ch
Feedback
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

前往频道在 Telegram

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns

显示更多

📈 Telegram 频道 Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 的分析概览

频道 Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 125 775 名订阅者,在 体育 类别中位列第 361,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 218

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 125 775 名订阅者。

根据 31 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 120,过去 24 小时变化为 104,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.68%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.72% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 861 次浏览,首日通常累积 903 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 6

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashio...

凭借高频更新(最新数据采集于 01 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

125 775
订阅者
+10424 小时
-3227
-1 12030
帖子存档
🚨 የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በኦክቶበር 5 ከጣልያን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የስታድ ደ ፍራንስ ስታድየም መግቢያ ትኬት ተሽጦ አልቋል። ከ35 ዩሮ አንስቶ እስከ 175 ዩሮ ዋጋ ተሽጦ ትኬት አልቋል።
🚨 የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በኦክቶበር 5 ከጣልያን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የስታድ ደ ፍራንስ ስታድየም መግቢያ ትኬት ተሽጦ አልቋል። ከ35 ዩሮ አንስቶ እስከ 175 ዩሮ ዋጋ ተሽጦ ትኬት አልቋል። Zinédine Zidane effect. 😍 "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በፕሪ ሲዝን ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። ብራያን እምቡሞ ለማን ዩናይትድ ሁለቱንም ግቦች ማስቆጠር የቻለ ተጫዋች ነው። "Share" @d
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በፕሪ ሲዝን ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። ብራያን እምቡሞ ለማን ዩናይትድ ሁለቱንም ግቦች ማስቆጠር የቻለ ተጫዋች ነው። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ዣኦ ፔድሮ በቀጣዮቹ ቀናት ውስጥ በቼልሲ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ይፈርማል። በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርስዋል። እስከ 2033 ድረስ የሚያቆየው ውል ሲሆን ደሞዙም የሚጨመር ይሆናል። ሁሌም እ
🚨 ዣኦ ፔድሮ በቀጣዮቹ ቀናት ውስጥ በቼልሲ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ይፈርማል። በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርስዋል። እስከ 2033 ድረስ የሚያቆየው ውል ሲሆን ደሞዙም የሚጨመር ይሆናል። ሁሌም እንደሚባለው የማይነካ ተጫዋች ነው። [GuillermoRai, Cahemota, Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቡሩኖ ጉይማሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር እየተጠቃለለ ነው።
🚨 ቡሩኖ ጉይማሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር እየተጠቃለለ ነው።

🚨 ቡሩኖ ጉይማሬሽ ወደ አርሰናሌ ተጠናቋል። 80 ሚልዮን ዩሮ እና የሚጨመር 12 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ! ፊርማው በዚሁ ሳምንት መጨረሻ በለንደን ይጠናቀቃል። ➛ [ESPNBrasil] "Share" @dyn
🚨 ቡሩኖ ጉይማሬሽ ወደ አርሰናሌ ተጠናቋል። 80 ሚልዮን ዩሮ እና የሚጨመር 12 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ! ፊርማው በዚሁ ሳምንት መጨረሻ በለንደን ይጠናቀቃል። [ESPNBrasil] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

ሻቢ አሎንሶ ስለ ሙድሪክ 🗣 "ለሙድሪክ ደስተኛዎች ነን እና የቡድኑ አባል እንዲሆንም እንፈልጋለን።" "በነዛ ሁኔታዎች በምን ዓይነት ሁዬታ ውስጥ እንደነበር ላንረዳው እንችል ይሆናል ግን ከእኛ ሙሉ
ሻቢ አሎንሶ ስለ ሙድሪክ 🗣 "ለሙድሪክ ደስተኛዎች ነን እና የቡድኑ አባል እንዲሆንም እንፈልጋለን።" "በነዛ ሁኔታዎች በምን ዓይነት ሁዬታ ውስጥ እንደነበር ላንረዳው እንችል ይሆናል ግን ከእኛ ሙሉ ድጋፍ አለው።"

🚨 ሮድሪ ወደ ሪያልማድሪድ በትክክለኛው መንገድ ላይ ይገኛል። ወደ 65 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ስምምነት ነው። ማንችስተር ሲቲዎች የአዩብ ቡዋዲን ዝውውር ለማጠቃለል እየጠበቁ ይገኛሉ። ➛ [Rodra10
🚨 ሮድሪ ወደ ሪያልማድሪድ በትክክለኛው መንገድ ላይ ይገኛል። ወደ 65 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ ስምምነት ነው። ማንችስተር ሲቲዎች የአዩብ ቡዋዲን ዝውውር ለማጠቃለል እየጠበቁ ይገኛሉ። ➛ [Rodra10_97] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አርቢ ላይፕዚሾች ለዛሬሬ የወዳጅነት ጨዋታቸው ያን ዲዮማንዴ እንደታመመ ገልፀዋል። ➛ [Phillipphinze24] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 አርቢ ላይፕዚሾች ለዛሬሬ የወዳጅነት ጨዋታቸው ያን ዲዮማንዴ እንደታመመ ገልፀዋል። [Phillipphinze24] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ኤንድሪክ በሪያልማድሪድ ቤት ያለው እጣፋንታ የተረጋገጠ አይዱም። ኤስፒ መዳረሱን ተከትሎ ብራዚላዊው ተጫዋች በድጋሚ በውሰት መሰጠት ሌላ አማራጭ ሊሆን ይችላል። ➛ [AS] "Share" @dynam
🚨 ኤንድሪክ በሪያልማድሪድ ቤት ያለው እጣፋንታ የተረጋገጠ አይዱም። ኤስፒ መዳረሱን ተከትሎ ብራዚላዊው ተጫዋች በድጋሚ በውሰት መሰጠት ሌላ አማራጭ ሊሆን ይችላል። [AS] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ትራብዞንስፐሮች ሞሀመድ ሳላህን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበውለታል። በዓመት 17 ሚልዮን ዩሮ የሚያስገኝለት ውል ሲሆን የሁለት ዓመት ውልም ነው። ➛ [yagosabuncuoglu] "Share" @dyn
🚨 ትራብዞንስፐሮች ሞሀመድ ሳላህን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበውለታል። በዓመት 17 ሚልዮን ዩሮ የሚያስገኝለት ውል ሲሆን የሁለት ዓመት ውልም ነው። [yagosabuncuoglu] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አርቢ ላይፕዚሾች በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ያን ዲዮማንዴ ከስኳዱ ውጪ ሆኗል።❌👀 "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 አርቢ ላይፕዚሾች በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ያን ዲዮማንዴ ከስኳዱ ውጪ ሆኗል።❌👀 "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አርሰናሎች ቪኒሽየስ ዡኒዮርን ለማስፈረም እና ለመሞከር ለወራቶች ከመጋረጃ ጀርባ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል።
🚨 አርሰናሎች ቪኒሽየስ ዡኒዮርን ለማስፈረም እና ለመሞከር ለወራቶች ከመጋረጃ ጀርባ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል።

