የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)
前往频道在 Telegram
ኢዜማ ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች መብት የተከበረባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የሰፈነባት ሰላማዊ እና የበለፀገች ሀገር እንድትሆን የሚሠራ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ነው።
显示更多2 911
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-3330 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+6
在0个频道中
九月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+70
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+50
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+67
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+99
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+217
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+170
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+24
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+127
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+25
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+328
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+294
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+1 308
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+205
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+166
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+3 745
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | +1 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +1 | |||
| 12 十月 | +2 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | +1 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
+6
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሥራ አስፈፃሚ ውስጥ በተለያየ ደረጃ በአመራርነት ያገለገሉ የፓርቲውን ኃላፊዎች ላበረከቱት አስተዋፅኦ የዕውቅና መርኃግበር እና ሽኝት አደረገ።
ይሕ ዕውቅና ፓርቲውን ከምሥረታው አንስቶ እስካለፈው ዓመት 2018 ዓ.ም. በከፍተኛ ልህቀት ፓርቲውን በመሪነት እንዲሁም በፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት የተቀበሉትን የትምሕርት ሚኒስቴር ኃላፊነት በሚታይ ብቃት እየመሩ ያሉት ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ በሥራ አስፈፃሚ አባልነት እና በተለያዩ ኮሚቴዎች ከፍተኛ ሚና ሲጫወቱ የነበሩት እንዲሁም በተመሣሣይ በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት የወሰዱትን የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች በብቃት እየመሩ ያሉት ግርማ ሰይፉ፣ በፖሊሲ ምርምር እና ጥናት መምሪያ ኃላፊነት እንዲሁም ሌሎች ጊዜያዊ ኮሚቴዎች ከፍተኛ አስተዋፆኦ ያደረጉት ዶ/ር ዳዊት በለው፣ በሴቶች መምሪያ ኃላፊነት እና ድርጅት ጉዳይ መምሪያ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ ከፍተኛ ግልጋሎት የሰጡት እመቤት ቢራራ እና በወጣች መምሪያ ኃላፊነት ጠንካራ ሥራ የሠሩት ቃልኪዳን ከበደ ናቸው።
አመራሮቹ ከዚህም በኋላ በፓርቲው ደንብ የተቀመጠውን የአባልነት ግዴታዎቻቸውን የሚወጡ ሲሆን በተጨማሪም በፓርቲው የሚሠጧቸውን ኃላፊነቶች ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
| 2 | 没有文字... | 437 |
| 3 | የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ 2019 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን እያካሔደ ይገኛል።
በዚህ ስብሰባ የፓርቲውን የመጀመርያ ሩብ ዓመት ዕቅድን ገምግሞ ውሳኔ ያሣለፈ ሲሆን በመቀጠልም የፓርቲው የዐምስት ዓመት ስትራቴጂክ ሰነድ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 395 |
| 4 | የኢትዮጵያ ዜጎለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አካል ጉዳተኞች መምሪያ ከኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ አካልጉዳተኞች ማኅበር ጋር በመተባበር ለአመራሮቹ በአካል ጉዳተኞች መብት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጠ።
በሥልጠናው ንድፈሐሣባዊ ሐሣቦች፣ ዓለምአቀፍና የሀገራችንን ሕጎች እንዲሁም በተግባር የሚታዩ ደካማ እና ጠንካራ ጎኖች በፓርቲው ምክትል ሊቀ መንበር ማዕረጉ ግርማ መነሻ ሐሣብ ቀርቧል።
በውይይቱ የአካል ጉዳተኞች ጥያቄ በስፋት ከሚጠቀሱት 4 ሞዴሎች በዋነኛነት በሰብዓዊ መብት ሞዴል ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሠራ እንደሚገባ ተገልጿል።
የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ ከእንዲህ ዓይነት ማኅበራት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ገልፀዋል።
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ | 520 |
| 5 | መስከረም 25/2019 ዓ.ም. የተደረገውን ይፋዊ የመንግሥት ምሥረታን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ለገዢው ፓርቲ ብልፅግና እና ሀገሪቱን ለመምራት በድጋሚ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለተመረጡት የተከበሩ ዓብይ አሕመድ (ዶ/ር) እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል፤ መጪው የሥራ ዘመንም የተሳካ እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።
ኢዜማ ከዚህ ቀደም እንደሚያደርገው ሁሉ ለገንቢ መስተጋብሮች እና ብሔራዊ ጥቅም፤ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ ፍትሐዊ የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት እና እድገት፣ ለገለልተኛ ተቋማት ግንባታ እና የሕግ የበላይነትን የሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን በአፅንዖት ለማረጋገጥ ይወዳል።
በሚያግባቡን አጀንዳዎች ሁሉ ለሰፊው ማኅበረሰብ የጋራ ተጠቃሚነት በጋራ ለመቆም ወደኋላ የማንል ሲሆን ልዩነቶቻችን ላይ ተገቢ የተሻሉ አማራጮች የምንላቸውን ለሕዝብ እያሣወቅን ለመንግሥትነት የሚደረገውን የሰለጠነ ፉክክር አጠናክረን እንደምንቀጥል እንገልፃለን።
በተጨማሪም ፓርቲያችን በተለያየ ደረጃ ይሁንታን አግኝተው ሕዝብን የማገልገል ሀላፊነት የሚወስዱ ተመራጮች የተሰጣቸውን ኃላፊነት በሚመጥን ተጠያቂነት፣ ግልፅነት እና በማያወላውል መልኩ ለሕዝብ ጥቅም እንደሚሰሩ ተስፋ ያደርጋል።
በድጋሚ መልካም የስራ ዘመንን እንመኛለን።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 601 |
| 6 | Baga Ayyaana Irreecha Bara 2019 Geessan!
