uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

Kanalga Telegram’da o‘tish

🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 analitikasi

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 (@debolteam) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 848 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 1 266-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 906-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 848 obunachiga ega bo‘ldi.

15 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 113 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 33.05% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 18.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 230 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 3 393 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 40 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 16 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

18 848
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+237 kun
+11330 kun
Postlar arxiv
እኔ 👎 እኛ 👍 @debolteam
እኔ 👎 እኛ 👍 @debolteam

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በመደበኛ የሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ የነበረ የአምቡላንስ አሽከርካሪ በታጣቂዎች ተገደለ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ በመደበኛ ሰብዓዊ ተልዕኮ ላ
+1
በመደበኛ የሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ የነበረ የአምቡላንስ አሽከርካሪ በታጣቂዎች ተገደለ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ዳንጉር ወረዳ በመደበኛ ሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ በነበረ አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሽከርካሪው ሕይወት ማለፉን አስታውቆ ጥቃቱን በጽኑ አወገዘ። ማኅበሩ እንዳስታወቀው፣ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡20 ገደማ ከወረዳው ከተማ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጂርሴ መንደር በታጠቁ ኃይሎች በደረሰበት ጥቃት የሰሌዳ ቁጥሩ 5-02762 የሆነው አምቡላንስ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ከአገልግሎት ውጪ ሆኗል። በዚሁ ጥቃት የአምቡላንሱ አሽከርካሪ የነበረው አቶ ሙሉጌታ አንዷለም ሕይወቱ አልፏል። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለአቶ ሙሉጌታ አንዷለም ቤተሰቦችና የሥራ ባልደረቦች ጥልቅ ሐዘኑን ገልጾ፤ የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኞች፣ በጎፈቃደኞች እና አምቡላንሶች በማንኛውም ጊዜ ከጥቃት ነጻና የተጠበቁ መሆን እንዳባቸው አሳስቧል። በመሆኑም በትጥቅ ግጭት ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕጎችን እንዲያከብሩ፣ በሰብዓዊ ሠራተኞችና ንብረቶች ላይ ከሚፈጸም ጥቃት እንዲታቀቡ ማኅበሩ ጥሪ አቅርቧል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

ግን ይሁን በቃ ካላችሁ ፣ ሰሞኑን አጀንዳ አጥተን ነበር! 😊 @debolteam

Not everything needs a reaction from us. Sometimes, ignoring it is the best way to deal with it. @debolteam
Not everything needs a reaction from us. Sometimes, ignoring it is the best way to deal with it. @debolteam

Good news for medical students! We have every video, file, and study guide for all years of medical school! ​We organized eve
Good news for medical students! We have every video, file, and study guide for all years of medical school! ​We organized everything so you can save time and focus on saving lives .❤️ ​Everything you need is right here ​✈️ Telegram: https://t.me/Medicalbooks_for_student_twins16 📞 Call/Text: 0918789758

🚨 URGENT JOB VACANCY – GENERAL PRACTITIONER (GP) 🩺 🏥 Workplace: Private Clinic 📍 Location: Bole, Addis Ababa 🕒 Working Hours: 2:30 PM – 11:00 PM 🎓 Experience: Minimum 4 years (Mandatory) 💰 Salary: Negotiable 📩 Contact Telegram: @Smileut21 Interested and qualified candidates are encouraged to contact us.

Repost from Hakim Podcast
In our latest Hakim Podcast episode, I spoke with Dr. Molla Kebede, who joined an Infectious Disease Fellowship at Tulane Uni
In our latest Hakim Podcast episode, I spoke with Dr. Molla Kebede, who joined an Infectious Disease Fellowship at Tulane University directly from Ethiopia. His journey brings a unique perspective to our playlist. Thank you, Dr. Molla, for being generous with your time and sharing your journey. A special thank you to Dr. Tewodros Liyew for helping me arrange this conversation. Have a great Sunday! https://youtu.be/y_bfDsXu8L8?is=fH0Q9zsRUQGw-TCz

እኛ ሀኪሞችቻችን ልክ እንደ ዶ/ር ደሬ ከህክምናው አለም ውጭ ያሉ ቦታዎችንም በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ ነው ፍላጎታችን። የጠቅላይ ሚኒስተርነቱንም ቦታ ጨምሮ! @debolteam

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ላለፉት ዓመታት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ድጉማ ከጤና ሚኒስቴር ተነስተው በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል። መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም
ላለፉት ዓመታት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ድጉማ ከጤና ሚኒስቴር ተነስተው በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል። መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

