ar
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

الذهاب إلى القناة على Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

تُعد قناة Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 380 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 579 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 192 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 380 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 38، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.59‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 9.42‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 476 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 449 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 20.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 380
المشتركون
+224 ساعات
-87 أيام
+3830 أيام
أرشيف المشاركات
፠ የባሌ ሮቤ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜና እሑድ ጥር 16ና 17/2012 ዓ.ም. አዲስ የተሠራው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ፡፡ ፠ በምረቃ በዓሉ ላይም የሙስሊም ወንድሞቻችን
+4
፠ የባሌ ሮቤ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜና እሑድ ጥር 16ና 17/2012 ዓ.ም. አዲስ የተሠራው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ፡፡ ፠ በምረቃ በዓሉ ላይም የሙስሊም ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ሰንጋ አቅርበዋል፡፡ (ከዚህ ቀደምም የአሊ ቅዱስ ገብርኤል ሲሠራና የናቄ ቅድስት ማርያም ስትመረቅ በርካታ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡) ፠ ባሌን አንስቶ አቡነ ሰላማን አለማንሳት መቼም አይቻልምና፤ እኛ ትጉህ ገበሬ፤ ለያንዳንዱ በየቋንቋው ብቻም ሳይሆን በምግባርም ጭምር የሚያስተምሩ አባታችን ቢኖሩ በቤተ ክርስቲያኑ ሕንፃ ምረቃ ምንኛ ደስ ይላቸው ፤ በምዕመናን ሕንፃ ሰውነት መፍረስ ደግሞ ምንኛ ያዝኑ ይሆንን!!!!

ወደ መጠቆሚያ ማርያም (እና ወደ ጥንታዊው ደብር ጮቢ መድኀኔ ዓለም) ለመሄድ የተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ረቡዕ ጥር 20 መነሻ ሰዐታችን ከቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለም ከሌለቱ 11፡30 ስለሆነ በሰዓቱ ለመገኘት ከአሁኑ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ ሰዐት ይጠበቅ፡፡

‹‹ ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡›› ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት በጥር ፲፯/፳፻፲፪ ዓ.ም በቀ
+1
‹‹ ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡›› ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት በጥር ፲፯/፳፻፲፪ ዓ.ም በቀ/ደ/ሰላም መድኀኔ ዓለም ቤ/ክ በሥርዐተ ተክሊል ጋብቻሽን የፈጸምሽው የሰ/ት/ቤታችን አባል እኅታችን፤ #አለምነሽ_ዳምጣቸው_ከምስጋናው_በላይ ጋር የፈጸማችሁትን ጋብቻ፤ የይስሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ፤ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ፥ ያጣምራችሁ፥ ያዋሕዳችሁ፤ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ፤ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ፡፡ ✤ ‹‹ጌታን እንዲወዱና በአካልም ይሁን በመንፈስ በባሎቻቸው ደስ እንዲሰኙ ለእህቶች ንገራቸው፡፡ ልክ እንደዚሁ ጌታ ቤተ ክርስቲያንን እንደወደደ ሚስቶቻቸውን እንዲወዱ ለወንድሞች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ንገራቸው፡፡›› ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ለፖሊካርፐስ በላከው መልእክቱ ✤ ከተጋባችሁ በኋላ ባልና ሚስት አንድ አካል ናችሁ እንጂ ሁለት ስላይደላችሁ በፍጹም ልባችሁ እርስ በእርሳችሁ ተፋቀሩ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ሌላ ወንድ ወይም ሌላ ሴት አትፈልጉ ይልቁንም በተቻላችሁ መጠን አንዳችሁ ሌላውን ደስ አሰኙ፤ በመረዳዳትና በፍጹም ፍቅር ኑሯችሁን ሁሉ አሳምሩ፡፡>> ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ ዘርአያዕቆብ፡፡ /ከቀጨኔ ደ/ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደ/ት/ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት/ ፠ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://www.facebook.com/የቀጨኔ-ደብረ-ሰላም-መድኀኔዓለምና-ደብረ-ትጉሃን-ቅዱስ-ገብርኤል-ቤተ-ክርስቲያን-ፍኖተ-ሕይወት-ሰንበት-ትምህርት-ቤት-1620932764891482/ ፠ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem