ch
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

前往频道在 Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览

频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 366 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 631,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 191

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 366 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -39,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.39%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 441 次浏览,首日通常累积 1 226 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 366
订阅者
-524 小时
+297
-3930
帖子存档
‹‹በእንተ፡ ርእሰ፡ ሊቃነ፡ ጳጳሳት፡ አባ ማትያስ፡ ናስተበቁዕ፡ ከመ፡ እግዚአብሔር፡ የሀበነ፡ ኪያሆሙ፡ ለነዋህ፡ መዋዕል፡፡ በልቡና፡ ያርትዑ፡ ቃለ፡ ሃይማኖት፡ በንጹሕ፡ ዘእንበለ፡ ነውር፡፡እስመ፡ እሙንቱ፡ ቀዋምያኒሃ፡ ለቤተክርስቲያን ፡፡›› ባንድነቱ ፡ምንታዌ ፡በሦስትነቱ ፡ርባዔ፡ ሳይቀላቅሉ ፡ያለመጠራጠር፡ አውቀው፡ ሃይማኖትን፡ ያስተምሩ፡ ዘንድ፤አንድም፡- በልቡና፡ ንጹሕ፡ ከክህደት፡ ከመጠራጠር፡ በተለየ፡ ልቡና ያለ ነውር፡ ያለ ነቀፋ፡ ሃይማኖትን፡ ያስተምሩ ዘንድ ፡፡አንድም፡- በትሑት፡ ሰብእና በቅን ፡ልቡና፡ ሆነው፡ ቤተክርስቲያንን ያስገለግሉ ዘንድ ፡፡አንድም፡- ወንጌልን፡ ሰብከው፡ ምእመናንን፡ ከአምልኮተ፡ ጣዖት፡ ወደ፡ አምልኮተ፡ እግዚአብሔር፡ ከገቢረ፡ ኃጢአት፡ ወደ፡ ገቢረ፡ ጽድቅ፡ ይመልሱ፡ ዘንድ ፡፡ የቤተክርስቲያን፡ ጠባቂዋ፡ አንድም፡- የምዕመናን፡ ጠባቂ፡ ታዳጊ፡ አደግ፡ ሸኞዋ፡ ናቸውና፡፡አንድም፡- ለምእመናን፡ ሕይወት፡ የሚሟገቱ፡ በጸሎታቸው፡ የሚጠብቁ፡ ከኃጢአት፡ ከጣዖት፡ የሚያላቅቁ፡ በትሩፋታቸው፡ የሚያጸድቁ፡ ናቸውና፡፡ ስለጳጳሳቱ፡ አለቃ፡ ስለ ብጹእ፡ ወቅዱስ፡ አባ ማትያስ፡ ሰፊ፡ ወራት፡ ረጅም፡ ዘመናት፡ ይሰጣቸው፡ ዘንድ፡ ስጣቸው፡ ብለን እንለምናለን፡፡አንድም፡- የአገልግሎት፡ ዘመናቸውን፡ ባርክ፡ ብለን፡ እንለምናለን፡፡ በረከታቸው ይደርብን

#ጥር_18 #እንኳን_ለቅዱስ_ጊዮርጊስ_ስባረ_ዓፅሙ ፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን
+4
#ጥር_18 #እንኳን_ለቅዱስ_ጊዮርጊስ_ስባረ_ዓፅሙ ፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን የታመነ ሰማዕት በመሆኑ ያረፈበት መሬትና ዕፅዋት ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር እያሉ ያመሰገኑበት ነው፡፡ ፠ አማን በአማን፤ አማን በአማን፤ ኮከበ ልዳ ፀሐየ ፋርስ፡፡ ፠ እንደ ጎንደር አበራ ጊዮርጊስ ባሉት ክብረ በዓሉ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ወርዶና አድሮ ነው በዓሉ የሚከበረው፡፡ #share Facebook  https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool YouTube    https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w Telegram https://t.me/medihanaelem

የ2016 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት ፎቶ ማስታወሻ  ጥር 10 እና 11 ስብስብ 3 + ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በመዝሙር፡፡ #እግዚአብሔርን_በመዝሙር_አመስግኑት፡፡ መዝሙረ ዳዊት ፻፶ + ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ፥ በዕምርት ዕለት በዓልነ፡፡ (#በከፍተኛው_በዓላችን_ቀን_መለከትን_ንፉ፡፡) መዝሙረ ዳዊት ፹፥፫ /በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት  ::/    #share .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w .Telegram... https://t.me/medihanaelem .      www.finotehiwotsundayschool.com #ክብረ_በዓላት #Feast_of_the_lord #በዓለ_እግዚእነ   #በዓለ_ጥምቀት  #Holy_Ephipany