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም. የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ
#ኢሬቻ
#Irreechaa | 667 |
| 7 | ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ( #ኢዜማ ) | 774 |
| 8 | እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አደረሳችሁ!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
#አዲስ_ዓመት | 1 361 |
| 9 | የኢዜማ ሊቀመንበር ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ የአዲስ ዓመት መልዕክት
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
#አዲስ_ዓመት | 1 224 |
| 10 | የኢዜማ መሪ ኢዮብ መሳፍንት የአዲስ ዓመት መልዕክት
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
#አዲስ_ዓመት | 1 041 |
| 11 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 847 |
| 12 | በ #ኢዜማ ዕይታ፤
«ያለን አንድ ሀገር ነው፤ በዚህ ሀገር ውሰጥ የሚኖር ሕዝብ አንድ ሕዝብ ነው» ይኽ ማለት ይህ ሕዝብ አንድ ቋንቋ፣ አንድ እምነት እና አንድ ባህል ብቻ ያለው ሕዝብ ነው ማለት አይደለም።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 1 367 |
| 13 | በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ምርጫ ክልል የ #ኢዜማ አባል የሆኑት ደምስ ገብሬ በኃላፊነት የሚመሩት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በድጋሚ ስኬታማ ዓመትን አሳለፈ።
በክልሉ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ በተካሔደው የ 2018 ዓ.ም. የአፈፃፀም ምዘና የዞኑ መምሪያ 97.4 % እንዲሁም በኮደርስ አፈፃፀም 98.3 በማምጣት ክክልሉ 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የዕውቅና እና የተለያዩ ሽልማቶች ተበርክቶለታል።
ከዚህ ቀደም ይኸው መምሪያ በአባላችን እየተመራ ባለፈው 2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ መድረክ ላይ በአጠቃላይ አፈፃፀም 1ኛ በመውጣት ሽልማት እንደተበረከተለት ይታወሳል።
ኢዜማ እሴቶቼ ናቸው ሲል ካስቀመጣቸው መካከል አንደኛው ልኅቀት (Excellence) ሲሆን የሀገራችን በርካታ ችግሮች መፍትሔ ማግኘት የሚችሉት ልኅቀትን መመዘኛ ባደረገ የሥራ ውጤት መለኪያ ብቻ ነው የሚል ጠንካራ እምነት ያለው ሲሆን ይህንን ልህቀት ለሚያሳዩ አባላት እንዲሁም የፓርቲው ልዩ ልዩ አሀዶች ዕውቅናን እንደሚሠጥም በግልጽ አስቀምጧል።
በዚሁ መሠረት የፓርቲያችን አባል ደምስ ገብሬ በአመራርነት ለተቋሙ ስኬታማነት ከሌሎች ሠራተኞች ጋር በመሆን ለዚህ ውጤት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋና እያቀረበ በተጨማሪም ከፍ ያለ ኩራት እንደተሠማው ለመግለጽ ይወዳል።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 1 416 |
| 14 | ከሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሔደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ፤ በተለዩት አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ከተደረገው ምደባ ጋር በተያያዘ የነበረውን ቅሬታ እንዲሁም እንዴት ተፈታ የሚለውን አሰመልክቶ የኢዜማ ተወካይ ዮሐንስ መኮንን ከebs television ጋር ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
#ሀገራዊ_ምክክር #National_Dialogue
https://youtu.be/z8ezXkhL7mk?si=P41o2cRfQ32Sbt93 | 957 |
| 15 | ለሰላም የቀረበውን ጥሪ አስመልክቶ ከኢዜማ የተሠጠ የድጋፍ መግለጫ!!
