ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 107 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 107 名订阅者。

根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 107
订阅者
+2924 小时
+2067
+66030
帖子存档
በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

በመታየት የሚኖር ከመሆን መምሰል ይቀለዋል።

ዝንብ ቆሻሻን ምትመርጠው ቆሻሻው ምቹ ሆኖ ስለተገኘላትና እንዳትጠጋው ስላላደረገ ነው።

፡ የራሱን አግዝፎ በሌሎቹ ሀሳብ ጥል እያረገዘ ስንቱስ ባላወቀው ከቂም ቁጭቱ ስር ራሱን በዘበዘ ባይመችም እንኳን የመኖር ምሪቱ እንዳሹት ባይፀድቅም በሰው አለመፍረድ ችሮታን ነው እንጂ ጥል አይታጠቅም ✍Mekdi @amen1995

፡ የይቅርታሽ ብዛት ከጥፋቴ በዝቶ ዘወትር ሲታደስ መጸጸቱን ትቼ በትግስትሽ ግዛት መሻቴ ነው መንገስ! ስለዚህ ስ ለ ዚ ህ… ልቤን እንድገራ ጸጸቱ እንዲያውቀኝ ምህረትሽ ቀሎ እቅፍሽ ሲጣራ ዘወትር አይገኝ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

"ኢትዮጲያዊነት በአምስት አምዶች የታነጸ መኖሪያ እልፍኝ ነው፡፡ ጥልቅና ሰፊ እውቀት፡ መዛል የሌለበት ትጋት በትዕግስት የታሸ ጀግንነት፡ ርኩሰት የሌለበት ቅድስና፡ ግብዝነት የሌለበት ሚስጢራዊ ሕይወት ነው!" "ዝጎራ"

ምት ያጠነክራል ሚስማር ምስክር ናት!

ለራሳችን ምህረትንና ትምህርትን ካልሰጠን አስጠሊታ ትላንትኖቻችን መቃብር ናቸው።

፡ "ሁሉን ነገር ማጣት ሰቀቀን ቢሆንም ሁሉን ነገር ማግኘትም ዕዳ ይሆናል፡፡ ምንም አለማወቅ ባዶነት ቢሆንም ሁሉን ማወቅ ደግሞ ሸክምም ይሆናል፡፡" "ዝጎራ"

አለመታደልን ከታደልክ ስምህ ለብዙዎች መራራ ነው።

አለማወቅ እውቀት ላይሆን አለማወቅን ደጋግሞ መናገር በዘላቂነት አያስከብርም እውነት ተናጋሪ አድርጎ!

ቤተሰቦች የመወያያ ርዕስ ካላቹ እንካቹ በሉን እንጫወት?!

ልብህ ሲጥል አፍህ ውድቀቱን አያሳምር ከተውክ አፍህ ደግሞ አይጣለው።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የጥበብ ማዕድ - Telegram 频道 @yetbebmead_ab 的统计与分析