ar
Feedback
𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

الذهاب إلى القناة على Telegram

🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

تُعد قناة 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 (@debolteam) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 674 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 251 في فئة الطب والمرتبة 1 849 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 674 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 127، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 47.52‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 22.54‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 8 875 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 209 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 86.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.

18 674
المشتركون
-324 ساعات
+27 أيام
+12730 أيام
أرشيف المشاركات
የዜጎች ሀገር ጤና ለብልፅግና! @debolteam
የዜጎች ሀገር ጤና ለብልፅግና! @debolteam

Ethiopia’s First Forensic Medicine Thriller Book MAC Ethiopia is excited to announce an upcoming forensic medicine thriller b
Ethiopia’s First Forensic Medicine Thriller Book MAC Ethiopia is excited to announce an upcoming forensic medicine thriller book, ዝምተኛው እማኝ developed in collaboration with Dr Tesfaye Gebrewold, Assistant Professor of Forensic Medicine and Toxicology. Inspired by real-life forensic cases and medical realities, the book brings them into a fictional thriller narrative creating a rare intersection of medicine, crime, investigation, literature, and storytelling. We are now preparing to launch our Sponsorship and Partnership Campaign, inviting organizations, brands, institutions, and individuals to become part of this journey. For sponsors, this is more than a book. It is an opportunity to associate your brand with an innovative Ethiopian literary project, reach a diverse professional and creative audience. If your organization would like to explore the sponsorship opportunities and partnership packages, reach out to MAC Ethiopia directly using the number +251922401205 #MACEthiopia

Rate his voice out of 10. Medicine and Art Dr.Kaleab, M.D, BSc Health Informatics, MSc Computer science , Graphics Designer , Voice over artist @debolteam

ለማንኛውም _ እኔ ምናገባኝ ብቻ ይሄን ያለቀ መፅሀፍ ለማሳተም Sponsor አፈላልጉልን እንጅ! ካገኛችሁ ደውሉልን +251922401205 @debolteam
ለማንኛውም _ እኔ ምናገባኝ ብቻ ይሄን ያለቀ መፅሀፍ ለማሳተም Sponsor አፈላልጉልን እንጅ! ካገኛችሁ ደውሉልን +251922401205 @debolteam

photo content

Is “Anesthesia Professional Specialist” the same as an “Anesthesiologist”? 🤔 What about Pharmacy Specialist, Midwifery Speci
Is “Anesthesia Professional Specialist” the same as an “Anesthesiologist”? 🤔 What about Pharmacy Specialist, Midwifery Specialist, and similar titles? Are we making professional titles unnecessarily confusing for the public? Let's discuss. 👇

በ4ቱ (Major) ፊልድ ስፔሻሊስቶች አሁን ላይ በየ ' Primary Hospital (በየወረዳው) ቢያንስ አንድ፣ አንድ ተዳርሷል። ከ 212 ሰዓት በላይ (ማለትም ከ 12 ቀን በላይ) ... የ 18 ቀን በነፃ ያገልግሉ ፣ ያልተከፈልንበትን አንሰራም ካሉ አባሯቸው ተብሎ ... ይህንን ትዕዛዝ በጋራ ለመቃወም እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። (ለመረጃችሁ ያህል) @debolteam

አይደለም ስፔሻሊቲ ፣ የህክምና ትምህርታቸው (Undergrad) መዘጋት ያለባቸው ብዙ ዩኒቨርስቲዎች አሉ። @debolteam

👎👎 እንደዚህ አይነት emoji ካያችሁ ካለ ሬዚደንት መጠግረር የሰለቻቸው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ስፔሻሊስቶች ናቸው። ለቀጣይ ትውልድ እያሰብን እንጅ ወገን። Balance demand and supply! @debolteam

እስኪ እንረጋጋ እና ያሉት ዩኒቨርስቲዎች ራሱ በ Standard መሠረት የስፔሻሊቲ ትምህርት በአግባቡ እየሰጡ እንደሆነ ጥናት ይደረግ። Academic Senior እንደሆነ የዎርዱን ስራ ሬዚደንት Cover ያድርግለት እንጅ...የትም ቢከፈት ግድ የለውም። እነዚህ 4 ፊልዶች በቃ የተለማማጅ ዩኒቨርስቲ መሞከሪያ ሆነው ይቅሩ። @debolteam

ገና ደንበጫ ዩኒቨርስቲም ስፔሻሊቲ ማስተማር ይጀምራል። @debolteam
ገና ደንበጫ ዩኒቨርስቲም ስፔሻሊቲ ማስተማር ይጀምራል። @debolteam

የሞት ምስጢር እንዴት ይፈታል? አንድ ዝምተኛ አካልስ እንዴት ማስረጃን ይናገራል? እውነት በሞት ጥላ ስር ተደብቆ ቢሆንስ? MAC Ethiopia ከዶ/ር ተስፋዬ ገብረወልድ፣ የፎረንሲክ ሕክምናና ቶክሲ
+1
የሞት ምስጢር እንዴት ይፈታል? አንድ ዝምተኛ አካልስ እንዴት ማስረጃን ይናገራል? እውነት በሞት ጥላ ስር ተደብቆ ቢሆንስ? MAC Ethiopia ከዶ/ር ተስፋዬ ገብረወልድ፣ የፎረንሲክ ሕክምናና ቶክሲኮሎጂ ረዳት ፕሮፌሰር ጋር በመተባበር የተዘጋጀውን «ዝምተኛው እማኝ» የተሰኘውን የፎረንሲክ ሕክምና ትሪለር መጽሐፍ በቅርቡ ለአንባቢያን ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው።     «ዝምተኛው እማኝ» በኢትዮጵያ በአይነቱና በይዘቱ የመጀመሪያ የሆነና ከእውነተኛ የፎረንሲክ(የአስክሬን ምርመራ) ግኝቶችና ከሕክምናዊ እውነታዎች ተነስቶ፣ የሞትን ምስጢር ወደ ሳይንስ፣ የሳይንስን ምርመራ ወደ ተደበቀው እውነት ፣ እውነታንም ወደ ሕያው ታሪክ የቀየረ ልዩ መጽሐፍ ነው። በፎረንሲክ ሕክምና፣ በወንጀል ምርመራና በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ መካከል አዲስ ድልድይ የፈጠረ፣ ከኢትዮጵያዊ የሙያ እውቀትና ከሥነ-ጽሑፋዊ ጥበብ የተወለደ ድንቅ ስራ ነው። እውነተኛ ጉዳዮች፣ የተደበቁ ምስጢሮች፣ የማይተኛ እውነት እና አንድ ዝምተኛ እማኝ። ይህ ታሪክ በቅርቡ ወደ አንባቢ ይደርሳል። የዚህ ልዩና ታሪካዊ ስራ አካል መሆን ወይም ምርትና አገልግሎትዎን በዚህ ሁለገብ መጽሐፍ ማስተዋወቅ ከፈለጉ፣ በውስጥ መስመር ያናግሩን። +251922401205

ዩኒቨርስቲ በምን ሙያ ዘርፍ ብትማር ትመክራላችሁ? ምክንያታችሁስ? @debolteam
ዩኒቨርስቲ በምን ሙያ ዘርፍ ብትማር ትመክራላችሁ? ምክንያታችሁስ? @debolteam

📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ!! 🚀 ለNGAT ፈተና በGATstudy App ይዘጋጁ! ቀደም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተጠቅመውበት ውጤታማ የሆኑበት! በ300 ብር ብቻ የአንድሮይድ እና የፒሲ ስ
📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ!! 🚀 ለNGAT ፈተና በGATstudy App ይዘጋጁ! ቀደም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተጠቅመውበት ውጤታማ የሆኑበት! በ300 ብር ብቻ የአንድሮይድ እና የፒሲ ስሪቶችን በአንድ ላይ ያግኙ። አንዴ ከጫኑት በኋላ ያለ ኢንተርኔት (Offline) ይሰራል! 👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/GATStudy መተግበሪያው ምን ምን ይዟል? 📝 2500+ ጥያቄዎች፦• ከAAU GAT፣ NGAT እና Model Exams የተሰበሰቡ። የቅርብ ጊዜዎቹን የNGAT 2025 እና 2026 ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው የያዘ። 📚 የጥናት ማስታወሻዎች (Notes & Quizzes)፦ Verbal, Quantitative, Analytical Reasoning እና አዲስ የተጨመረው Research Methodology (በ2025 ፈተና ላይ እንደተጠየቀው)። 🔤 1000+ ቃላት (Vocab)፦ ብዙ ጊዜ ፈተና ላይ የሚጠየቁ ቃላት ከነማብራሪያቸው እና flashcard ጥያቄዎች ። 📐 Formula Library:  Arithmetic, Algebra, Geometry, Statistics & Probability ከምሳሌዎች እና ምስሎች ጋር 🏆 Live Competition፦ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር ደረጃዎን የሚያዩበት። 📥 አሁኑኑ አውርደው ዝግጅትዎን ይጀምሩ፦ ➡️ GATstudy ለአንድሮይድ ስልኮች (v4.1.apk) ➡️ GATstudy ለኮምፒውተር/PC (v1.02.exe) 👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/GATStudy

አጨብጫቢዎች አንድ ላይ እንጫወታለን...አጨብጫቢ 👏🤣 @debolteam

ARHB-1.m4a14.81 MB

Ad Price package 1 Ad Stat Telegram Only 🤝1 Ad = 600 FB page only 🤝1 Ad = 800 Telegram with FB 🤝1 Ad = 1300 2 Ad 3 days apart Ad Price package Telegram Only 🤝2 Ad = 1000 FB page only 🤝2 Ad = 1500 Telegram with FB 🤝2 Ad = 2400 3 Ad every 3 days Ad Price package Telegram Only 🤝3 Ad = 1500 FB page only 🤝3 Ad = 2200 Telegram with FB 🤝3 Ad = 3300 @debolteam 😁

Ad ወልዲያ ፣ አፎሚያ (ዶ/ር ጥላሁን) መካ. ክሊኒክ በውስጥ ደዌ እንዲሁም የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ከተሟላ የላብራቶሪ እና አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር @debolteam
+2
Ad ወልዲያ ፣ አፎሚያ (ዶ/ር ጥላሁን) መካ. ክሊኒክ በውስጥ ደዌ  እንዲሁም የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ከተሟላ የላብራቶሪ እና አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር @debolteam

When they start taxing duty payments, that will be the time to declare the second round of the strike. At that point, it will be a doctors-led civil servants’ movement. Until they actually put it into practice, please do not circulate or promote the letter. @debolteam

ከይቅርታ ጋር በውስጥ መስመር በብዛት እየደረሰን ያለ መልእክት እንደወረደ የፃፍነው... መንግስት ከሀምሌ ወር በፊት ያለውን ውዝፍ ክፍያ "እግራችሁን ብሉ" ፣ እንዳታስቡት አለን። እውነት ነው? የመንግስት አጭበርባሪ 🤔 @debolteam