ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 107 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 107 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 107
订阅者
+2924 小时
+2067
+66030
帖子存档
፡ ሚሆን መስሎን ሳቃቸው ላይ ትንሽ እልፍኝ ብናንጽም ቀን ሲከፋም ጉዳታቸው አስቆጥቶን እቀኑ ላይ ብናምጽም ሙቀት ሽተው ጥለው ሔዱ እኛ በርተን ስንከስም! ላንቺ ነው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ደብረ ታቦር ! ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ በ32 ዓመት ከ6 ወር ከ13 ቀን፣ በዘመነ ማቴዎስ፣ በወርኃ ነሐሴ በዕለተ እሑድ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮ
እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ደብረ ታቦር ! ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ በ32 ዓመት ከ6 ወር ከ13 ቀን፣ በዘመነ ማቴዎስ፣ በወርኃ ነሐሴ በዕለተ እሑድ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን ገልጧል፡፡

አምርረህ አትጥላ ያ ሰው ውስጥህ እንዲኖር እየፈቀድክለት ነው! ትልቁ ሰላም ግን መተው ነው ተወው እያየኸው ፤ ክፉ ሳትመላለስ ተወው!!!

ባሉበት መቆም ምልክት አያደርግም ባለህበት እንድትረሳም አንዳንዴ ያደርግሃል ያ ደግሞ እጅግ ሰባሪ ነው! "እያሉ መረሳት"

የሞቴን ቀን ያፋጠነው መታመሜ አይደለም ለመዳን ጥረት አለማድረጌ እንጂ!

ትላንትም ዛሬም ነገም ከፊታችን ያለው በይቅርታ ነው

ትኩረት ለመሳብ መሞከር ችላ መባልን አስከትሎ የእኛነታችንን ጥራት ይቀንስብናል!!!

በጠዋት የነቃነው በእግዚአብሔር ነፃ የሆነ መልካም ፈቃድ ነው .... ከራሳችን ማድረግ ካቃተን እንኳን በነፃ ከተሰጠን ብዙ ነገር ውስጥ ለሚያስፈልጋቸው ሰወች እናካፍል ከልባችን ከሰጠን ደስታችን ከኛ አይርቅም.....🫶@dagi1u

የሰውን ስሜት መረዳት እና ኖሮበት ማለፍ የተለያዩ ነገሮች ናቸው! ውስጠ ስሜታቸውን ብንችል አናቅልባቸው።

ፍቅር ይበልጣል እዉነተኛ ሀይሉን የምንረዳወ የሆነን ሰዉ ክብሬ በለጠ ብለን ተለይተነወ የማይነጋ ለሊት ስናሳልፍ የማይመሽ ቀን ሰንዉል መሳቅ አቅቶን ተደብቀን ሰናለቅስ መተንፈስ ህመም ሲሆንብን ነወ ሁላችንም እዉነታዉን እናወቃለን🥺🥺

፡ "አንድ ሰው በየቀኑ ከተመሳሳይ ሰዎች ጋር የሚገናኝ ከሆነ፡ በመጨረሻ እነዚህ ሰዎች የህይወቱ አካላት ይሆናሉ፡፡ እናም ሰውየው እንዲለወጥ ይፈልጋሉ፡፡ እነሱ እንደሚፈልጉት ካልሆነላቸው ይናደዱበታል፡፡ ሁሉም ሰው ስለሌሎች ሰዎች አኗኗር በደንብ የሚያውቅ የራሱን ግን የማያውቅ ይመስላል፡፡" "አልኬሚስቱ"

ስትኖረው ማታቀው ስታልፈው እንባን ያስፈስስሃል ትዝታ ከባድ ነው።

ቅርበት የሚያመጣብህ ንቀት ባለመቅረብህ ከሚሰጥህ ስም የሚበልጥ ነው!

፡ "አንተ የሆነ ነገር ስትፈልግ አለም ሁሉም ታሳካው ዘንድ ሊተባበርህ ይነሳል፡፡" "አልኬሚስቱ"

እውነት አንዲት ብቻ ከሆነች መንታ እውነቶች ውሸት ሊሆኑ ነው ማለት ነው!

፡ "አንተ የሆነ ነገር ስትፈልግ አለም ሁሉም ታሳካው ዘንድ ሊተባበርህ ይነሳል፡፡" "አልኬሚስቱ"

የመልካምነት ማደሪያ የዋህነት ነው ፤ ብልጠት ደግሞ ልክም ቢሆን ትንሽ ተንኮል አያጣውም!!!

አንዳንዴ የሚያስንቅህ ሁኔታዎችን እያየህ ራስህን እየጎዳህ የምትተባበረው ነገር ነው!!!

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️