🚨 ቪኒሽየስ ዡኒዮር የአርሰናሎች ዋነኛ ኢላማ ነው። ቪኒ በማድሪድ ውሉን ካላደሰ አርሰናልን ለመቀላቀል ፍላጎት ሊኖረው ይችላል። አርሰናልን ከመረጠ ያለ ምንም ችግር ሁለቱም ወገኖች በግል ጥቅማጥቅሞ
🚨 ቪኒሽየስ ዡኒዮር የአርሰናሎች ዋነኛ ኢላማ ነው። ቪኒ በማድሪድ ውሉን ካላደሰ አርሰናልን ለመቀላቀል ፍላጎት ሊኖረው ይችላል። አርሰናልን ከመረጠ ያለ ምንም ችግር ሁለቱም ወገኖች በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት እንደሚደርሱ ይጠበቃል። ➛ [Marico Cortegana, David Ornstein] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቪኒ ዡኒዮር ከሪያልማድሪድ ጋር ከስምምነት ካልደረሰ አርሰናልን ለመቀላቀል ክፍት ነው። ➛ [Marico Cortegana, David Ornstein] "Share" @dynamicsport @dynamic
🚨 ቪኒ ዡኒዮር ከሪያልማድሪድ ጋር ከስምምነት ካልደረሰ አርሰናልን ለመቀላቀል ክፍት ነው። ➛ [Marico Cortegana, David Ornstein] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 BREAKING! ቪኒሽየስ ዡኒዮር በሪያልማድሪድ ውሉን ለማራዘም ፍላጎቱን ለመቀነስ ክፍት ነው። ➛ [Marico Cortegana, David Ornstein] "Share" @dynamicsport @dy
🚨 BREAKING! ቪኒሽየስ ዡኒዮር በሪያልማድሪድ ውሉን ለማራዘም ፍላጎቱን ለመቀነስ ክፍት ነው። ➛ [Marico Cortegana, David Ornstein] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ሚካ ጎድትስ ወደ ፔዤ የሚያደርገው ዝውውር ከመጠናቀቅ የራቀ ነው። የአያክስ ቴክኒካል ዳይሬክተር የሆኑት ጆርዲ ክራይፍ ቤልጂያኑን ተጫዋች በዚህ ክረምት መሸጥ አይፈልጉም። ቢያንስ ለተጨማሪ አንድ
🚨 ሚካ ጎድትስ ወደ ፔዤ የሚያደርገው ዝውውር ከመጠናቀቅ የራቀ ነው። የአያክስ ቴክኒካል ዳይሬክተር የሆኑት ጆርዲ ክራይፍ ቤልጂያኑን ተጫዋች በዚህ ክረምት መሸጥ አይፈልጉም። ቢያንስ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ሊያቆዩት ይፈልጋሉ። በሩ ክፍት ነው ግን ከፍተኛ ዶላር መክፈል አለባቸው። ሳይባሪ ወደ ሙኒክ በ50 ሚልዮን ዩሮ እና በሚጨመር ክፍያ ካደረገው ዝውውር በላይ ክፍያ ይፈልጋሉ። አያክሶች ምርጥ ተጫዋቾቻቸውን በትልቅ ዋጋ መሸጥ እንደሚችሉ ማሳየት ይፈልጋሉ። ➛ [MikeVerweij] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ቲያጎ ፒታርች በፉልሀም ስምምነቱን ፈርሟል። ስፓኒያርዳዊው ተጫዋች በዚህ ክረምት ከጎንዛሎ ጋርሲያ እና ከሴሳር ፓላሲዮስ በመቀጠል የአርቢዮላን ቡድን የሚቀላቀል ሶስተኛው የሪያልማድሪድ ተጫዋች ሊ
🚨 ቲያጎ ፒታርች በፉልሀም ስምምነቱን ፈርሟል። ስፓኒያርዳዊው ተጫዋች በዚህ ክረምት ከጎንዛሎ ጋርሲያ እና ከሴሳር ፓላሲዮስ በመቀጠል የአርቢዮላን ቡድን የሚቀላቀል ሶስተኛው የሪያልማድሪድ ተጫዋች ሊሆን ይችላል። አማካኙ ተጫዋች በጆዜ ሞሪኒሆ ቡድን በዋናው ቡድን አይታሰብም። ➛ [AS] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 OFFICIAL:- ናይጄሪያ የ2026 የካፍ አዋርድን ታስተናግዳለች። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ናይጄሪያ የ2026 የካፍ አዋርድን ታስተናግዳለች። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ሚካ ጎድትስ ለፔዤ አረንጓዴ መብራቱን ሰቷል። ከአያክስ ጋር ድርድሮች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል። አያክሶች የመነሻ 60 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynam
🚨 ሚካ ጎድትስ ለፔዤ አረንጓዴ መብራቱን ሰቷል። ከአያክስ ጋር ድርድሮች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል። አያክሶች የመነሻ 60 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport