ch
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

前往频道在 Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览

频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 380 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 579,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 192

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 380 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 38,过去 24 小时变化为 2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.59%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.42% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 476 次浏览,首日通常累积 1 449 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 380
订阅者
+224 小时
-87
+3830
帖子存档
እንኳን ለቅድሱ ጊዮርጊስ ስባረ ዓፅሙ ፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን የታመነ ሰማዕ
+4
እንኳን ለቅድሱ ጊዮርጊስ ስባረ ዓፅሙ ፠ ዐላውያን ነገሥታት በደብረ ይድራስ ተራራ ላይ የሊቀ ሰማዕቱን ሥጋውንና አጥንቱ በመንኰራኵር ፈጭተው በነፋስ ለበተኑበት፤ ነገር ግን ለአምላካችን የታመነ ሰማዕት በመሆኑ ያረፈበት መሬትና ዕፅዋት ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር እያሉ ያመሰገኑበት ነው፡፡ ፠ አማን በአማን፤ አማን በአማን፤ ኮከበ ልዳ ፀሐየ ፋርስ፡፡ ፠ እንደ ጎንደር አበራ ጊዮርጊስ ባሉት ክብረ በዓሉ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ወርዶና አድሮ ነው በዓሉ የሚከበረው፡፡ ፠ በጥር 18 ከዋይዜማው ጀምሮ የቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት ባሉበት በሙሉ የሚቆመውን ሥርዐተ ማኅሌት እነሆ ብለናል፡፡ ፠ ፨ ፠ ወረቦቹን በድምፅ ከፈለጉ በቴሌግራም ገጻችን ያገኛሉ፡፡ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem

ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ (የሐረርና ጅግጅጋ ሊቀ ጳጳስ) ከጥር 10-13/2012 ዓ.ም. በሃገረ ስብከታቸው ርኵሳን መናፍስት ባደረባቸው ሰዎች የተፈጸመውን ግፍ እውነታውን ማንንም ሳይፈሩ ይግባኝ ለክርስቶስ፤ እንዲሁም ለኢትዮጵያውያን ሕዝብና ለመንግሥት ሁሉ አድርሰዋል፡፡ ፠ የችግሩ መንሥኤም የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ፠ ንቃሕ መዋቲ፤ አንተ የተኛህ ንቃ !!!

የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት እጅግ በጣም የሚያስደስቱና የሚያስገርሙ ክስተቶች፡፡ ፎቶዎቹ፤ ርግብ በደብረ ሰላም አገልግሎት ለሁሉም አባትና ልጅ (ቄስና ዲያቆን) በደብረ ዘይት ባሕረ ጥምቀቱ ላይ የወረደው
+6
የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት እጅግ በጣም የሚያስደስቱና የሚያስገርሙ ክስተቶች፡፡ ፎቶዎቹ፤ ርግብ በደብረ ሰላም አገልግሎት ለሁሉም አባትና ልጅ (ቄስና ዲያቆን) በደብረ ዘይት ባሕረ ጥምቀቱ ላይ የወረደው ቀስተ ደመና ታቦታት ሲሰነባበቱ ፈረንጅ ጥምቀትን ሲያከብር በፈረስ ጥምቀትን ያጀቡ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem

የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት በጃንሆይ ሜዳ ሰበት ትምህርት ቤታችን ፍኖተ ሕይወትና የደ/ነጐድጓድ ፍቊረ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት በጋራ የአጫብር ወረብ ሲያቀርቡ፡፡፡ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https:/
+1
የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት በጃንሆይ ሜዳ ሰበት ትምህርት ቤታችን ፍኖተ ሕይወትና የደ/ነጐድጓድ ፍቊረ እግዚዕ ሰ/ት/ቤት በጋራ የአጫብር ወረብ ሲያቀርቡ፡፡፡ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem

የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት በተለያዩ ቦታዎች፤ ፎቶዎቹ፤ ጥምቀተ ባሕሮቹ ሲባረኩ፤ ሕዝቡ ከመብዛቱ የተነሣ በፈረስ ጭምር ሰልፉ የሚስተባበረው የጃንሆይ ሜዳ ጥምቀት በዓል፤ ጥምቀትን የውጭ ሃገር ዜጎች በ
+7
የ2012 ዓ.ም. ጥምቀት በተለያዩ ቦታዎች፤ ፎቶዎቹ፤ ጥምቀተ ባሕሮቹ ሲባረኩ፤ ሕዝቡ ከመብዛቱ የተነሣ በፈረስ ጭምር ሰልፉ የሚስተባበረው የጃንሆይ ሜዳ ጥምቀት በዓል፤ ጥምቀትን የውጭ ሃገር ዜጎች በሃገራችን ጥምቀት በዋሽንግተን ዲሲ ጥምቀት በጅግጅጋ ጥምቀት በአሥመራ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem

#የሕይወት_ፈተና_ምንጮች_ክፍል_፯፡፡ #ዐርብ_ጥር_15፤ #ከ፲፪-፪ ሰዓት Shareee, Like … እንዳያመልጥዎ በጕባኤው ላይ ይገኙ፡፡ ለምን እንፈተናለን፤ ፈተናዎች ለምንና እንዴት ይመጣሉ፤ ፈተና
#የሕይወት_ፈተና_ምንጮች_ክፍል_፯፡፡ #ዐርብ_ጥር_15፤ #ከ፲፪-፪ ሰዓት Shareee, Like … እንዳያመልጥዎ በጕባኤው ላይ ይገኙ፡፡ ለምን እንፈተናለን፤ ፈተናዎች ለምንና እንዴት ይመጣሉ፤ ፈተናዎችን እንዴት አድርገን ድል እናድርጋቸው፤ …. ……እንዳያመልጣችሁ፤ በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ በብዙ ጕባኤያት ላይ ያልተዳሰሱ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ጕባኤ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ፤ #ደግመን_እንላለን_ይህ_ትምህርት_በፍጹም_እንዳያመልጣችሁ!!!!! ለተከታታይ ሳምንታት፤ ትምህርቱ ተከታታይነት ስላለው መቅረትና ማርፈድ አይመከርም!!፡፡ (፻፶፮ኛ ሳምንት የዐርብ ጕባኤ) #ዐርብ_ጥር_፲፭፤ #ከ፲፪-፪ ሰዓት አሁንም በድጋሚ እንላለን ለሕይወታችን ወሳኝና በብዙ የትምህርት ጕባኤያት ላይ የማይዳሰሱ ትምህርቶች ስለሆኑ እንዳያመልጣችሁ!!!! የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት፡፡ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem