Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览
频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 380 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 579,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 192 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 380 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 38,过去 24 小时变化为 2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.59%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.42% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 476 次浏览,首日通常累积 1 449 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 380
订阅者
+224 小时
-87 天
+3830 天
帖子存档
12 - genet yeeati.mp38.78 KB
11- ekone.mp36.71 KB
10 - gize erefta.mp35.69 KB
9 - mesta wuste alem.mp34.85 KB
8 - zemeneberu.mp37.13 KB
7 - amlak hader.mp35.71 KB
6 - emdeingel.mp34.35 KB
5 - gize erefeta.mp37.45 KB
4 - wesenuse.mp35.21 KB
3 - ansteho segaha.mp35.33 KB
2 - lezati dingel.mp35.90 KB
1 - efonu.mp35.47 KB
፠ የባሌ ሮቤ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜና እሑድ ጥር 16ና 17/2012 ዓ.ም. አዲስ የተሠራው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ፡፡
፠ በምረቃ በዓሉ ላይም የሙስሊም ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ሰንጋ አቅርበዋል፡፡ (ከዚህ ቀደምም የአሊ ቅዱስ ገብርኤል ሲሠራና የናቄ ቅድስት ማርያም ስትመረቅ በርካታ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡)
፠ ባሌን አንስቶ አቡነ ሰላማን አለማንሳት መቼም አይቻልምና፤ እኛ ትጉህ ገበሬ፤ ለያንዳንዱ በየቋንቋው ብቻም ሳይሆን በምግባርም ጭምር የሚያስተምሩ አባታችን ቢኖሩ በቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ ምረቃ ምንኛ ደስ ይላቸው ፤ በምዕመናን ሕንፃ ሰውነት መፍረስ ደግሞ ምንኛ ያዝኑ ይሆንን!!!!
ወደ መጠቆሚያ ማርያም (እና ወደ ጥንታዊው ደብር ጮቢ መድኀኔ ዓለም) ለመሄድ የተመዘገባችሁ በሙሉ፤
ረቡዕ ጥር 20 መነሻ ሰዐታችን ከቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለም ከሌለቱ 11፡30 ስለሆነ በሰዓቱ ለመገኘት ከአሁኑ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ ሰዐት ይጠበቅ፡፡
‹‹ ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡›› ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
በጥር ፲፯/፳፻፲፪ ዓ.ም በቀ/ደ/ሰላም መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ በሥርዐተ ተክሊል ጋብቻሽን የፈጸምሽው የሰ/ት/ቤታችን አባል እኅታችን፤
#አለምነሽ_ዳምጣቸው_ከምስጋናው_በላይ ጋር የፈጸማችሁትን ጋብቻ፤
የይስሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ፤ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ፥ ያጣምራችሁ፥ ያዋሕዳችሁ፤ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ፤ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ፡፡
✤ ‹‹ጌታን እንዲወዱና በአካልም ይሁን በመንፈስ በባሎቻቸው ደስ እንዲሰኙ ለእህቶች ንገራቸው፡፡ ልክ እንደዚሁ ጌታ ቤተ ክርስቲያንን እንደወደደ ሚስቶቻቸውን እንዲወዱ ለወንድሞች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ንገራቸው፡፡›› ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ለፖሊካርፐስ በላከው መልእክቱ
✤ ከተጋባችሁ በኋላ ባልና ሚስት አንድ አካል ናችሁ እንጂ ሁለት ስላይደላችሁ በፍጹም ልባችሁ እርስ በእርሳችሁ ተፋቀሩ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ሌላ ወንድ ወይም ሌላ ሴት አትፈልጉ ይልቁንም በተቻላችሁ መጠን አንዳችሁ ሌላውን ደስ አሰኙ፤ በመረዳዳትና በፍጹም ፍቅር ኑሯችሁን ሁሉ አሳምሩ፡፡>> ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ ዘርአያዕቆብ፡፡
/ከቀጨኔ ደ/ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደ/ት/ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት/
፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/
፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem
7_2_ዓዲ_ሰማይ_ወምድር_ዘኢያገምሮ_semaye_wemider.mp35.62 KB
7_1_ሰማይ_ወመድር_ዘኢያገምሮ_semaye_wemider.mp35.14 KB
6 . ከመ ጸበል ዘነፋስ keme tsebel.mp34.31 KB
5 . አምላኪየ አምላኪየ ተሰቅለ amlakiye.mp34.22 KB
