የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 968 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 968 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 661,过去 24 小时变化为 94,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 341 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 968
订阅者
+9424 小时
+2527 天
+66130 天
帖子存档
15 968
የዝቅተኝነት ስሜት ሲሰማህ ካንተ ወገን የተሳካለትን ሰው ስም ብቻ ሁሌ እየጠራህ የኔ ነው ትላለህ።
አንተም ስራ ሁነው ፤ ለምን ትጠባለህ!
15 968
ቤተሰቦች ለ 130ኛ ጊዜ ለሚከበረው ለ አድዋ የነፃነትና ለድል ቀን እንኳን አደረሳችሁ።
ክብር ለጀግኖች ፤ ክብር ለመሪዎቹ ፤ ክብር ከጦረኞች እኩል ለተሰለፉ ለተሰዉ እንስሳቶቻችን!!!
15 968
+2
⚫️⚫️አድዋ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት!⚫️⚫️
የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ።
የአድዋ ጦርነት
የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል
Battle of Adwa
ቀን:- የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ቦታ :- አድዋ፤ ኢትዮጵያ
ውጤት: የኢትዮጵያ ድል
#130ኛው_የዓድዋ_ድል_በዓል
#የካቲት_23_1888
#የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት
15 968
ያኖሩህን ደርሰህ ለማኖር እየታገልክ የራስህን ሕይወት በገፋህ ለሌሎች ግን ሐሳብህ ራስ ወዳድነት ነው!
ላይረዱህ የውስጥን ፣ ላያሟሉልህ መሻትህን ቀርበው አውርተውህ እንደ ጤነኛ የማያዩህ ሰዎች ብዙ ናቸው… መፍትሔው ትቶ መሔድ ነው!!!
15 968
አንዷ የተበላሸች ሙሉ ጤነኛን ለመበከል በጣም ይቀላታል
አንዱ ጥሩ ግን ብዙ የሳተን ለመለወጥ ሲሞክር ምን አልባት ሊስትም ይችላል! አርፎ መቀመጡ ይሻላል።
15 968
ለልጅዎ አስጠኚ ይፈልጋሉ
ይህንን ፍላጎቶን DAG Tutorial ያሟላል
_ ለሁሉም ክፍል ተማሪዎች በቂ እውቀት እና ችሎታ ባላቸው አስጠኚዎች ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ
_ ለተፈታኝ ( 6 ፣ 8 እና 12) ተማሪዎች በቂ እገዛ ማድረግ አጋዥ መፅሃፍትን የቀደሙ ፈተናዎችን ማሰራትን ያካትታል
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እና ለማንኛውም ጥያቄ @Dersani21 0964422532
Are you looking for a tutor for your child? DAG Tutorial will fulfill your needs.
For students of all grade levels, we provide qualified and skilled tutors at a reasonable price.
For national exam candidates (Grades 6, 8, and 12), we offer strong support, including the use of supplementary books and practicing previous exam questions.
You can contact @Dersani21 0964422532
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
