ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 442 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 042,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 328

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 442 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 550,过去 24 小时变化为 26,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 412 次浏览,首日通常累积 1 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 442
订阅者
+2624 小时
+1347
+55030
帖子存档
"በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" ሉቃ 9፡23 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️You
"በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።" ሉቃ 9፡23 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በተያያዘ ዜና ለሁሉም አኅጉረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ወጥ ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ መመሪያ ስለማስተላለፍ በሚል በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የተጻፈ ደብ
በተያያዘ ዜና ለሁሉም አኅጉረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ወጥ ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ መመሪያ ስለማስተላለፍ በሚል በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የተጻፈ ደብዳቤ ለሁሉም አኅጉረ ስብከቶች የተጻፈ ሲሆን ሁሉም በሥራቸው ለሚገኙ ገዳማትና አድባራት መመሪያውን እንዲያሰራጩና በእቅድ ውስጥ አድርገው እንዲከታተሉ በማሳሰብ የሚከተሉትን ዋና ሐሳቦች ተግባራዊ እንዲያደርጉ መመሪያው ተላልፏል። ይኸውም ፩_ በሁሉም ቦታ የመምህራን ስልጠና እንዲሰጥና የመምህራን ቅጥርና ምደባ ፪_ ከመማሪያ ቦታ ማመቻቸትና በቂ ቦታ በማዘጋጀት የመማሪያ ክፍሎች እንዲገነቡ፣ ፫_ ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ በጀት በመመደብ መጻሕፍት መግዛት፣ ፬_ ለትግበራው አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እና ምዕመናን ልጆቻቸውን ወደ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እንዲልኩ በየዐውደ ምህረቱ በመቀስቀስና ሥርዓተ ትምህርቱን የማስታወቅ ሥራ በመሥራት ለተግባራዊነቱ የአጥቢያ ሰበካ ጉባኤያቱ ዕቅድ ውስጥ በማስገባት እንዲሠሩ መመሪያው ይገልጻል። https://t.me/EOTCNSSU

ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ስለ ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅትና አተገባበር በአጠቃላይ የሰበካ መንፈሣዊ ጉባኤ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ግንዛቤ ሰጠ። (ጥቅምት 8 2016 ዓ.ም የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ከተጀመረ አራት ቀን የሆነው በ42ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ከዓመቱ የሀገረ ስብከቶች ሪፓርት በዘለለ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተው ገለጻና ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል። በዚህ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ከያዛቸው መርሐ ግብራት መካከል የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ግንዛቤ ማስጨበጫ አንዱ ነው። ይህን የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለጻ ያደረጉት የሀገር አቀፍ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ ዲያቆን ስንታየው ምስጋናው ሲሆኑ በንግግራቸው "በሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተዘጋጅቶ በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ ለትግበራ ወደ ሁሉም አህጉረ ስብከት የወረደው ሥርዓተ ትምህርት ዓላማው ሕፃናትና ወጣቶች ወጥ የሆነ ሥርዓተ ትምህርት እንዲማሩ፣ ዘመኑን የዋጁ ቤተክርስቲያንንና ሀገራቸውን መምራት የሚችሉ አገልጋዮችን ለማፍራት፣ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ትውፊትና ባህል እንዲያውቁ፣ የዘመኑን ፈተና እንዲያልፉና ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ማፍራት ነው" ብለዋል። በገለጻቸውም ሥርዓተ ትምህርቱ 6 ክፍለ ትምህርቶችና አንድ አጋዥ ክፍለ ትምህርት የተዋቀረ ሲሆን የክፍል መጠን፣ የእድሜ አከፋፈል፣ የመጽሐፍ ዝግጅት የደረሰበትን ደረጃ ወዘተ ጠቅለል አድርገው አቅርበዋል። በመጨረሻም በጉባኤው ከታደሙ የሀገረ ሰሰብከት ተወካዮችን የደብር አለቆች ይህን ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም መዋቀር ተደራሽ ለማድረግ በሁሉም መዋቅር ማስገንዘብና ሥልጠና በመስጠት ፣ የመማሪያ ቦታ በማዘጋጀት ፣ ለትግበራው መሳካት እንዲሰሩ መልዕክት አስተላልፈዋል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion