fa
Feedback
Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

Eneho Books እነሆ መጻሕፍት

رفتن به کانال در Telegram

እነሆ መጻሕፍት | ዘወትር በልዮ ቅናሽ 0912735000 / 0905222224 ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና ዝቅ ብሎ

نمایش بیشتر
8 642
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+107 روز
-3330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
آوریل '26
آوریل '26
+71
در 0 کانال‌ها
مارس '26
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+47
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+103
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+237
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+320
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+224
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+345
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+573
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+482
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+739
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+496
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+796
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+479
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+402
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+463
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+408
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+339
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+365
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+227
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+181
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+771
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+392
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+343
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+232
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+524
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
22 آوریل+4
21 آوریل+2
20 آوریل+8
19 آوریل+3
18 آوریل+7
17 آوریل+9
16 آوریل+1
15 آوریل+3
14 آوریل+5
13 آوریل+6
12 آوریل+4
11 آوریل+5
10 آوریل+1
09 آوریل+5
08 آوریل0
07 آوریل+2
06 آوریل+2
05 آوریل0
04 آوریل+2
03 آوریل0
02 آوریل+2
01 آوریل0
پست‌های کانال
4 ኪሎ መጻሕፍት መንገድ ዳር ከሚሸጡ ሰዎች መካከል አንዱ ነው ዓባይነህ አሁን 4ኪሎ ጆሊ ባር ሥር የተወሰኑ መጻሕፍት ይዞ ይሸጣል ከያዛቸው መጻሕፍት ውስጥ የታሪክ ማስታወሻ ሕይወቴና የኢትዮጵያ እር
+4
4 ኪሎ መጻሕፍት መንገድ ዳር ከሚሸጡ ሰዎች መካከል አንዱ ነው ዓባይነህ አሁን 4ኪሎ ጆሊ ባር ሥር የተወሰኑ መጻሕፍት ይዞ ይሸጣል ከያዛቸው መጻሕፍት ውስጥ የታሪክ ማስታወሻ ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ ቅጽ 1 እና 2 የተቆለፈበትና ሌላ ሰው አንድ አንድ ቅጂ አለው የምትፈልጉ በዚህ ስልክ ደውሉለት 0913581579

2
*ነገ ቅዳሜ ቀጠሮ ይዘናል!* ••••••••••••••••••••••••• "የማምሻ ወጎች" እና "ኑሮ እና ፖለቲካ"ን መግዛት የምትፈልጉ፣ ገዝታችኹ ማስፈረም የምትሹ ወይም ጥቂት ቁጭ ብለን የንቃን ሸጋ
*ነገ ቅዳሜ ቀጠሮ ይዘናል!* ••••••••••••••••••••••••• "የማምሻ ወጎች" እና "ኑሮ እና ፖለቲካ"ን መግዛት የምትፈልጉ፣ ገዝታችኹ ማስፈረም የምትሹ ወይም ጥቂት ቁጭ ብለን የንቃን ሸጋ ቡና እየጠጣን እንጨዋወት የምትሉ እንሆ ለኹለተኛ ጊዜ፣ ነገ ቅዳሜ ሁምናሳ ገርቢቻ ረቢ እና በኀይለ እግዚአብሔር ገብረ እግዚአብሔር ይጠብቋችኋል። አድራሻ:- አራት ኪሎ ከሰብለ ሬስቶራንት ጀርባ፣ ወደ ዐዲሱ ታክሲ ተራ በሚወስደው መንገድ፣ የቀድሞ ማኅበራዊ ዋስትና የነበረበት ሕንጻ ሥር። ሰዓት:- ከ4:00 - 10:00 ሰዓት። ጎበዝ! ...መጽሐፍ ማስመረቅ ባንችል እንኳን እንዲኽ እንገናኝ እንጂ!
1 777
3
*እንገናኝ** አዲስ ዲጂታል መጽሔት ነው በሊንኩ ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። ፕሌቶ ሰለግለሰቦች፣ ስለሀገርና ዓለም ፍትሕ ኹነኛው መፍትሔ እነዚህ አካላት በየተፈጠሩለት መስክ መሠማራት አለባቸው ይለናል፡፡ ፊሎዞፈሩ/ፈላስፋው ሲመራ፣ ኦግዚላሪው/ ወታደሩ ዳርድንበር ሲያስጠብና ፈላስፋውን ሲያግዘው፤ ፕሮዲውሰሩ ሲያመርት ፍትሕ ልክክ ብላ መሬት ትረግጣለች፤ ያኔ ችግርና ለሰው ልጅ የሚሻክር ነገር ይጠፋና ሠላም፣ ፍቅር፣ ሕብረት፣ አንድነት፣ ጥጋብ ፣ ቅንጦት. . . ኹሉ ሙሉ ሀገር ይገነባል ይለናል፡፡ በአንድ አጋጣሚ ስህተትና በጉልበት ፕሮዲውሰሮች መሪ ሲሆኑ ሀገር ምን ያህል ኢ-ፍትሓዊና ለዜጎቿ ሲኦል እንደምትሆን የኢትዮጵያን አሁናዊ እውነታ በዚህ ጽሑፍ መነጽር ዐይቶ መታዘብ ጥሩ ማሣያ የሚሆን ይመስለኛል፡፡  ተበድሮም ሆነ እርዳታ ተለግሦት ያገኜውን ፈንድ ተጨማሪ ሀብት ወደሚያፈራ፣ ወደተሻለ ምርት ወደሚያሳድግና የአገርን ምጣኔ ሀብት ወደሚያሻሽል ኢንቨስትመንት የማያስገባ አመራር በአንፃሩ ደግሞ በየትኛውም መንገድ ያገኜውን ፈንድ በምጣኔ ሀብቱ ፈጣንና ተጨባጭ ለውጥ በማያመጡ የውበትና የቅንጦት ተግባራት/መናፈሻ፣ ሕንፃ፣ ቀለማቀለም፣ የባለሥልጣን መንሸራሸሪያ መኪኖች፣ የመንገድ መብራትና ዛፍ ለመሣሰሉት ከዛም ለሚከፋ ለርስ በርስ ጦርነት የጦር መሣሪያ ግዢ የሚያባክን መንግስት ከላይ ካየናቸው በየትኞቹ ግለሰቦች እየተመራ እንደሆነ ማወቅ ቀላል ነው። መፍትሔውም እንዲሁ፡፡ “ፍትህ ወፍልስፍና” በታገል አምሳል ተዘጋጅቷል፤ ሙሉውን በእንገናኝ ቅጽ ፩ መጽሔታችን ላይ ያገኙታል፡፡ ለማንበብ የቴሌግራም ሊንኩን ይጠቀሙ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/engenagndigitalm/64 "ንጹሕ ሃሳብ፤ ነጻ አስተሳሰብ!!!"
1 757
4
+7
بدون متن...
1 753
5
*ሐዋሳ ታነባለች ለ6ተኛ ግዜ በሐዋሳ ተጀምሯል።* ከ ጥቅምት 24 እስከ ጥቅምት 30 2018ዓ.ም በየሦስት ወር የሚዘጋጀው የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ተጀምሯል እነዚህን ከ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ+9
*ሐዋሳ ታነባለች ለ6ተኛ ግዜ በሐዋሳ ተጀምሯል።* ከ ጥቅምት 24 እስከ ጥቅምት 30 2018ዓ.ም በየሦስት ወር የሚዘጋጀው የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ተጀምሯል እነዚህን ከ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ የሚያሳትማቸው ተወዳጅ መጻሕፍት እና የተለያዩ አዳዲስ መጻሕፍት Eneho books - እነሆ መጻሕፍት በልዩ ቅናሽ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ይዞላችሁ ቀርቧል ብቅ እያላችሁ የምትፈልጉትን መጽሐፍ ሸምቱ። ዝግጅቱን በየሦስት ወሩ ሰማይ መልቲ ሚድያ እና ኢዮብ መጻሕፍት በቅንጅት ያዘጋጁታል።
1 715
6
የዛሬ ሳምንት ሰኞ ጥቅምት 24 ጸሐፊ፦ Wasihun Belay ርእስ፦አልንበረከክም ጉዳዩ፦ የመጻሕፍት ምርቃት ቦታው፦ ብሔራዊ ቴአትር ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:30
የዛሬ ሳምንት ሰኞ ጥቅምት 24 ጸሐፊ፦ Wasihun Belay ርእስ፦አልንበረከክም ጉዳዩ፦ የመጻሕፍት ምርቃት ቦታው፦ ብሔራዊ ቴአትር ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:30
3 855
7
**ምናልባት በዚህ በኩል ቢገኝ እባካችሁ???** "ብዙ የጥናትና ምርምር ሥራዎቼን የያዘ ላፕቶፔን ተሰረቅኹ‼ ውድ ኢትዮጵያዊያን ተባበሩኝ!" እኅታችን መሠረት ተጫኔ ትባላለች። በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፓለቲካ ሳይንስ የፒኤችዲ ተማሪ ናት። ለዓመታት የደከመችባቸው ለኅትመት የተዘጋጁ የጥናት ሥራዎችን፣ የምርምር ጽሑፎችን፣ የመስክ የጥናት መረጃዎችን እንዲኹም በርካታ ሰነዶችን የያዘ ላፕቶፕ (DELL) ኮምፒዩተሯን ኀሙስ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከፒኤችዲ ተማሪዎች ማንበቢያ ክፍል (PhD Students' Reading Room) ውስጥ ተሰርቃለች። ስርቆቱ የተፈጸመው ከተቀመጠችበት ቦታ ተነስታ የማንበቢያው ክፍል በር ላይ ለሚጠብቃት ሰው መልእክት ለማድረስ በተንቀሳቀሰችበት ቅጽበት ነው። እኅታችን ድርጊቱ እንደተፈጸመ በዩንቨርስቲው ውስጥ ለሚመለከተው ክፍል አመልክታ የነበረ ቢኾንም የሰረቀውን ግለሰብ የሚያሳይ፣ በደኅንነት ካሜራ ከተቀረጸ ቪዲዮ ውጪ ምንም መረጃ አላገኘችም። ቪዲዮው፣ ሌባው ወደ ማንበቢያ ክፍል ሲገባ፣ ከዚያም ላፕቶፑን በሌላ ቦርሳ ይዞ ከሬጅስትራር የፒኤችዲ ተማሪዎች ማንበቢያ ክፍል ይዞ ሲወጣ ያሳያል። (4:16 - 4:22  ማለትም በስድስት ደቂቃ ውስጥ) "በዚኽ ቪዲዮ ላይ ያለኸው ግለሰብ ከፒኤችዲ ቤተ መጻሕፍት (ከዋናው ሬጅስትራር)  የወሰድከውን ላፕቶፕ እባክኽ መልስልኝ!" እያለችኽ ነው እኅታችን። "እጅግ በጣም የደከምኹበት፣ ብዙ መስዋዕት የከፈልኹበት፣ ጊዜ እና ጉልበቴን ለረዥም ጊዜያት ያፈሰስኹበት፣ በገንዘብ የማይለካ ሰነዶችን የያዘ ላፕቶፕ ነውና ለደኅንነትኽ በማያሰጋ መልኩ ከዚኽ በታች በማስቀምጥልኽ ስልክ ወይም በቴሌግራም በማዋራት እባክኽ መልስልኝ!" ብላ እየተማጸነች ነው። እኅታችን አያይዛም፣ "ንብረቴ የማይመለስ ከኾነ ግን በደኅንነት ካሜራ የተቀረጸ ቪዲዮ ስላለ በቀጣይ በሕግ የማስጠይቅኽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ምስልኽን የምንለጥፍ ይኾናል!" ብላኻለች። እባካችኹ ሌሎቻችኹም ይኽን መረጃ #Share በማድረግ ተባበሩኝ ብላችኋለች። ባለ ንብረት፣ መሠረት ተጫኔ ስልክ:- +251 91 172 4665
2 162
8
ነገ ሐምሌ 24 በ አ.አ ኤግዚቢሽን ማዕከል ንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት ባዛር ይጠብቁን።*
ነገ ሐምሌ 24 በ አ.አ ኤግዚቢሽን ማዕከል ንባብ ለሕይወት የመጻሕፍት ባዛር ይጠብቁን።*
2 169
9
بدون متن...
2 895
10
ከ ሐምሌ 24 እስከ ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም ለንባብ ለሕይወት ከተዘጋጁ መጻሕፍት በጥቁቱ
ከ ሐምሌ 24 እስከ ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም ለንባብ ለሕይወት ከተዘጋጁ መጻሕፍት በጥቁቱ
2 448
11
ከ ሐምሌ 24 እስከ ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም
ከ ሐምሌ 24 እስከ ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም
2 227
12
በንባብ ለሕይወት እነሆ መጻሕፍት
በንባብ ለሕይወት እነሆ መጻሕፍት
2 153
13
*ዛሬ እና ነገ ብቻ* ሐዋሳ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ፊት ለፊት ብቅ ብትሉ እነዚህን የመሳሰሉና ሌሎች መጻሕፍት ያገኛሉ። መሸ ደሞ አምባ ልውጣ! አምባ ወጥቼ እኩለ-ሌት፥ ስለት ገብቼ በስሟ ከርሞ ሰይጣን
*ዛሬ እና ነገ ብቻ* ሐዋሳ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ፊት ለፊት ብቅ ብትሉ እነዚህን የመሳሰሉና ሌሎች መጻሕፍት ያገኛሉ። መሸ ደሞ አምባ ልውጣ! አምባ ወጥቼ እኩለ-ሌት፥ ስለት ገብቼ በስሟ ከርሞ ሰይጣን በሷ አስቶኝ፥ ልገላገል ከሕመሟ ጠበሏ አፋፍ በጨረቃ፥ ደጋግሜ፥ ማሕሌት ቆሜ ሆዴ ቃትቶ ባር ባር ብሎ፥ እርቃኔን ከሷ ታድሜ ደጀ ሰላሟን በአራት እግር፥ ተንበርክኬ ተሳልሜ በሥጋዬ እሚነደውን፥ በጸሎት ላቤ አጣጥሜ እፎይ ብዬ አመስግኜ፥ ውዳሴዋን ደጋግሜ ገና ከደጅዋ እልፍ ሳልል፤ ደሞ ይምጣ የቁም ሕልሜ? ሌት በጥምቀቷ የነጣው፤ ነጋ፥ ደፈረሰ ደሜ። ለሷ እንጂ ለኔ አልያዘልኝ፤ አዬ የስለት አታምጣ! በውጣ ውረድ በጠበል፥ ባሣር ወዜ ቢገረጣ ልክፍቷ እንደሁ አልለቀቀኝ፥ መሸ ደሞ አምባ ልውጣ!                                              ፲፱፻፶፩ - ቢሾፍቱ
2 994
14
እነዚህ ሦስት መጻሕፍት ከገበያ ከክፉ ረጅም ግዜ አስቆጥረዋል ሐዋሳ ሲዳማ ባሕል አድልራች ፊት ለፊት በተዘጋጀው ዓውደ ርእይ ላይ ያገኟቸዋል ያሎት ቀን ዛሬና ነገ ብቻ ነው። ብቅ ብለው የቅናሹ ተጠቃ
እነዚህ ሦስት መጻሕፍት ከገበያ ከክፉ ረጅም ግዜ አስቆጥረዋል ሐዋሳ ሲዳማ ባሕል አድልራች ፊት ለፊት በተዘጋጀው ዓውደ ርእይ ላይ ያገኟቸዋል ያሎት ቀን ዛሬና ነገ ብቻ ነው። ብቅ ብለው የቅናሹ ተጠቃሚ ሁኑ።
2 500
15
+1
بدون متن...
2 569
16
ሐዋሳ በተዘጋጀው የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ላይ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ፊት ለፊት ያገኙታል። ርእስ፦የትዝታዬ ማኅደር ግለታሪክ ጸሐፊ፦ ጌታቸው በለጠ ”አብዬ" እያልን የምንጠራቸው የግዕዝ መምህራችን አቶ
ሐዋሳ በተዘጋጀው የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ላይ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ ፊት ለፊት ያገኙታል። ርእስ፦የትዝታዬ ማኅደር ግለታሪክ ጸሐፊ፦ ጌታቸው በለጠ ”አብዬ" እያልን የምንጠራቸው የግዕዝ መምህራችን አቶ ዓለማየሁ ሞገስ የዩኒቨርስቲው ጎምቱ መምህር ነበሩ፡፡ የግዕዝን ቋንቋ ብቻ ሳይሆን ምሥጢሩንም ጭምር የተካኑ ምሁርነበሩ:: ትምህርታቸውን የሚጀምሩት በቀልድና በተረብ እንደሆነ ስለምናውቅ የማስታወሻ አብዬ ተራ ደብተራችንን ገልጸን ለመጻፍ የምንዘጋጀው የክፍለ ጊዜው አጋማሽ ግድም ነው: ዓለማየሁ የእያንዳንዳችንን የዕውቀት ልክ በአግባቡ ይመዝኑ ስለነበር ስማችንን በተራ እየጠሩ አንዳንዶቻችንን በግዕዝ ትምህርት እንድንገፋ ሲመክሩን፣ አንዳንዶቻችንን ደግሞ የግዕዝ ትምህርት እጣ ክፍላችሁ ስላይደለ አትድከሙ በማለት እቅጩን ይነግሩን ነበር። “በትንሽ በትልቁ ቆሽቆሽ” የሚለው ስድባቸው ልዩ መታወቂያቸው ነበር። የአብዬ ዓለማየሁ “ቆሸቆሽ” የሚል ቀልድ አዘል ስድብ ያልደረሰው ተማሪ ስለመኖሩ ግን እጠራጠራለሁ:: አንድ ዕለት ክፍል ውስጥ አስተምረው ሊወጡ ሲሉ ከተማሪዎች መካከል ዓለማየሁ አበበን፣ እኔን እና ብቃለ ስዩምን (ዶ/ር በአፀደ ሥጋ የተለየን) ጠርተው በትምህርታችን ንቁ መሆናችንን ከገለፁልን በኋላ “ቢቻለኝማ ጎጃም በረሃ ወስጄያችሁ አንዲት ነገርባቀምሳችሁ ዕውቀት ፍንትው ብላ ትበራላችሁ ነበር" ያሉትን አልዘነጋም:: የእዚህአነጋገራቸው ምሥጢር የገባኝ ውሎ አድሮ ነው::
2 520
17
ሐዋሳ የምትገኙ የመጻሕፍት ወዳጆች ወደ ሐዋሳ ብቅ ብለናል ይጎብኙን።
ሐዋሳ የምትገኙ የመጻሕፍት ወዳጆች ወደ ሐዋሳ ብቅ ብለናል ይጎብኙን።
3 143
18
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር 11ኛ ዙር የክረምት የሥነ ጽሑፍ ሥልጠና ምዝገባ እየተካሄደ ነው ለተጨማሪ መረጃ ከስር ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል ማግኝት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር 11ኛ ዙር የክረምት የሥነ ጽሑፍ ሥልጠና ምዝገባ እየተካሄደ ነው ለተጨማሪ መረጃ ከስር ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል ማግኝት ይችላሉ።
3 507
19
*የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት* **አልቦ ዘመድ /ቄሳርና አብዮት** ከብርሃኑ ድንቄ የጨረቃ ውበት የሚደነቀው እኮ በመሬት ላይ ሆነን ዓይኖቻችን ወደ ሰማይ አቅንተን ብሩራዊ (silvery) ብርሃኗን በሩቁ ስንመለከት እንጂ እርሷን እየረገጥን በመንሸርሸር አይደለም። George Croly የተባለው ፖ8ት Diana በሚል ርእስ የጻፈውን አንብበዋል? አላነበብኩም ምን አለ?, - -በጣም ድንቅ ነው- ልጥቀስልዎት:-.. How like a queen comes forth the lonely moon From slow opening curtains of the clouds Walking in beauty to her midnight throne. - የዚህን የገጣሚዎች ሥራ እንደቁም ነገር ታነባለህ?» ሲሉ ሽማግሌው በንቀት አኳኋን ራሳቸውን ስለነቀነቁበት ፀሐዩ ተገረመ፣ አዘነም። ሳይንቲስት፣ ቤት፣ ድራማቲስት፣ ኖቬሊስት የተባለው የFaustus ደራሲ (Goethe) ይኸን ቢሰማ ኖሮ ምን ባለ! ሲል አሰበ። ከሽማግሌው ጋራ ንግግሩን መቀጠል በፍጹም አልቻለም። እርሱ በመጀመሪያ የሽማግሌውን ሽበት ሲመለከት በረዢሙ እድሜያቸው ውስጥ ያጠራቀሙትን ትምህርተ ጥበብ (wisdom) ያካፍሉኛል ብሎ ተስፋ ነበረው። ግን ይህን አነጋገራቸውን በሰማ ጊዜ አስተሳሰቡ ሁላ ተዘበራረቀበት። ምናልባት ፀሐዩን ያረጋጋው ነገር ቢኖር በሚከተለው የተገለጠው አንድ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቅኔ መሆን አለበት። ዋዜማ ለመልአክ ኢናከብሮ፣ ለእመ አስረደ ከንፈ በመጠነ ነዊህ ቆሙ፣ ለፆፍ ወለትንንያ እስመ ክንፍ ቦሙ፡፡ ወበሲበቱ ለሰብእ ኢናክብሮ ቀዲሙ፣ ፅዓዳ ሲበት እስመ ሀለዎሙ፣ ለዕፀው ወለአዕባን ኵሎሙ። ፀሐዩ ይህን ቅኔ ለራሱ እያነበበ «ወይ የአገሬ ባለቅኔ! ያልተናገረው ትምህርተ ጥበብ የለም እኮ! ግን ማን ቢሰማው?» አለ በትካዜ ራሱን እየነቀነቀ። የቅኔው መልእከት ባጭሩ፦ ክንፍ አለኝ፣መልአክ ነኝ፣ ብለህ አትፎክር ትንኝም ክንፍ አላት ባየር ለመብረር።
3 055
20
بدون متن...
2 463