Eneho Books እነሆ መጻሕፍት
前往频道在 Telegram
እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ
显示更多8 611
订阅者
-324 小时
-387 天
-4230 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+16
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+71
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+44
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+68
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+47
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+62
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+58
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+93
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+107
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+103
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+104
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+172
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+237
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+320
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+224
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+345
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+573
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+482
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+739
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+496
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+796
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+479
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+402
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+463
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+408
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+210
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+339
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+125
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+365
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+139
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+227
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+181
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+138
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+165
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+771
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+212
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+392
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+343
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+240
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+220
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+268
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+165
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+232
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+524
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 22 十月 | +1 | |||
| 21 十月 | +1 | |||
| 20 十月 | +1 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | +1 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | +1 | |||
| 13 十月 | 0 |
频道帖子
የታዋቂው ድል ካርንጌ How to stop worrying ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ሽያጭ ብዙ ከተነበቡ የእንግሊዘኛ መጽሐፍ አንዱ ሲሆን ለረጅም ግዜ ሳይታተም ቢቆይም አሁን በገበያ ላይ በሁሉም ዓብያተ መጻሕፍት ያገኙታል።።
| 2 | ለረጅም ግዜ ከገበያ ጠፍቶ የነበረው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተው ተወዳጅ መጽሐፍ ታትሞ ለገበያ ቀርቧል።
መጽሐፉን በብዛት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይዘዙ። +251911323334 | 1 945 |
| 3 | 没有文字... | 3 271 |
| 4 | እናመሠግናለን!
«ንባብ ለሕይወት» የመጻሕፍት አውደርዕይ፤ ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ደማቅ አሻራውን አሳርፎ፣ በክብር ተጠናቋአል።
"ንባብ ለሕይወት" ያለ እናንተ ውበት አይኖረውም ነበርና፦
ለ@ክቡራን ደራሲያን
ለአሳታሚና አታሚዎች
ለአከፋፋዮች
ለምርምር ተቋማት
ከልብ የመነጨ የከበረ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
የከርሞ ሰው ይበለን። ብዕራችሁ አይድረቅ፣ ዕውቀት አይንጠፍ! በሚቀጥለው ዓመት ይበልጥ በደመቀ የንባብ ድግስ፣ በአዲስ ተስፋ ለመገናኘት ያብቃን! | 2 814 |
| 5 | አዲስ መጽሐፍ
ርእስ፦የቃል ፌርማታ
ጸሐፊ፦ ቃልኪዳን ኃይሉ
ንባብ ለሕይወት ያገኙታል።
ልክ ሲሞት ከተናገረው ሁሉ ትዝ ያለኝ “…ይቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ” ያላት ነች። የቷ ጽዋ? የሞት ጽዋዋ ነች ወይስ የተሻለ ሕይወትና ኑሮ ጽዋ? አንዳንዴ ምን ጥለን ምን እንደምንመርጥ አናውቀውም። ሕይወት አጓጊ የሚያደርጋት ነገን አለማወቅ ብቻ ሳይሆን የምርጫ ውጤታችንንም አለማወቃችን ጭምር ነው። እኛ ማለት ምርጫችን ነን። ዛሬ በትናንት የሕይወት መንገዳችን ውስጥ የምናሳልፈው ውሳኔና ምርጫ ውጤት ነው። | 1 899 |
| 6 | የአዳም ረታ አዲስ መጽሐፍ በሰልፍ እየተሸጠ ይገኛል።
ንባብ ለሕይወት | 1 554 |
| 7 | የንባብ ለሕይወት በአዲስ አበባ ኤግዚብሺን ማዕከል ሊጠናቀቅ ግማሽ ቀን ቀረው ይጎብኙን በቅናሹ ትደሰቱበታላችሁ። | 1 719 |
| 8 | አዲስ ትርጉም መጽሐፍ
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያገኙናል።
The Gambler
ጸሐፊ፦ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ
ተርጓሚ፦ ሕሩይ አመንሲሳ
ራሱ ደራሲው ዶስቶቭስኪ በእውነተኛ ሕይወቱ የገባበትን የቁማር ዕዳ ለመክፈል ሲል ከህመሙ ጋር እየታገስ በሃያ ስድስት ቀናት የጻፈው ይህ ቁማርተኛው በሚል ርዕስ የተተረጎመው መጽሐፋ፣ የእርሱንና በቅርቡ የነበሩትን የዘመነን ተጋሪዎች ግላዊ ሕይወትና የስነ-ልቦና ስብራት አጋልጦ የሚያሳይ አይነተኛ ስራው ነው። ደራሲው የሰውን ልጅ የራስን ሕይወት በራስ የማበላሸትና የማውደም አባዜነ በአንክሮ ይተነትናል፡፡ ያንን እንደዘበት ከአቅም በላይ የሚሆነወን የቁማር አደጋ ጣፋጭነትና የሰወን ልጅ ወደ አዘቅት የሚመራውን የመከራ አዙሪት በብዕሩ ይስላል... | 1 826 |
| 9 | አዲስ መጽሐፍ
በአዲስ አበባ ኤግዚብሺን ማዕከል ዛሬ ቅዳሜና ነገ እሑድ በልዩ ቅናሽ ያገኙታል።
ርእስ፦ ክብካቦት
ጸሐፊ፦ ሳይላለም ተሰማ
በዚህ ቦታ አንድም የምትባከን ሰዓት አልነበረችንም። ከእኛ ጋርስድስት ሠልጣኞች አብረውን አሉ። ሥልጠናው የባሕርይ ለውጥ ሁሉ አመጣብን፤ ዝምተኛነት፣ ማውራት አለመፈለግ፣ ለውጤት ብቻ መሥራት ጀመርን።
ስሜታችን ቀስ በቀስ ሲለወጥ ይሰማኛል። ለሰዎች ርህራሄን እስከማጣት፣ የመከፋት የመደሰት ስሜቶችን እስከመግደል፣ እርስ በእርስ እስከማናወራ ድረስ ደረስን፤ አእምሮችን የሚሠራው የምንባለውን ለመፈፀም ከመዘጋጀት አንጻር ብቻ ነበር። ድርጊትና ሐሳባችን ሁሉ የሚለካው ከውጤቱ አንጻር ነው።
የዕረፍት ሰዓት ቢሰጠን እንኳን ከየክፍላችን አንወጣም፤ አናወራም፤ በዕረፍታችንም ጭምር የግል ሥልጠናችንን በራሳችን ስንሠራ እንውላለን፤ የሚፈልጉትን እየኾንን ነው። እኔ ባለኝና በተሰጠኝ ሰዓት እነሱ የሚሰጡንን መጽሐፍ አነባለሁ። መደበቂያዬ አድርጌያቸዋለሁ፤ የማነባቸውን መምረጥ አለመቻሌ ያናድድኛል፤ ያም ቢኾን ግን አነባለሁ፤ የሚመርጡልኝ ሰዎቹ እንድኾንላቸው ወደሚፈልጓትን ሴት የሚያጣድፈኝ ነውና ያስከፋኛል። | 1 684 |
| 10 | አዲስ አበባ ኤግዚብሺን ማዕከል ንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት ቅናሽ ሽያጭ እንደቀጠለ ነው ዛሬ ቅዳሜና ነገ እሑድ ብቻ ይቀጥላል እንዳያመልጣችሁ። | 1 976 |
| 11 | አዲስ መጽሐፍ በ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል
ርእስ፦ቡናዬ እስኪሰክን
ጸሐፊ፦ቤተማርያም ተሾመ
ዘመኔን ቅርጥፍ! አድርጎ የበላውን በUNESCO ድጋፍ የተቀመረውን የትምሕርት ሕይወቴን እረገምኩት። የአንበጣ አካል ክፍሎች head, thorax, abdomen:: የአበባ አካላት petal, sepal, stamen። የሀብቶም አበባ። እ... ደግሞ ያቺ ቤቱን ውሃ ሳታርከፈክፍ የጠረገቺው ልጅ ታሪክ። ደግሞ ያ አንዲት አሮጊት እና አንዲት ወጣት ሴቶችን ሳይቸግረው በአንድ ላይ አግብቶ፣ አሮጊቷ ጥቁር ፀጉሩን፣ ወጣቷ ደግሞ ነጭ ፀጉሩን በየተራ እየነጩ መላጣ ያደረጉት ሰውዬ ታሪክ (ስሙ ጠፋኝ) ምን ፈየዱልኝ? አገሬ እና UNESCO ተባብረው እንደቀለዱብኝ ከረፈደ ተገለጠልኝ፡፡
እነዚህ ትምህርት ቤት ተብዬዎች ከበላዬ በተንጣለለው ሰፊ ሰማይ ላይ በከዋከብት ፊደላት ተፅፎ የተሰጠኝን የሕይወት መንገዴን ቀና ብሎ ማንበብን የሚያስተምርጠቢብ ሰብአ ሰገል ደብቀው፤ በአንበጣ የአካል ከፍሎች head, thorax, abdomen ቀለዱብኝ። እድሜዬን በድንቁርና አንበጣ መንጋ አስበሉብኝ። | 1 604 |
| 12 | አዲስ መጽሐፍ
የግርባብ ደራሲ
በንባብ ለሕይወት አ/አ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይጎብኙን።
ርእስ፦ዳረጎት ሐሳቦች
መለወጥ የእስስት ባሕርይ ብቻ ነውን? ተመልከት እስኪ፣ ጥቊር የነበረው ፀጕር ነጭ ሽበት ሲኾን፣ ነጭ የነበረው ደመና መልሶ ሲጠቊር፣ አረንጓዴ የነበረው መስክ መልሶ ሲገረጣ፣ ዋርካን ያበቀለ መሬት፣ እንቧጮ ሲዘራበት፣ ከዚኽ በላይ መለወጥ የት አለ?
‹‹ማን በመልኩ እንደጸና ቀረ? እስስት መልኳን ቀየረች፣ ከቅጠል መጠጊያዬን ልምሰል ብላ! መጠጊያውን ያልመሰለ ግን ማን ነው? እበላ› ብሎ ያልተቀየረ? የሹማምንት ጋሻ ጃግሬ ዐድር ባይነቱ ቢጠናበት፣ አንድ ጊዜ እንደ ሰው፣ አንድ ጊዜ እንደ አውሬ ቢመስል፣ እሱም መጠጊያውን ይዞ ነው::
‹‹ልጄ፣ እስኪ ቀረብ ላድርገው! ማር ብትልስ ፊትኽ ሊፈካ፣ እሬት ብትቀምስ ፊትኽ ሊጠቊር፣ እስኪ አኹን መልስልኝ ማን መልኩን ይቀይር? | 1 571 |
| 13 | *አዲስ መጽሐፍ*
በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ያገኙታል።
ርእስ፦ ምላስ
ጸሐፊ ፦ ዳዊት ጸጋዬ
ከእግዚአብሔር ጋራ የቅርብ ዝምድና እንዳለኝ ይሰማኛል፡፡ እኔ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ሌላው ግን የእንጀራ ልጅ እንደኾነ አድርጌ አቈጥራለኹ፡፡ በዚህም ሰዎችን እየኰነንኩ ራሴን አጸድቃለኹ፧ በሌሎች ኀጢአት ራሴን አነጻለኹ፡፡
ማንን ልርገም? አገሬን፣ ዕድሌን ወይስ ራሴን? ያለኝ አማራጭራሴን መርገም ነው፡፡ የእኔው ጠላት እኔው ራሴ ነኝ፡፡ ኹሌም ለቤተሰቤ ጩኸትና ዕንባ ነኝ፡፡
ራሴን አልጠገብኩትምና የማየው የምኖረው ለእኔና ለራሴ ብቻ ኾኗል፡፡ ስለዚህ፣ ራሴን በልቼ መጥፋት አለብኝ፡፡ ከሚሰማኝ የበደለኝነት ስሜት የተነሣ ራሴን ይቅር ማለት ተስኖኛል – ሕይወቴ ቀውስ ውስጥ ናታ! | 1 756 |
| 14 | እነሆ መጻሕፍትን ከሐምሌ 23 እስከ ሐምሌ 26 በተዘጋጀው አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ላይ ውስጥ ላይ ታገኙናላችሁ። | 2 180 |
| 15 | የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር በየዓመቱ የሚሰጠው የሥነ ጽሑፍ ሥልጠና ለ 12 ግዜ ምዝገባ ተጀምሯል ከስር ባለው ስልክ ደውለው ይመዝገቡ። | 5 221 |
| 16 | 4 ኪሎ መጻሕፍት መንገድ ዳር ከሚሸጡ ሰዎች መካከል አንዱ ነው ዓባይነህ አሁን 4ኪሎ ጆሊ ባር ሥር የተወሰኑ መጻሕፍት ይዞ ይሸጣል ከያዛቸው መጻሕፍት ውስጥ
የታሪክ ማስታወሻ
ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ ቅጽ 1 እና 2
የተቆለፈበትና
ሌላ ሰው
አንድ አንድ ቅጂ አለው የምትፈልጉ በዚህ ስልክ ደውሉለት 0913581579 | 1 901 |
| 17 | *ነገ ቅዳሜ ቀጠሮ ይዘናል!*
•••••••••••••••••••••••••
"የማምሻ ወጎች" እና "ኑሮ እና ፖለቲካ"ን መግዛት የምትፈልጉ፣ ገዝታችኹ ማስፈረም የምትሹ ወይም ጥቂት ቁጭ ብለን የንቃን ሸጋ ቡና እየጠጣን እንጨዋወት የምትሉ እንሆ ለኹለተኛ ጊዜ፣ ነገ ቅዳሜ ሁምናሳ ገርቢቻ ረቢ እና በኀይለ እግዚአብሔር ገብረ እግዚአብሔር ይጠብቋችኋል።
አድራሻ:- አራት ኪሎ ከሰብለ ሬስቶራንት ጀርባ፣ ወደ ዐዲሱ ታክሲ ተራ በሚወስደው መንገድ፣ የቀድሞ ማኅበራዊ ዋስትና የነበረበት ሕንጻ ሥር።
ሰዓት:- ከ4:00 - 10:00 ሰዓት።
ጎበዝ! ...መጽሐፍ ማስመረቅ ባንችል እንኳን እንዲኽ እንገናኝ እንጂ! | 1 777 |
| 18 | *እንገናኝ**
አዲስ ዲጂታል መጽሔት ነው በሊንኩ ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።
ፕሌቶ ሰለግለሰቦች፣ ስለሀገርና ዓለም ፍትሕ ኹነኛው መፍትሔ እነዚህ አካላት በየተፈጠሩለት መስክ መሠማራት አለባቸው ይለናል፡፡ ፊሎዞፈሩ/ፈላስፋው ሲመራ፣ ኦግዚላሪው/ ወታደሩ ዳርድንበር ሲያስጠብና ፈላስፋውን ሲያግዘው፤ ፕሮዲውሰሩ ሲያመርት ፍትሕ ልክክ ብላ መሬት ትረግጣለች፤ ያኔ ችግርና ለሰው ልጅ የሚሻክር ነገር ይጠፋና ሠላም፣ ፍቅር፣ ሕብረት፣ አንድነት፣ ጥጋብ ፣ ቅንጦት. . . ኹሉ ሙሉ ሀገር ይገነባል ይለናል፡፡
በአንድ አጋጣሚ ስህተትና በጉልበት ፕሮዲውሰሮች መሪ ሲሆኑ ሀገር ምን ያህል ኢ-ፍትሓዊና ለዜጎቿ ሲኦል እንደምትሆን የኢትዮጵያን አሁናዊ እውነታ በዚህ ጽሑፍ መነጽር ዐይቶ መታዘብ ጥሩ ማሣያ የሚሆን ይመስለኛል፡፡
ተበድሮም ሆነ እርዳታ ተለግሦት ያገኜውን ፈንድ ተጨማሪ ሀብት ወደሚያፈራ፣ ወደተሻለ ምርት ወደሚያሳድግና የአገርን ምጣኔ ሀብት ወደሚያሻሽል ኢንቨስትመንት የማያስገባ አመራር በአንፃሩ ደግሞ በየትኛውም መንገድ ያገኜውን ፈንድ በምጣኔ ሀብቱ ፈጣንና ተጨባጭ ለውጥ በማያመጡ የውበትና የቅንጦት ተግባራት/መናፈሻ፣ ሕንፃ፣ ቀለማቀለም፣ የባለሥልጣን መንሸራሸሪያ መኪኖች፣ የመንገድ መብራትና ዛፍ ለመሣሰሉት ከዛም ለሚከፋ ለርስ በርስ ጦርነት የጦር መሣሪያ ግዢ የሚያባክን መንግስት ከላይ ካየናቸው በየትኞቹ ግለሰቦች እየተመራ እንደሆነ ማወቅ ቀላል ነው። መፍትሔውም እንዲሁ፡፡
“ፍትህ ወፍልስፍና” በታገል አምሳል ተዘጋጅቷል፤ ሙሉውን በእንገናኝ ቅጽ ፩ መጽሔታችን ላይ ያገኙታል፡፡
ለማንበብ የቴሌግራም ሊንኩን ይጠቀሙ!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/engenagndigitalm/64
"ንጹሕ ሃሳብ፤ ነጻ አስተሳሰብ!!!" | 1 757 |
| 19 | 没有文字... | 1 753 |
| 20 | *ሐዋሳ ታነባለች ለ6ተኛ ግዜ በሐዋሳ ተጀምሯል።*
ከ ጥቅምት 24 እስከ ጥቅምት 30 2018ዓ.ም በየሦስት ወር የሚዘጋጀው የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ተጀምሯል እነዚህን ከ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ የሚያሳትማቸው ተወዳጅ መጻሕፍት እና የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት Eneho books - እነሆ መጻሕፍት በልዩ ቅናሽ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ይዞላችሁ ቀርቧል ብቅ እያላችሁ የምትፈልጉትን መጽሐፍ ሸምቱ።
ዝግጅቱን በየሦስት ወሩ ሰማይ መልቲ ሚድያ እና ኢዮብ መጻሕፍት በቅንጅት ያዘጋጁታል። | 1 715 |