It’s amazing to see 774 NIMEI applicants at Yekatit 12 Hospital Medical College! @debolteam

Qajeelfama kaffaltii Duty haaraa 2019.pdf6.38 MB

Any clinic or hospital that is in need of #Surgeons licence please contact me on telegram @Surg4961 @debolteam

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንዲቀርበለት የሚያዘው ደንብ በስራ ላይ ውሏል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግሥት የሚሰጠውን የብሎክ ግራንት የበጀት አፈጻጸም ለመደንገግ ያወጣው ደንብ ቁጥር 594/2018 በስራ ላይ ውሏል። ደንቡ ተቋማቱ በፋይናንስ ራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ በሂደት እየቀነሰ የሚሄድ ዓመታዊ የበጀት ድጋፍ የሚመደብበትን ሥርዓት ያካተተ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታዎቻቸውና ስትራቴጂካዊ ዕቅዶቻቸው በመነሳት በበጀታቸው በነፃነት እንዲጠቀሙና ተልዕኳቸውን በጥራት እንዲወጡ ማስቻልን ዓላማ ያደረገ መሆኑን ያስረዳል።   ደንቡ ለራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው ዓመታዊ የብሎክ ግራንት እንደ አግባብነቱ  ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሲባል፣ የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው ነገር ግን የትምህርት ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ተማሪዎች የሚደረግ የበጀት ድጋፍ ሊያካትት እንደሚችል ያስረዳል። በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲዎች በሚያስተዳድሯቸው ማስተማሪያ ሆስፒታሎች አማካኝነት፣ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶች እና በነፃ ማግኘት ለሚገባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል የበጀት ድጋፍ እንዲያገኙ ለማስቻልም ሊመደብ እንዲሚችል ይገልጻል። እንዲሁም ዩኒቨርሲቲዎች የሚያከናውኗቸውን የምርምርና ጥናት፣ የማኅበረሰብ ጉድኝት አገልግሎት እንዲሁም ብቁ ተቋማዊ አቅምን ለመገንባት የሚያስፈልግ የፋይናንስ ድጋፍ ሊመደብ እንደሚችል ተደንግጓል። በዚህ ደንብ መሠረት አጠቃላይ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የበጀት ድልድል የግብዓት፣ የውጤትና የፍትሐዊነት መስፍርቶችን መሰረት የሚያደርግ ሲሆን ይህም • የመማር-ማስተማር ሂደቱን መደበኛ ተማሪዎች ቁጥር፣ • የሳይንሳዊ ምርምር ውጤትና ተፅዕኖን፣ • የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎችን እንዲሁም • ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎችን እና የተቋማቱን መልክዓ-ምድራዊ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ታሳቢ ያደርጋል። ይህ የበጀት ማከፋፈያ ቀመር እንደ አስፈላጊነቱ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በትምህርት ሚኒስቴር ትብብር የሚዘጋጅ ሲሆን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለማጣጣም በየሁለት ዓመቱ ክለሳ ይደረግበታል።   በተለየ መልኩ፣ በዩኒቨርሲቲዎች ስር ለሚተዳደሩ ማስተማሪያ ሆስፒታሎች የሚመደበው የሕክምና አገልግሎት በጀት ከመደበኛው የትምህርት በጀት ስሌት ቀመር ውጪ በተናጠል ተጣርቶ የበጀት ድጋፍ እንደሚደረግለት ተደንግጓል። ይህ ድጋፍ ሆስፒታሎቹ በሕግ አግባብ በነፃ ሊሰጡ ለሚገባቸው የሕክምና አገልግሎቶችና ተጠቃሚ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚውል ሲሆን፤ ድልድሉም በሆስፒታሉ አገልግሎት ያገኙ ታካሚዎች ብዛት፣ የህክምና አልጋዎች ቁጥር፣ የአገልግሎቶቹ ውስብስብነት እንዲሁም ለመድኃኒትና ለአላቂ የሕክምና ቁሳቁሶች የሚወጣውን ወጪ መሠረት በማድረግ ይወሰናል። በዚህም ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሚያገኘው ዓመታዊ ድጋፍ አጠቃላይ የመማር-ማስተማርና የምርምር በጀቱን እንዲሁም ለማስተማሪያ ሆስፒታሎች በጥናት ላይ ተመስርቶ የሚመደበውን ልዩ በጀት በአንድ ላይ ያካተተ የተቀናጀ የብሎክ ግራንት ሆኖ ይቀርባል።   የበጀት ጥያቄ አቀራረብና አስተዳደርን በተመለከተ፣ ማንኛውም ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የበጀት ጥያቄውን በየዓመቱ እስከ የካቲት ወር መጨረሻ ድረስ ለገንዘብ ሚኒስቴር ማቅረብ እንዳለበት እና የተፈቀደው በጀትም በቀጥታ ወደ ተቋማቱ ፈሰስ እንደሚደረግ ተመላክቷል። የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከርም ትምህርት ሚኒስቴር በቁልፍ ውጤት አመላካቾች ላይ የተመሠረተ የአፈጻጸም ውል በመፈራረም በዓመት ሁለት ጊዜ ሁለንተናዊ ግምገማ እንደሚያካሂድ ተደንግጓል። በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲዎቹ የብሎክ ግራንት ሒሳብ በፌደራል ዋና ኦዲተር እንደሚመረመርና የሒሳብ ሰነዶችም ቢያንስ ለአስር ዓመታት ተጠብቀው እንዲቆዩ በማድረግ ተጠያቂነትና ግልጽነት እንዲሰፍን ይደረጋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Any clinic or hospital in Addis in need of Pediatrics and Child Health specialist #license contact me @Anduget

UPDATED VERSION RELEASED GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS! MedDose — ERMP & GAT Prep Built by a doctor, for Ethiopian doctors.
+4
UPDATED VERSION RELEASED GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS! MedDose — ERMP & GAT Prep Built by a doctor, for Ethiopian doctors. 1,500+ ERMP Questions 1,200+ GAT Questions WHAT MAKES US SPECIAL? PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price) 2025 ERMP Questions Included GAT Notes — with Worked Examples Ethics Notes Topic-Based Practice — by Department & Chapter Match Predictor — Available Now Live Simulator — Coming Soon UPDATE: The latest version resolves the previous loading/stuck issue and includes additional improvements. Please use the updated version for a smoother experience. Download the App here https://t.me/MedDoseERMP/24 Any Questions ?: @kasimAppMD

Nitsbin 3rd Edition — Call for Coauthors We are planning to release the 3rd Edition of Nitsbin soon and are looking for three Internal Medicine specialists and one Neurologist to join us as coauthors. We welcome interested Internists and Neurologists to contact us. Priority will be given to physicians currently working as university lecturers, particularly those with an interest in medical education and academic writing. If you are interested in becoming part of the Nitsbin 3rd Edition author team, please send us a DM at @NEUSguide. Inbox the following 1. Full Name 2. Internist/ Neurologist 3. Where are you working now 4. Experience Duration as Internist/ Neurologist

IMG_5119.MOV10.04 KB

UPDATED VERSION RELEASED GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS! MedDose — ERMP & GAT Prep Built by a doctor, for Ethiopian doctors.
+4
UPDATED VERSION RELEASED GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS! MedDose — ERMP & GAT Prep Built by a doctor, for Ethiopian doctors. 1,500+ ERMP Questions 1,200+ GAT Questions WHAT MAKES US SPECIAL? PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price) 2025 ERMP Questions Included GAT Notes — with Worked Examples Ethics Notes Topic-Based Practice — by Department & Chapter Match Predictor — Available Now Live Simulator — Coming Soon UPDATE: The latest version resolves the previous loading/stuck issue and includes additional improvements. Please use the updated version for a smoother experience. Download the App here https://t.me/MedDoseERMP/24 Any Questions ?: @kasimAppMD

Repost from Hakim Podcast
Our weekend conversations continue, and this week we talked about a fully funded master's degree in Rwanda. Dr. Abel Asfaw is
Our weekend conversations continue, and this week we talked about a fully funded master's degree in Rwanda. Dr. Abel Asfaw is studying for the MSc in Global Health Delivery at the University of Global Health Equity in Butaro, Rwanda, on the One Health track. He finished medical school in Addis Ababa and chose health systems and global health instead of clinical residency. In this conversation he explains both the decision and the route, step by step. For anyone thinking of applying: the next call opens on 14 December 2026 and closes on 31 January 2027. A bachelor's degree in any field is enough, you must not already hold a master's degree, and you must be a citizen, resident or refugee in an African country. There are three ways the degree can be paid for, and he takes us through all of them. Thank you, Dr. Abel Asfaw, for your time and thorough preparation. I am sure this will help someone in need. Have a great weekend! https://youtu.be/Bvo2xEmmmhI?is=jiljn2Arh3cVPO1r

Any clinic or hospital in need of an OB/GYN specialist license, please DM @DesOBG