General Wingate Polytechnic college-Official channel
前往频道在 Telegram
ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን። የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።
显示更多📈 Telegram 频道 General Wingate Polytechnic college-Official channel 的分析概览
频道 General Wingate Polytechnic college-Official channel (@wingetpolytechniccollege) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 159 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 138,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 159 名订阅者。
根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 838,过去 24 小时变化为 56,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 52.46%。内容发布后 24 小时内通常能获得 21.84% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 901 次浏览,首日通常累积 2 873 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን።
የአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርተፍኬት ባለቤት።”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
13 159
订阅者
+5624 小时
+3577 天
+83830 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+780
在0个频道中
八月 '26
+157
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+95
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+18
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+37
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+44
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+35
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+872
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 895
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+596
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+132
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+123
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+25
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+19
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+73
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 653
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+1 890
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+510
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+276
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+261
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+146
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+93
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+114
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+129
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+134
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+121
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 371
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+892
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+395
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+137
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+112
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+98
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+70
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+190
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+607
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+227
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+100
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+104
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+133
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+121
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+187
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+213
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+812
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+378
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+56
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+71
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+61
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+115
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+134
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+78
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+76
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+897
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 26 九月 | +3 | |||
| 25 九月 | +56 | |||
| 24 九月 | +32 | |||
| 23 九月 | +54 | |||
| 22 九月 | +67 | |||
| 21 九月 | +73 | |||
| 20 九月 | +21 | |||
| 19 九月 | +54 | |||
| 18 九月 | +45 | |||
| 17 九月 | +38 | |||
| 16 九月 | +78 | |||
| 15 九月 | +39 | |||
| 14 九月 | +48 | |||
| 13 九月 | +23 | |||
| 12 九月 | +8 | |||
| 11 九月 | +20 | |||
| 10 九月 | +7 | |||
| 09 九月 | +6 | |||
| 08 九月 | +11 | |||
| 07 九月 | +10 | |||
| 06 九月 | +16 | |||
| 05 九月 | +13 | |||
| 04 九月 | +12 | |||
| 03 九月 | +25 | |||
| 02 九月 | +7 | |||
| 01 九月 | +14 |
频道帖子
አርብ፡- መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም
ኮሌጁ ከፑራቶስ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ ዙር የቤከሪ ሰልጣኞች አስመረቀ!!
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከፑራቶስ (Puratos Bakery School Charity Organisation) ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 24 የመጀመሪያ ዙር የቤከሪ ሙያ ሰልጣኞች ዛሬ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።
በኬክ፣ ዳቦ እና ቸኮሌት አሰራር የሰለጠኑት እነዚህ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምዘናን ሙሉ በሙሉ ያለፉ ሲሆን የትምህርት ወጪያቸውም ሙሉ በሙሉ በፑራቶስ ተቋም የተሸፈነ ነው።
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር አኔሊስ ቨርስቲሼል (Annelies Verstichel)፣ የፑራቶስ ድርጅት መስራችና ሃላፊ ኤዲ ቫን ጆል ስግርስ (Jole segeres)፣ የተለያዩ ድርጅቶች ኃላፊዎች፣ የኮሌጆች አመራሮች እንዲሁም የተመራቂ ቤተሰቦች ታዳሚ ሆነዋል።
የኮሌጁ ዲን አቶ መለሰ ይግዛው በስነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት ይህ ስልጠና የመንግሥትና የግል ተቋማትን (PPP) አጋርነት በማጠናከር የክህሎት ክፍተቶችን ለማስቀረት ታስቦ የተዘጋጀ የክህሎትና የቴክኖሎጂ ማሸጋገር ፕሮግራም ነው ብለዋል፡፡ ዋና ዲኑ አክለውም ሰልጣኞቹ ስልጠናቸውን አጠናቀው ከመመረቃቸው በፊት ሙሉ በሙሉ በካርፉር (Carrefour) ኩባንያ የሥራ ዕድል ማግኘታቸው የትብብሩን ስኬታማነት እንደሚያሳይ አብራርተዋል።
ኮሌጁ በቀጣይም ጥራቱን የጠበቀ ስልጠና በመስጠትና የሰልጣኞችን ቁጥር በማሳደግ የገበያውን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ ሙያተኞችን ለማፍራት እየሰራ ይገኛል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››
| 2 | 没有文字... | 2 581 |
| 3 | 没有文字... | 2 485 |
| 4 | ማክሰኞ:- መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም
ኮሌጁ ከባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ አካሄደ!!
