cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

ኢዜማ ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች መብት የተከበረባት፣ ማኅበራዊ ፍትህ የሰፈነባት ሰላማዊ እና የበለፀገች ሀገር እንድትሆን የሚሠራ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 576
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-187 روز
-6830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ)
نمایش همه...
"ማኅበራዊ ፍትሕ እና የተሻለ ሥራ ለሁሉም " "Social Justice and Decent Work for All" #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኅበራዊ_ፍትሕ #ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም #ኢዜማ
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ (#ኢዜማ) ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት "ማኅበራዊ ፍትሕ እና የተሻለ ሥራ ለሁሉም " "Social Justice and Decent Work for All" #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኅበራዊ_ፍትሕ #ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም #ኢዜማ
نمایش همه...
በ #ኢዜማ ወጣቶች እየተሰናዳ በሚቀርበው #የኔ_ፖለቲካ የተሠኘው መርኃግብር የሀገራዊ ምክክር ሚና በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ውይይት ተከናወነ። በውይይቱ የመነሻ ፅሁፍ ከማቅረብ በተጨማሪ ከተሳታፊዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች መልሶችን የሠጡት የነፃነት እና እኩልት ፓርቲ ሊ/መንበር የሆኑት ዶ/ር አብዱልቃድር ዓደም በሀገራዊ ምክክሩ በሀገራችን ያሉ ችግሮች ሁሉ መልስ ያገኛሉ ከሚል የተለጠጠ ግምትና ተስፋ መላቀቅ እንደያሚስፈልግ እና በሚገባው ልክ ማሰብ ጠቃሚ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ የመርኃግብሩን የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሐላፊ ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ ሀገራዊ ምክከሩ የተሳካ እንዲሆን ኢዜማ የአቅሙን ሁሉ እንደሚያደርግ በተያያዘም በሒደቱ ላይ የሚታዩ ችግሮችንም እየነቀሰ እንደሚያመላክት አሳውቀዋል፡፡ እንደምሳሌነትም በዋናነት ይህን ሥራ ለመስራት በኢዜማ የተቋቋመው የሀገራዊ ምክክር ኮሚቴ ከዚህ ቀደም አትኩሮት ቢሰጣቸው ብሎ የሚያስባቸውን ሥራዎች ጠቅሶ ለምክክር ኮሚሽኑ ደብዳቤ ማስገባቱን አስታውሰዋል፡፡ አክለውም በምክክሩ ላይ ጠብመንጃዎች ሁሉ ተቀምጠው በምትካቸው እስኪርብቶዎች ቢነሱ የተሻለ አማራጭ መሆኑን ሲያስረዱ እስክሪብቶም ጠብመንጃም ይዞ ምክክርን ማሰብ ሀገራዊ ምክክሩ የተነሳላትን ዓላማ እንዳያሳካ ያደርገዋል የሚል ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡ #የዜግነት_ፖለቲካ #ማኅበራዊ_ፍትሕ #ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም #ኢዜማ
نمایش همه...
በ #ኢዜማ ወጣቶች እየተሰናዳ በሚቀርበው #የኔ_ፖለቲካ የተሠኘው መርኃግብር የሀገራዊ ምክክር ሚና በሚል ርዕስ እየተካሔደ ይገኛል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ም/መሪ ዮሐንስ መኮንን ፓርቲዎች መተባበር ባለባቸው ሀገራዊ ጉዳይ ላይ አብሮ መሥራትን ሊያዳብሩ ይገባል በሚፎካከሩባቸው ጉዳዮችም ቢሆን ሕግ እና ሥርዓትን ባከበረ መልኩ፤ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓትን እና ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ሐሣቦችን ማመንጨት ያለመ መሆን እንዳለበት ገልጸዋል። ከዚያም በመቀጠል የነፃነት እና እኩልት ፓርቲ (#ነእፓ) ሊ/መንበር የሆኑት ዶ/ር አብዱልቃድር ዓደም የመነሻ ጽሑፍ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
نمایش همه...
የመርኃግብር ማስታወሻ! #የኔ_ፖለቲካ ርዕስ: የሀገራዊ ምክክር ሚና መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ: ዶ/ር አብዱልቃድር አደም (የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ቀን: ነገ ቅዳሜ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም. ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ቦታ: ስታዲየም አከባቢ በሚገኘው የ #ኢዜማ ዋና ጽ/ቤት ፕ/ር መሥፍን ወ/ማርያም አዳራሽ 👉 ለማንኛውም ዜጋ ክፍት የሆነ መድረክ አዘጋጅ: የ #ኢዜማ ወጣቶች መምሪያ
نمایش همه...
የመርኃግብር ማሥታዘሻ! #የኔ_ፖለቲካ ርዕስ: የሀገራዊ ምክክር ሚና መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ: ዶ/ር አብዱልቃድር አደም  (የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ቀን: ቅዳሜ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም. ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ቦታ: ስታዲየም አከባቢ በሚገኘው የ #ኢዜማ ዋና ጽ/ቤት ፕ/ር መሥፍን ወ/ማርያም አዳራሽ 👉 ለማንኛውም ዜጋ ክፍት የሆነ መድረክ አዘጋጅ: የ #ኢዜማ ወጣቶች መምሪያ
نمایش همه...
#የኔ_ፖለቲካ ርዕስ:
የሀገራዊ ምክክር ሚና
መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ: ዶ/ር አብዱልቃድር አደም  (የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ቀን: ቅዳሜ ሚያዚያ 19/2016 ዓ.ም. ሰዓት: ከቀኑ 8:00 ቦታ: ስታዲየም አከባቢ በሚገኘው የ #ኢዜማ ዋና ጽ/ቤት ፕ/ር መሥፍን ወ/ማርያም አዳራሽ 👉 ለማንኛውም ዜጋ ክፍት የሆነ መድረክ አዘጋጅ: የ #ኢዜማ ወጣቶች መምሪያ
نمایش همه...