትምህርት ተቋማት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ ተገለጸ። (ታህሳስ 16/2017 ዓ.+3
እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች ከታህሳስ 21 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በትምህርት ተቋማት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ ተገለጸ። (ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም) የክትባቱን ሂደት በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ከከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሀንስ ጫላ ጋር በመሆን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የማህጸን በር ካንሰር ክትባት እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ሆኖ ከዚህ በፊት ክትባቱን ላልወሰዱ ታዳጊ ሴት ልጆች እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሀንስ ጫላ ገልጸው ዘንድሮ በከተማ አስተዳደሩ ክትባቱን እንዲወስዱ በዕቅድ ከተያዙ 177,000 በላይ ታዳጊ ሴቶች ውስጥ 90% የሚሆኑት በትምህርት ተቋማት እንደመገኘታቸው በትምህርት ቤት ለሚሰጠው ክትባት ከፍተኛ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። የማህጸን በር ካንሰር በሀገራችን ኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በገዳይነቱ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በሽታ እንደሆነ በተለያዩ ጥናቶች መረጋገጡን ዶክተር ዮሀንስ ጫላ ጠቁመው ክትባቱ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ መቆየቱን በመጥቀስ የዘንድሮ መርሀግብር ስኬታማ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ የትምህርት ማህበረሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አስተላልፈዋል።
343
16
Here please also find Audio spot
270
17
11/04/2017 ዓ.ም ለሐምሌ 19 ቁ 2 ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ በ2017 የተጀመረው የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር መርሐ ግብር ሰኞ 14/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የሚካሄድ ስለሆነ በሰዓቱ ICT ክፍል እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
320
18
04/04/2017 ዓ.ም ለሐምሌ 19 ቁ 2 ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ በ2017 የተጀመረው የሰኞ ማለዳ የእቀት ሽግግር መርሐ ግብር ሰኞ 07/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 የሚካሄድ ስለሆነ በሰዓቱ ICT ክፍል እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
128
19
+2
20241203_112340.mp4
513
20
+1
没有文字...
1