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአዲስ ከተማ፣ በኮልፌ ቀራንዮ እና በጉለሌ ክፍለ ከተሞች ስር ከሚገኙ ከ20 በላይ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ጋር በዛሬው ዕለት ስኬታማ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡
ይህ የባለድርሻ አካላት መድረክ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል በሚደረገው ዝግጅት ዙሪያ፣ በቀጣይ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በጋራ ለሚሰጡ የሙያ ስልጠናዎች አተገባበር ሂደት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ውስጥ ያለውን ትግበራ ይበልጥ ለማጠናከርና ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉትና የውይይቱን ዋና ዓላማ ያብራሩት የኮሌጁ የስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ዲን የሆኑት አቶ ጀቤሳ ሙላቱ ሲሆኑ የመድረኩ አካል በሆነው መርሃ ግብርም የኮሌጁን የስኬት ጉዞ እና አሁን ያለውን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስገነዝብ ሰፊ ገለጻ ቀርቧል፡፡
በሌላ በኩል በ2018 ዓ.ም በነበሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች የተመዘገቡ ስኬቶችን፣ የመጡ ለውጦችን፣ እንዲሁም የታዩ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን በዝርዝር በሰነድ ያቀረቡት ደግሞ የኮሌጁ የምክር እና ስራ ትስስር ዘርፍ አስተባባሪ የሆኑት አቶ አዲሱ አዝመራው ናቸው፡፡ አቶ አዲሱ አያይዘውም በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትብብር ለማከናወን የታቀዱ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማመላከት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡
ተሳታፊ ርዕሳነ መምህራኑም ከኮሌጁ ጋር በቅርበት በመቀናጀት ዘመኑን የዋጀና ብቁ ሀገር ተረካቢ ኃይል ለማፍራት፣ የጋራ ቁሳዊና ሰብዓዊ ግብዓቶችን እንዴት አቀናጅተን መጠቀም እንችላለን በሚለው ጉዳይ ላይ ሰፊ ምክክር አድርገዋል፡፡ በተለይም በተማሪዎች ዘንድ የሙያ ስልጠናን በተመለከተ ግንዛቤ በመፍጠር የጎላ የአመለካከት ለውጥ ለማምጣት በሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ገንቢ ሀሳቦች ተንሸራሽረዋል፡፡
በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት" | 4 437 |
| 5 | 没有文字... | 4 209 |
| 6 | ቅዳሜ:- መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ∙ም
ማስታወቂያ
ምዝገባችሁን ላላከናወናችሁ ነባር ሰልጣኞች በሙሉ የማጠናቀቂያ ምዝገባ ማስታወቂያ
በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 ዓ.ም ስልጠናችሁን የምትከታተሉ እና በተለያዩ ምክንያቶች በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ያልተመዘገባችሁ የቀን፣ የማታ እና የዊኬንድ ነባር ሰልጣኞች በሙሉ የማጠናቀቂያ ምዝገባ የሚከናወነው በቀጣዮቹ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2019 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በኮሌጁ ግቢ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ለማታ ሰልጣኞች የተሰጠ ልዩ ማሳሰቢያ፡- በተጠቀሱት ሁለት ቀናት (መስከረም 11 እና 12) የማታ ሰልጣኞች ምዝገባ እስከ ምሽቱ 12፡30 ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል።
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
· ከተጠቀሰው የማጠናቀቂያ ጊዜ (ከመስከረም 12) በኋላ ለሚመጣ ማንኛውም ሰልጣኝ የቅጣት ክፍያ የሚኖር መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
· ሰልጣኞች ለምዝገባ ሲመጡ የመመዝገቢያ ክፍያ ደረሰኝ እና ያሳደሱትን የኮሌጁን መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት | 7 559 |
| 7 | ለነባር ዊኬንድ ሰልጣኞች ምዝገባ ማስታወቂያ
የነባር ዊኬንድ ሰልጣኞች ምዝገባ ከመስከረም 9 እስከ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚካሄድ መግለፃችን ይታወቃል።
ሆኖም መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም እሁድ ቀን በመሆኑና የባንክ አገልግሎት ስለማይኖር ሁላችሁም ነባር የዊኬንድ ሰልጣኞች ምዝግባችሁን ነገ ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲታጠናቅቁ እንገልጻለን።
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
ምዝገባውን ለማከናወን የመመዝገቢያ ክፍያ በመክፈል የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብና ማስመዝገብ አለባችሁ።
ማንኛውም ሰልጣኝ ወደ ኮሌጁ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ ይዞ መምጣትና ማሳደስ ይጠበቅበታል።
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት | 7 433 |
| 8 | ማክሰኞ:- መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ∙ም
የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ጥሪ ቀረበ!!
የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶቻቸው ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ የሁሉም ወገን ንቁ ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተካሄደ የውይይት መድረክ ላይ ተገለጸ።
በውይይቱ ወቅት እንደተገለፀው በመስከረም ወር የሚከበሩት እነዚህ ታላላቅ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት የሕዝቦች የጋራ አብሮነትና ወንድማማችነት ማጠናከሪያ ናቸው ተብሏል።
በዓላቱ በሰላም እንዲጠናቀቁ መንግሥት የጸጥታና የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዎችን የመስራት ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ዜጎች ደግሞ ከስጋትና ከከፋፋይ አስተሳሰቦች የጸዳ አቀባበል በማድረግ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባልም ተብሏል።
በበዓላቱ የሚገለጹት የእርቅ፣ የይቅርታና የአብሮነት እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ተጠቁሟል።
በመጨረሻም የመስቀል ደመራና የኢሬቻ በዓላት ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ እያንዳንዱ ዜጋና ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ጥሪ ተላልፏል።
በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት | 8 858 |
| 9 | ማክሰኞ:- ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ∙ም
ኮሌጁ የ«ጽናት ቀን»ን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ!!
ከ200 በላይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የኮሌጁ ሰራተኞች እና በቋሚነት ድጋፍ ለሚደረግላቸው 13 ህፃናት ቤተሰቦች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበርክቷል፡፡
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ «የጽናት ቀን»ን እና መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ በተቋሙ ውስጥ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የደግነት ባህልን የሚያጎላ አርአያነት ያለው የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናውኗል።
በዚሁ መርሃ ግብር ላይ በኮሌጁ ውስጥ ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ላላቸው ከ200 በላይ ሰራተኞች እንዲሁም ኮሌጁ በየወሩ በቋሚነት ድጋፍ እያደረገ ለሚያሳድጋቸው 13 ህፃናት ቤተሰቦች የበዓል መዋያ የሚሆን የዘይት እና የዱቄት ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
የዚህ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ዋና ዓላማ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ያሉ የሥራ ባልደረቦችን መደገፍ፣ በስራ ቦታ ላይ የመተሳሰብና የመረዳዳት ባህልን ማጠናከር እንዲሁም «የአንዱን ችግር ሌላው በመጋራት» የጽናትና የአንድነት መንፈስን ማጎልበት እንደሆነ ተገልጿል።
በዕለቱ እንደተገለፀው «ጽናት» በፈተናዎች ፊት ተስፋ አለመቁረጥና ወደፊት መጓዝ ብቻ ሳይሆን እጅ ለእጅ ተያይዞ አብሮ ማደግ፣ እርስ በርስ መደጋገፍና አብሮነትን ማጠናከር ጭምር በመሆኑ በተቋሙ ማህበረሰብ መካከል ያለውን ወንድማማችነትና አብሮነት የበለጠ ያጠናከረና ለመጪው አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋንና ተነሳሽነትን ይፈጥራል ተብሏል።
የስጦታው ተጠቃሚ የሆኑ የኮሌጁ ሰራተኞችና የህፃናት ቤተሰቦችም በተደረገላቸው ድጋፍና በተቸራቸው ወንድማማችነታዊ ፍቅር የተሰማቸውን ጥልቅ ደስታ ገልጸው ለኮሌጁ አመራሮችና ማህበረሰብ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
«ጽናት ማለት በፈተና ፊት አለመቆም፤ አብሮነትን በማጠናከር ወደፊት መጓዝ ነው!»
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት" | 9 268 |
| 10 | 没有文字... | 10 409 |
| 11 | 没有文字... | 1 |
| 12 | ማክሰኞ:- ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ∙ም
ኮሌጁ የ«ጽናት ቀን»ን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ!!
ከ200 በላይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የኮሌጁ ሰራተኞች እና በቋሚነት ድጋፍ ለሚደረግላቸው 13 ህፃናት ቤተሰቦች የበዓል መዋያ ስጦታ ተበርክቷል፡፡
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ «የጽናት ቀን»ን እና መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ በተቋሙ ውስጥ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የደግነት ባህልን የሚያጎላ አርአያነት ያለው የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናውኗል።
በዚሁ መርሃ ግብር ላይ በኮሌጁ ውስጥ ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ላላቸው ከ200 በላይ ሰራተኞች እንዲሁም ኮሌጁ በየወሩ በቋሚነት ድጋፍ እያደረገ ለሚያሳድጋቸው 13 ህፃናት ቤተሰቦች የበዓል መዋያ የሚሆን የዘይት እና የዱቄት ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
የዚህ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ዋና ዓላማ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ያሉ የሥራ ባልደረቦችን መደገፍ፣ በስራ ቦታ ላይ የመተሳሰብና የመረዳዳት ባህልን ማጠናከር እንዲሁም «የአንዱን ችግር ሌላው በመጋራት» የጽናትና የአንድነት መንፈስን ማጎልበት እንደሆነ ተገልጿል።
በዕለቱ እንደተገለፀው «ጽናት» በፈተናዎች ፊት ተስፋ አለመቁረጥና ወደፊት መጓዝ ብቻ ሳይሆን እጅ ለእጅ ተያይዞ አብሮ ማደግ፣ እርስ በርስ መደጋገፍና አብሮነትን ማጠናከር ጭምር በመሆኑ በተቋሙ ማህበረሰብ መካከል ያለውን ወንድማማችነትና አብሮነት የበለጠ ያጠናከረና ለመጪው አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋንና ተነሳሽነትን ይፈጥራል ተብሏል።
የስጦታው ተጠቃሚ የሆኑ የኮሌጁ ሰራተኞችና የህፃናት ቤተሰቦችም በተደረገላቸው ድጋፍና በተቸራቸው ወንድማማችነታዊ ፍቅር የተሰማቸውን ጥልቅ ደስታ ገልጸው ለኮሌጁ አመራሮችና ማህበረሰብ ምስጋናቸውን አቅ | 1 |
| 13 | ሰኞ:- ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ∙ም
ኮሌጁ ጳጉሜ 3 «የጽናት ቀን»ን በደመቀ ሁኔታ አከበረ!!
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጳጉሜን ወር የስያሜ መገለጫ አስመልክቶ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተከበሩ ከሚገኙት ሁነቶች መካከል ጳጉሜ 3 «የጽናት ቀን»ን በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በልዩ ሁኔታ አክብሯል።
ዕለቱ የሀገር ፍቅር፣ የአንድነት እና የጽናት ተምሳሌትና ወካይ መገለጫ በሆነው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ስነ-ስርዓት የተጀመረ ሲሆን የኮሌጁ አመራሮችና ሰራተኞች በጋራ በመሆን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ሕዝብ መዝሙር ዘምረዋል።
ጽናት የትልቅ ራዕይ መሠረት፣ የለውጥ ኃይል እና የዘላቂ ስኬት መንገድ መሆኑ በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ ተነስቷል። የኮሌጁ ማህበረሰብም እስካሁን ያለውን ትጋት በጽናት በማስቀጠል ለተቋሙ ሁሉን አቀፍ ለውጥ በማምጣት በሀገራዊ ዕድገት ላይ ጉልህ ሚናውን መወጣት እንዳለበት ተገልጿል።
ኮሌጁ ተቋማዊ አቅሙን አጠናክሮ ብቁና የላቀ ክህሎት ያላቸውን ባለሙያዎች በማፍራት የትውልድ ግንባታ ሀላፊነቱን በጽናት ሲወጣ የቆየ አንጋፋ ተቋም ነው።
በዛሬው ዕለትም በ2018 ዓ.ም የነበሩ ስኬቶችን በጽናት አስቀጥሎ ጥራት ያለው ስልጠናን ለመስጠት፣ ተቋሙን ለማዘመን፣ እንዲሁም በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አምራች ኢንተርፕራይዞች ሐብት እንዲፈጥሩ ለማድረግ ሁሉም በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ቃል ኪዳኑን አድሷል።
በመጪው 2019 ዓ.ም አዲስ የስልጠና ዘመንም የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ በበለጠ ቁርጠኝነት፣ በጽናትና በትብብር አጠናክረን መቀጠል እንዳለብን ተገልጿል፡፡ ጽናት በፈተና ፊት አለመቆም፤ ራዕይን ይዞ ወደፊት መጓዝ ነው!
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት" | 8 644 |
| 14 | ሰኞ:- ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ∙ም
የነባር ሰልጣኞች ምዝገባ ማስታወቂያ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሥልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!!!
በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 ዓ.ም ስልጠናችሁን የምትከታተሉ የቀን፣ የማታ እና የዊኬንድ ነባር (ተሻጋሪ) ሰልጣኞች በሙሉ አዲሱ ዓመት የስኬት፣ የዕድገት እና የላቀ ውጤት የምታስመዘግቡበት የተግባር ዘመን እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ከዚህ ጋር በተያያዘው የምዝገባ ጊዜ ሰሌዳ መሠረት በኮሌጁ ግቢ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የቀን እና ማታ ሰልጣኞች የምዝገባ ፕሮግራም ከመስከረም 4ቀን እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሁም የዊኬንድ ሰልጣኞች የምዝገባ ጊዜ ደግሞ ከመስከረም 9 እስከ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ከተጠቀሰው ጊዜ አልፎ ለሚመጣ ማንኛውም ሰልጣኝ የቅጣት ክፍያ የሚኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡
ምዝገባውን ለማከናወን የመመዝገቢያ ክፍያ በመክፈል የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብና ማስመዝገብ አለባችሁ።
ማንኛውም ሰልጣኝ ወደ ኮሌጁ ሲመጣ የኮሌጁን መታወቂያ ይዞ መምጣትና ማሳደስ ይጠበቅበታል።
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት | 8 533 |
| 15 | 没有文字... | 6 004 |
| 16 | 🚀 ጳጉሜ 1የ'ዕምርታ ቀን' 🌟
ከተቋማዊ ደማቅ ስኬቶች መካከል በማንኪያ!
ጳጉሜ 1 "የዕምርታ ቀንን" ስናስብ ኮሌጃችን በተሰናባቹ የበጀት ዓመት በቴክኖሎጂ ማምረት፣ በፈጠራ እና በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ ያስመዘገበውን አኩሪ ስኬት በስሱ እንቃኛለን፡፡
በዘንድሮው ዓመት ጉዟችን ምን አሳካን?
⚙️ቴክኖሎጂና ፈጠራ፡- በአሰልጣኞቻችንና ሰልጣኞቻችን የተሰሩ ዘመናዊ የማምረቻ ቴክኖሎጂዎችን እና ሀገር በቀል ፈጠራዎችን ወደ ገበያ ማስገባት ችለናል።
🤝 የገበያ ትስስር፡- ምርቶቻችንን በኤግዚቢሽኖች በማስተዋወቅ እኛን የሚያምኑ አዳዲስ አጋሮችን አፍርተናል፤ የደንበኞቻችንንም አድማስ በከፍተኛ ሁኔታ አስፍተናል።
🏭 የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን፡ አብዛኛዎቹ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለተሰማሩ ከ338 በላይ ኢንተርፕራይዞች በ4ቱ የድጋፍ አግባቦች መሰረት የቴክኒክና ሙያ እገዛ በማድረግ በሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ደማቅ አሻራ አሳርፈናል፡፡
ትናንት ያስመዘገብነው ስኬት ለዛሬ ጥንካሬያችን፣ ለነገው ደግሞ የላቀ ጥልቅ ልምዳችን ነው!!
መልካም የዕምርታ ቀን! | 6 281 |
| 17 | እሁድ:- ጵጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ∙ም
የኮሌጁ ዲራፍቲንግ ሰልጣኞች በጃይካ (JICA) አገር አቀፍ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር የዓመቱ ምርጥ አሸናፊ ሆኑ!!
በጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (JICA) አስተባባሪነት በተካሄደው የ2026 ዓመታዊ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር (Architectural Design Competition) የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰልጣኞች በሁለቱም የውድድር ዘርፎችና በልዩ የዓመቱ ምርጥ ዲዛይን ዘርፍ የ1ኛ ደረጃ አንጸባራቂ ድልን በመቀዳጀት የዋንጫና የልዩ የልዩ እውቅና ባለቤት ሆኑ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙና የድራፍቲንግ የስልጠና ዘርፍ ባላቸው ሦስት የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች (ጀነራል ዊንጌት፣ ተግባረ-እድ እና አቃቂ) መካከል በደረጃ 4 በተካሄደው በዚህ ውድድር የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተወዳዳሪዎች የላቀ ብቃታቸውን በማስመስከር ከፍተኛ ውጤቶችን አስመዝግበዋል፡፡
ሰልጣኞቹ በቅልቅል አገልግሎት ህንፃ ዲዛይን (Mixed-Use Design) ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ያለውን እንዲሁም በሕዝባዊ አገልግሎት ቦታዎች ዲዛይን (Public Area Design) ደግሞ 1ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ አሸናፊ ሆነዋል፡፡
የዓመቱ ልዩ የዲዛይን እውቅና (Best Perspectives Award 2026) ላይ ደግሞ የኮሌጁ ሰልጣኝ የሆነቺው ሜሮን ደገፉ የዓመቱ ምርጥ የዲዛይን አሸናፊ በመሆን የኮሌጁን ስም በደማቅ ቀለም አፅፋለች፡፡
በዛሬዋ ልዩ የእምርታ ቀን በሆነቺው ዕለት በ'ክሬቲቭ ሀብ ሴንተር' (Creative Hub Center) በተካሄደው የእውቅናና የሽልማት መርሃ-ግብር መድረክ ላይ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች፣ የዲፓርትመንት ኃላፊዎች፣ የጃይካ (JICA) አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ውድድሩ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞችን የእውቀት ሽግግር ማፋጠን፣ የፈጠራ ክህሎታቸውን ማሳደግ እና የሥራ ፈጠራ እድሎችን ማጠናከር (Knowledge Sharing and Entrepreneurship Pathways for TVET Students) ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በዕለቱ በተካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የዓመቱ ምርጥ የዲዛይን አሸናፊ ለሆነችው ሰልጣኝ ሜሮን ደገፉ የዋንጫ፣ የታብሌት፣ የእውቅና ሰርተፊኬትና የገንዘብ ሽልማት የተበረከተላት ሲሆን ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቁ የኮሌጁ ሰልጣኞችም የዋንጫ፣ የገንዘብና የተለያዩ የስልጠና ቁሳቁስ ማበረታቻ ተሸላሚ ሆነዋል።
ይህ የተመዘገበው አንጸባራቂ ድል ኮሌጃችን ጥራት ያለውና በገበያው ዘንድ ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ኃይል ለማፍራት የሚያደርገውን ጥረትና ለሙያ ስልጠና የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት" | 6 124 |
| 18 | 没有文字... | 5 102 |
| 19 | 没有文字... | 5 072 |
| 20 | ሐሙስ:- ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ∙ም
በፋዌ (FAWE) እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የኮሌጁ አሰልጣኝና ሰልጣኝ እውቅና ተበረከተላቸው፡፡
ኮሌጃችን በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (AICC) በተካሄደው የፋዌ (FAWE) እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን 2ኛ ምዕራፍ የ2026 ዓመታዊ የሰልጣኞች ጉባኤ ላይ በዛሬው ዕለት ተሳትፏል።
የአፍሪካ ሴት የትምህርት ባለሙያዎች ፎረም (FAWE) ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የሚተገብረው ይህ የትምህርትና ስልጠና ድጋፍ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተተገበረባቸው ሁለት ተቋማት አንዱ ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሲሆን በአሁኑ ወቅት 59 የኮሌጁ ሰልጣኞች የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ናቸው።
በጉባኤው ላይ "የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞችን የተቅጣሪነት እና የስራ ፈጠራ እድሎች ማጠናከር" (Strengthening Employability and Entrepreneurship Pathways for TVET Students) በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት የተካሄ ሲሆን በውይይቱ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ ከፋዌ፣ ከኢንዱስትሪው ዘርፍ እና ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የተውጣጡ አመራሮች ተሳትፈዋል።
ውይይቱ ሰልጣኞችን ከገበያው ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ክህሎት በማስጨበጥ፣ የኢንዱስትሪ ትስስርን በማስፋት እና ለግል ስራ ፈጠራ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ዙሪያ ያተኮረ ነበር።
ከዕለቱ መርሃ-ግብር ክንዋኔዎች መካከል አንዱ የእውቅና እና ሽልማት ስነ-ስርዓት ሲሆን በዚህም በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በላቀ ስራ ሰልጣኞችን በማብቃትና በመደገፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት የኮሌጁ የፊዚኮ-ኬሚካል አሰልጣኝ ወ/ሮ ጸሐይ አህመድ የታብሌት ሽልማት ሲበረከትላቸው በተመሳሳይ ከተቋማችን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበቺው ሰልጣኝ ሀና ቢራራ የስማርት ፎን ማበረታቻ ተሰጥቷታል፡፡
ፋዌ (FAWE) ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ በአማራ፣ በኦሮሚያና ሲዳማ ክልሎች በሚገኙ 6 ፖሊ ቴክኒኮች ላይ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡
"በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት" | 7 459 |
