ch
Feedback
Nati App

Nati App

前往频道在 Telegram

የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

显示更多

📈 Telegram 频道 Nati App 的分析概览

频道 Nati App (@natiapplink) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 532 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 552,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 215

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 532 名订阅者。

根据 15 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 582,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.25%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.35% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 348 次浏览,首日通常累积 2 098 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

凭借高频更新(最新数据采集于 16 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

28 532
订阅者
-824 小时
+567 天
+58230 天
帖子存档
Nati App
28 532
የዘንድሮው የሪሚዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል የተሳካላችሁ CONGRA 👍
የዘንድሮው የሪሚዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል የተሳካላችሁ CONGRA 👍

Nati App
28 532
ME pass (meta earth pass) ታውቁታላችሁ / ጀምራችኋል? መልሳችሁን በreaction አሳውቁን! ለእናንተ ያሰብነው ነገር ስላለ ነው። awo አውቀዋለሁ፤ እየሰራሁበት ነው / ሰርቼበታለሁ
ME pass (meta earth pass) ታውቁታላችሁ / ጀምራችኋል? መልሳችሁን በreaction አሳውቁን! ለእናንተ ያሰብነው ነገር ስላለ ነው። awo አውቀዋለሁ፤ እየሰራሁበት ነው / ሰርቼበታለሁ የምትሉ ከሆነ ➔ 👍 ከታች ይሄን react drop አድርጉ! ay አላውቀውም / አልሰራሁበትም የምትሉ ከሆነ ➔ 🤝 ደግሞ ከታች ይሄን react drop አድርጉ!

Nati App
28 532
Tiktok ላይ የተለቀቀ video ለሳምስንግ ተጠቃሚዎች

Nati App
28 532
ዛሬ ላይ ከዚ application withdraw አድርጌ ተቀብያለው ይህንን application ያልጀመራችሁ ሰዎች መጀመር ምትፈልጉ ከታች link አስቀምትላቹአለው አንዲሁም replay ያደረኩላችሁ po
+1
ዛሬ ላይ ከዚ application withdraw አድርጌ ተቀብያለው ይህንን application ያልጀመራችሁ ሰዎች መጀመር ምትፈልጉ ከታች link አስቀምትላቹአለው አንዲሁም replay ያደረኩላችሁ post ላይ ሙሉ ማብራርያ አለ:: ለመጀመር:-https://www.yagolive.com/scode/22104 𝐀𝐆𝐄𝐍𝐓 𝐈𝐃:- 𝟐𝟐𝟏𝟎𝟒

Nati App
28 532
USDT መሸጥ የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ :@DANI_SUPPORTER በአሪፍ ዋጋ እየገዛሁ ነዉ 🔥 አናግሩኝ!
USDT መሸጥ የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ :@DANI_SUPPORTER በአሪፍ ዋጋ እየገዛሁ ነዉ 🔥 አናግሩኝ!

Nati App
28 532
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 ያለፈው ዓመት ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በስኬት የተጓዝንበት ዓመት ነበር። በነበረን ቆይታ ለሰጣችሁን እምነት እና አብሮነት ከልብ እንመሰግናለን! አዲሱ ዓመት የሰላ
መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 ያለፈው ዓመት ከእናንተ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በስኬት የተጓዝንበት ዓመት ነበር። በነበረን ቆይታ ለሰጣችሁን እምነት እና አብሮነት ከልብ እንመሰግናለን! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ እና የትልቅ ስኬት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን። 🫡 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

Nati App
28 532
የ2018 የመጨረሻ ቀን ነው 🫠 ባጠጭሩ እንዴት ነበረ ይሄ አመት?

Nati App
28 532
የተለያዩ የ TECHNOLOGY መረጃዎችን ተአማኝነት ያላቸዉ የ ONLINE ስራዎችን ጠቃሚ የሆኑ APPLICATION እና WEBSITE ጥቆማዎችን እንዲሁም tiktok coin, instagram follower ያለ ምንም ክፍያ በ ነጻ የምታገኙበት ቻናል ነው JOIN የሚለዉን እየነካችሁ ቤተሰብ ይሁኑ። 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 :https://t.me/+Wea_JZKHo-FiM2M0p

Nati App
28 532
Market 📈📉 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink
Market 📈📉 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink

Nati App
28 532
የተለያዩ የ TECHNOLOGY መረጃዎችን ተአማኝነት ያላቸዉ የ ONLINE ስራዎችን ጠቃሚ የሆኑ APPLICATION እና WEBSITE ጥቆማዎችን እንዲሁም tiktok coin, instagram follower ያለ ምንም ክፍያ በ ነጻ የምታገኙበት ቻናል ነው JOIN የሚለዉን እየነካችሁ ቤተሰብ ይሁኑ። 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 :https://t.me/+Wea_JZKHo-FiM2M0p

Nati App
28 532
Survey ላይ እየገባችሁ check አድርጉ! እኔ ጋር አሁን ላይ በ4 ስራ $4.05 የሚከፍል አምጥቶልኛል እየገባችሁ ስሩ እንዴት እንደምትሰሩ video ከፈለጋችሁ 50 react መመልከት አለብኝ አ
Survey ላይ እየገባችሁ check አድርጉ! እኔ ጋር አሁን ላይ በ4 ስራ $4.05 የሚከፍል አምጥቶልኛል እየገባችሁ ስሩ እንዴት እንደምትሰሩ video ከፈለጋችሁ 50 react መመልከት አለብኝ አሪፍ video አዘጋጅቼ እለቅላችዋለሁ።

Nati App
28 532
Update የተደረገውን cricfy version 7.1 የ አፕ ቻናላችን ላይ ለቀነዋል https://t.me/natiapps21

Nati App
28 532
timebucks ላይ በቀን በትንሹ $5 የምትሰሩበት መንገድ አለ ብዙ ሰዉ ግን ትኩረት የሚያደርገዉ invite ላይ ነው እንዴት እንደሆነ እያዘጋጀን ነዉ የምንለቅላችሁ ይሆናል እስከዛ በreaction ሞቅ ሞቅ አድርጉት።

Nati App
28 532
timebucks ላይ ስሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች fake አካዉንቶችን invite ማድረግ ፣ አንድ ስልክ ላይ ብዙ ኢሜሎችን በመክፈት እራስን በራስ invite ማድረግ መሞከር ፣ vpn እና proxi
timebucks ላይ ስሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች fake አካዉንቶችን invite ማድረግ ፣ አንድ ስልክ ላይ ብዙ ኢሜሎችን በመክፈት እራስን በራስ invite ማድረግ መሞከር ፣ vpn እና proxies መጠቀም እና ማንኛውንም አይነት የማታለል ተግባሮችን ማድረግ የተከለከለ ነዉ። እነዚን ነገሮች አድርጋችሁ withdrew ብጠይቁም መጨመርያ አካዉንታችሁን check ሲለሚያደርጉት invite ብታደርጉም እንደ invalid leads ስለሚቆጠር ምንም አይነት ገንዘብ connect ወዳደረጋችሁት wallet ወይም exchange ገቢ አይደረግላችሁም። በተጨማሪም የመጀመርያዉን ሰዉ invite ስታደርጉ የሚሰጣችሁ signup bonus የሚታሰብላችሁ invite ያደረጋችሁት ሰዉ በgoogle አካዉንቱ ተመዝግቦ ሲገባ ብቻ ነዉ።

Nati App
28 532
President Donald Trump ከ አውሮፓ ህብረት EU ጋር Greenland'n በሚመለከት የጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል መዋቅር መገንባታቸውን ተከትሎ በአውሮፓ ምርቶች ላይ ሊጥሉት የ
President Donald Trump ከ አውሮፓ ህብረት EU ጋር Greenland'n በሚመለከት የጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚያስችል መዋቅር መገንባታቸውን ተከትሎ በአውሮፓ ምርቶች ላይ ሊጥሉት የነበረውን ከፍተኛ የንግድ ቀረጥ ( Tariff ) መሰረዛቸውን አስታወቁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink

Nati App
28 532
ያለምንም Invite $3 የሰራሁበት በጣም ከምላችሁ በላይ ምርጥ Website ነው እዚ Website ላይ ገንዘብ ምትሰሩባቸው መንገዶች ብዙ ናቸው ከነዛ መካከል ውስጥ Game በመጫወት Tasks በመስራት Surveys በመስራት Offers በመስራት እና ሰው Invite በማድረግ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ምንም የሚከብድ ነገር የለም ከላይ ባለው Video መሰረት ከታች ያለውን Link ነክታችሁ ገብታችሁ አካውንት ክፈቱ ምንም ነገር እንዳትሳሳቱ በ Video መሰረት ሙሉ ነገር እንደጨረሳችሁ $0.3 ይሰጣችዋል ከዚ Website የሰራችሁትንም በ PayPal, Bitcoin, Visa Card እና በ Litecoin በኩል Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ አንድ ነገር በ Email Sign up ስታደርጉ Continue with Google ብላችሁ Email ካስገባችሁ ቡሀላ Password ይላችዋል የዛን ጊዜ ምታስገቡት ኢሜሉን ስከፍቱ የተጠቀማችሁትን Password ነው ሌላ Password ብታስገቡ እሺ አይላችሁም Forget Password ካላላችሁ ወይም አዲስ Email ክፈቱ። ግዜ አታጥፉ አሁኑኑ ጀምሩ በትንሹ ከ $20 በላይ መስራት አያቅታችሁም ከታች ባለው Link ገብታችሁ በ Video መሰረት አካውንት ክፈቱ።በቀጣይ video ደሞ እንዴት የሰራችሁትን እንደምታወጡ እና እኔ ያለ ምንም invite 3$ እንዴት አንደሰራው አሳያችዋላው:: 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 : https://timebucks.com/?refID=229929200 𝐖𝐄𝐁𝐒𝐈𝐓𝐄 : https://timebucks.com/?refID=229929200 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink

Nati App
28 532
አንድ የሚከፍል ( Website ) አግኝቼላችዋለዉ እስካሁን እንደሚከፍል እያረጋገጥኩ ነበር አረጋግጫለዉ በጣም አሪፍ ነው ያለ ምንም Invite $3 ነዉ የሰራሁበት እና Withdrew ያደረኩት። በ Video Post ላደርግላችሁ እያዘጋጀዉ ነው በዚ Website ሁላችሁም ከ $10 በላይ መስራት አያቅታችሁም እስከ ነገ Post አደርግላችዋለዉ እስከዛ በ Reaction ሞቅ ሞቅ አርጉት። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink @NatiApplink

Nati App
28 532
Iphone Tip ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣
Iphone Tip ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ? ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ ይህን ለማድረግ Settings —> Accessibility —> Audio/Visual —> Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ።

Nati App
28 532
ሰላም Guys ዛሬ አንድ ገራሚ airdrop አምጥቼላቹለው 5 ሰው refer አርጋችሁ ብቻ ነው ምታወጡት ደግሞ application አይደለም እዚው telegram ላይ ሆናችሁ ነው ምትሰሩት:: ከላይ video ስላስቀመጥኩላችሁ ምንም ሚከብድ ነገር የለውም ስለዚህ ልክ እንደገባችሁ ከ wallet ጋር connect አርጉ tonkepper,telegram wallet እና ሌላም ላይ refer ምታደርጉአቸው ሰዎችም አንደዚሁ connect ካላደረጉ አይሰጣችሁም 100ATF በ1 ሰው 100ATF ነው ሚሰጣችሁ ስለዚህ በደንብ ስሩበት በ multi account መስራት ትችላላችሁ:: 𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊➪ https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8934126668 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄||@NatiApplink