𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑
前往频道在 Telegram
🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!
显示更多📈 Telegram 频道 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 的分析概览
频道 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 (@debolteam) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 848 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 266,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 906 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 848 名订阅者。
根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 113,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 33.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.00% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 230 次浏览,首日通常累积 3 393 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 40。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che
🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇!
.
🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች...
.
የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!”
凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。
18 848
订阅者
无数据24 小时
+237 天
+11330 天
帖子存档
18 847
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
+1
በመደበኛ የሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ የነበረ የአምቡላንስ አሽከርካሪ በታጣቂዎች ተገደለ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ በመደበኛ ሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ በነበረ አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሽከርካሪው ሕይወት ማለፉን አስታውቆ ጥቃቱን በጽኑ አወገዘ።
ማኅበሩ እንዳስታወቀው፣ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡20 ገደማ ከወረዳው ከተማ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጂርሴ መንደር በታጠቁ ኃይሎች በደረሰበት ጥቃት የሰሌዳ ቁጥሩ 5-02762 የሆነው አምቡላንስ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ከአገልግሎት ውጪ ሆኗል። በዚሁ ጥቃት የአምቡላንሱ አሽከርካሪ የነበረው አቶ ሙሉጌታ አንዷለም ሕይወቱ አልፏል።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለአቶ ሙሉጌታ አንዷለም ቤተሰቦችና የሥራ ባልደረቦች ጥልቅ ሐዘኑን ገልጾ፤ የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኞች፣ በጎፈቃደኞች እና አምቡላንሶች በማንኛውም ጊዜ ከጥቃት ነጻና የተጠበቁ መሆን እንዳባቸው አሳስቧል።
በመሆኑም በትጥቅ ግጭት ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕጎችን እንዲያከብሩ፣ በሰብዓዊ ሠራተኞችና ንብረቶች ላይ ከሚፈጸም ጥቃት እንዲታቀቡ ማኅበሩ ጥሪ አቅርቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
18 847
Not everything needs a reaction from us. Sometimes, ignoring it is the best way to deal with it.
@debolteam
18 847
Good news for medical students!
We have every video, file, and study guide for all years of medical school!
We organized everything so you can save time and focus on saving lives .❤️
Everything you need is right here
✈️ Telegram: https://t.me/Medicalbooks_for_student_twins16
📞 Call/Text: 0918789758
18 847
🚨 URGENT JOB VACANCY – GENERAL PRACTITIONER (GP) 🩺
🏥 Workplace: Private Clinic
📍 Location: Bole, Addis Ababa
🕒 Working Hours: 2:30 PM – 11:00 PM
🎓 Experience: Minimum 4 years (Mandatory)
💰 Salary: Negotiable
📩 Contact Telegram: @Smileut21
Interested and qualified candidates are encouraged to contact us.
18 847
Repost from Hakim Podcast
In our latest Hakim Podcast episode, I spoke with Dr. Molla Kebede, who joined an Infectious Disease Fellowship at Tulane University directly from Ethiopia. His journey brings a unique perspective to our playlist.
Thank you, Dr. Molla, for being generous with your time and sharing your journey. A special thank you to Dr. Tewodros Liyew for helping me arrange this conversation.
Have a great Sunday!
https://youtu.be/y_bfDsXu8L8?is=fH0Q9zsRUQGw-TCz
18 847
እኛ ሀኪሞችቻችን ልክ እንደ ዶ/ር ደሬ ከህክምናው አለም ውጭ ያሉ ቦታዎችንም በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ ነው ፍላጎታችን።
የጠቅላይ ሚኒስተርነቱንም ቦታ ጨምሮ!
@debolteam
18 847
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ላለፉት ዓመታት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ድጉማ ከጤና ሚኒስቴር ተነስተው በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል።
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
18 847
Any clinic or hospital that is in need of #Surgeons licence please contact me on telegram @Surg4961
@debolteam
18 847
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንዲቀርበለት የሚያዘው ደንብ በስራ ላይ ውሏል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግሥት የሚሰጠውን የብሎክ ግራንት የበጀት አፈጻጸም ለመደንገግ ያወጣው ደንብ ቁጥር 594/2018 በስራ ላይ ውሏል።
ደንቡ ተቋማቱ በፋይናንስ ራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ በሂደት እየቀነሰ የሚሄድ ዓመታዊ የበጀት ድጋፍ የሚመደብበትን ሥርዓት ያካተተ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታዎቻቸውና ስትራቴጂካዊ ዕቅዶቻቸው በመነሳት በበጀታቸው በነፃነት እንዲጠቀሙና ተልዕኳቸውን በጥራት እንዲወጡ ማስቻልን ዓላማ ያደረገ መሆኑን ያስረዳል።
ደንቡ ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው ዓመታዊ የብሎክ ግራንት እንደ አግባብነቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሲባል፣ የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው ነገር ግን የትምህርት ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ተማሪዎች የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሊያካትት እንደሚችል ያስረዳል።
በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲዎች በሚያስተዳድሯቸው ማስተማሪያ ሆስፒታሎች አማካኝነት፣ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶች እና በነፃ ማግኘት ለሚገባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል የበጀት ድጋፍ እንዲያገኙ ለማስቻልም ሊመደብ እንዲሚችል ይገልጻል።
እንዲሁም ዩኒቨርሲቲዎች የሚያከናውኗቸውን የምርምርና ጥናት፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት አገልግሎት እንዲሁም ብቁ ተቋማዊ አቅምን ለመገንባት የሚያስፈልግ የፋይናንስ ድጋፍ ሊመደብ እንደሚችል ተደንግጓል።
በዚህ ደንብ መሠረት አጠቃላይ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የበጀት ድልድል የግብዓት፣ የውጤትና የፍትሐዊነት መስፍርቶችን መሰረት የሚያደርግ ሲሆን ይህም
• የመማር-ማስተማር ሂደቱን መደበኛ ተማሪዎች ቁጥር፣
• የሳይንሳዊ ምርምር ውጤትና ተፅዕኖን፣
• የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎችን እንዲሁም
• ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎችን እና የተቋማቱን መልክዓ-ምድራዊ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ታሳቢ ያደርጋል።
ይህ የበጀት ማከፋፈያ ቀመር እንደ አስፈላጊነቱ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በትምህርት ሚኒስቴር ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለማጣጣም በየሁለት ዓመቱ ክለሳ ይደረግበታል።
በተለየ መልኩ፣ በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንደሚደረግለት ተደንግጓል።
ይህ ድጋፍ ሆስፒታሎቹ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶችና ተጠቃሚ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል ሲሆን፤ ድልድሉም በሆስፒታሉ አገልግሎት ያገኙ ታካሚዎች ብዛት፣ የህክምና አልጋዎች ቁጥር፣ የአገልግሎቶቹ ውስብስብነት እንዲሁም ለመድኃኒትና ለአላቂ የሕክምና ቁሳቁሶች የሚወጣውን ወጪ መሠረት በማድረግ ይወሰናል።
በዚህም ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሚያገኘው ዓመታዊ ድጋፍ አጠቃላይ የመማር-ማስተማርና የምርምር በጀቱን እንዲሁም ለማስተማሪያ ሆስፒታሎች በጥናት ላይ ተመስርቶ የሚመደበውን ልዩ በጀት በአንድ ላይ ያካተተ የተቀናጀ የብሎክ ግራንት ሆኖ ይቀርባል።
የበጀት ጥያቄ አቀራረብና አስተዳደርን በተመለከተ፣ ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የበጀት ጥያቄውን በየዓመቱ እስከ የካቲት ወር መጨረሻ ድረስ ለገንዘብ ሚኒስቴር ማቅረብ እንዳለበት እና የተፈቀደው በጀትም በቀጥታ ወደ ተቋማቱ ፈሰስ እንደሚደረግ ተመላክቷል።
የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከርም ትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ላይ የተመሠረተ የአፈጻጸም ውል በመፈራረም በዓመት ሁለት ጊዜ ሁለንተናዊ ግምገማ እንደሚያካሂድ ተደንግጓል።
በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲዎቹ የብሎክ ግራንት ሒሳብ በፌደራል ዋና ኦዲተር እንደሚመረመርና የሒሳብ ሰነዶችም ቢያንስ ለአስር ዓመታት ተጠብቀው እንዲቆዩ በማድረግ ተጠያቂነትና ግልጽነት እንዲሰፍን ይደረጋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
18 847
+4
UPDATED VERSION RELEASED
GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS!
MedDose — ERMP & GAT Prep
Built by a doctor, for Ethiopian doctors.
1,500+ ERMP Questions
1,200+ GAT Questions
WHAT MAKES US SPECIAL?
PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price)
2025 ERMP Questions Included
GAT Notes — with Worked Examples
Ethics Notes
Topic-Based Practice — by Department & Chapter
Match Predictor — Available Now
Live Simulator — Coming Soon
UPDATE:
The latest version resolves the previous loading/stuck issue and includes additional improvements. Please use the updated version for a smoother experience.
Download the App here
https://t.me/MedDoseERMP/24
Any Questions ?: @kasimAppMD
18 847
Repost from Nitsbin Medical Center (NMC) -ንጽቢን
Nitsbin 3rd Edition — Call for Coauthors
We are planning to release the 3rd Edition of Nitsbin soon and are looking for three Internal Medicine specialists and one Neurologist to join us as coauthors.
We welcome interested Internists and Neurologists to contact us. Priority will be given to physicians currently working as university lecturers, particularly those with an interest in medical education and academic writing.
If you are interested in becoming part of the Nitsbin 3rd Edition author team, please send us a DM at @NEUSguide.
Inbox the following
1. Full Name
2. Internist/ Neurologist
3. Where are you working now
4. Experience Duration as Internist/ Neurologist
18 847
+4
UPDATED VERSION RELEASED
GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS!
MedDose — ERMP & GAT Prep
Built by a doctor, for Ethiopian doctors.
1,500+ ERMP Questions
1,200+ GAT Questions
WHAT MAKES US SPECIAL?
PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price)
2025 ERMP Questions Included
GAT Notes — with Worked Examples
Ethics Notes
Topic-Based Practice — by Department & Chapter
Match Predictor — Available Now
Live Simulator — Coming Soon
UPDATE:
The latest version resolves the previous loading/stuck issue and includes additional improvements. Please use the updated version for a smoother experience.
Download the App here
https://t.me/MedDoseERMP/24
Any Questions ?: @kasimAppMD
18 847
Repost from Hakim Podcast
Our weekend conversations continue, and this week we talked about a fully funded master's degree in Rwanda.
Dr. Abel Asfaw is studying for the MSc in Global Health Delivery at the University of Global Health Equity in Butaro, Rwanda, on the One Health track. He finished medical school in Addis Ababa and chose health systems and global health instead of clinical residency. In this conversation he explains both the decision and the route, step by step.
For anyone thinking of applying: the next call opens on 14 December 2026 and closes on 31 January 2027. A bachelor's degree in any field is enough, you must not already hold a master's degree, and you must be a citizen, resident or refugee in an African country. There are three ways the degree can be paid for, and he takes us through all of them.
Thank you, Dr. Abel Asfaw, for your time and thorough preparation. I am sure this will help someone in need.
Have a great weekend!
https://youtu.be/Bvo2xEmmmhI?is=jiljn2Arh3cVPO1r