በ 8 ፓርቲዎችና 11 ሲቪክ ማሕበራት የተቋቋመው የትግራይ ሰላምና ለውጥ ፈላጊዎች እንቅስቃሴ ሕጋዊ አካልነቱን ባጣው ሕወሓት አማካኝነት በትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው አፈና፣ ስቃይ እና እንግልት እንዲቆም እና ጦርነት እንዲቀር ጫና ለማድረግ ያለመ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እንደጠራ መረጃ ደርሶናል፤ የለውጥ እንቅስቃሴው ሁሉም ይህን ሰላማዊ ዓላማ የሚደግፉ ኢትዮጵያውያን በሰልፉ ድጋፋቸውን እንዲሰጡም ጥሪ አቅርቧል።
ፓርቲያችን ኢዜማ የትግራይን ህዝብ ከዳግም ጦርነት እና ስቃይ ለማዳን የሚደረጉ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎች ሁሉ እንደሚደግፍ በተደጋጋሚ በገለፀው መሠረት ለዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ይፋዊ ድጋፉን እየገለፀ የኢዜማ አባላትና ደጋፊዎችም በሰልፉ በመገኘት እምቢ ለጦርነት የሚል ድጋፋቸውን እንዲያሳዩ ጥሪውን ያቀርባል።
እምቢ ለጦርነት!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) | 1 336 |
| 16 | የኢዜማ ም/መሪ ንጋቱ ወልዴ ሀገራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ከ NBC Ethiopia ጋር ያደረጉትን ቆይታ ነገ ሐምሌ 10/2018 ዓ.ም ከምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይከታተሉ።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 1 077 |
| 17 | የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) አመራሮች እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ለመወያያነት የቀረቡ አጀንዳዎችን ፓርቲው ለሃገራዊ ምክክር ካዘጋጃቸው አጀንዳዎች አንፃር ፈተሹ።
ውይይቱን የፓርቲው መሪ ኢዮብ መሣፍንት እና ሊቀመንበሩ ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ ባቀረቡት መነሻ ሐሣብ የተጀመረ ሲሆን ተሳታፊዎች ተጨማሪ ሐሣቦችን አቅርበው ተወያይተዋል።
የውይይቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ምክትል ሊ/መንበር ማዕረጉ ግርማ ሀገራዊ ምክክር የኢዜማ ጉዳይ ብቻ እስኪመስል የተከታተልነው ዓበይት ጉዳይ መሆኑን ገልፀው በጉባኤውም ፓርቲውን ወክለው የሚሣተፉ አመራሮች ምን ያህል እንደተዘጋጀንበት እንደሚያሣዩ ጥርጥር የለኝም ሲሉ ገልፀዋል፤ መድረኩን የፓርቲው ም/መሪ ንጋቱ ወልዴ መርተውታል።
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 1 811 |
| 18 | የኢዜማ አመራር የሆኑት ዮሐንስ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአሐዱ ራዲዮ አሐዱ መድረክ ላይ ያደረጉትን ቆይታ ይከታተሉ።
https://youtu.be/496wrQ6xdH0?si=NGx1sSS4thuzDufF
#ኢዜማ #ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia | 1 169 |
| 19 | በትግራይ የሚገኙ ዜጎቻችን ወደጦርነት ላለመግባት በሚያደርጉት ጥረት ሁሉ ከጎናቸው እንደምንቆም እንገልፃለን!!
እምቢ ለጦርነት!!
ኣብ ትግራይ ዝርከቡ ዜጋታትና ናብ ጦርነት ንዘይምእታይ ኣብ ዝገብርዎለው ፃዕሪ ኹሉ ኣብ ጎኖም ጠጠው ከም እንብል ክንገልፅ ንፎቱ!!
እምቢ ንጦርነት!!
We reaffirm our unwavering commitment to stand with our citizens in Tigray in all their efforts to prevent war and safeguard peace.
No to war!!
#ኢዜማ #Ezema
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
#እምቢ_ለጦርነት #NoToWar | 1 308 |
| 20 | ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ ኢዮብ መሳፍንት በ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) አንድ ዕድል ፕሮግራም ላይ ያደረጉትን ቆይታ ይመልከቱ።
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ | 1 407 |
