ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 376 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 129,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 349

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 376 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 522,过去 24 小时变化为 23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 880 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 376
订阅者
+2324 小时
+1087
+52230
帖子存档
#በዓለ_ሆሣዕናን_ከሕፃናት_ጋር በዕለተ ሆሣዕና ሚያዚያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ጀምሮ በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ደብረ ትጉኀን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት አዘጋጅነት የሚከናወነው የዘንድሮ የሆሣዕና በዓል የሕፃናት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከሚገኙ ከ50 በላይ ሰንበት ት/ቤቶች እና ከ2000 በላይ ሕፃናት ይሳተፉበታል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

#በዓለ_ሆሣዕናን_ከሕፃናት_ጋር በዕለተ ሆሣዕና ሚያዚያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ጀምሮ በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ደብረ ትጉኀን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት

ኒቆዲሞስ “በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት።” መዝ 76(77)፥3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️ Youtube

ኒቆዲሞስ “ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤ ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም።” መዝ 17፥3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️ Youtub
ኒቆዲሞስ “ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤ ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም።” መዝ 17፥3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️ Youtube

ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ በንቃት መሳተፍ እንዲገባ ተገለጠ። ሚያዚያ 14 - 8 - 2016 (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ክፍል አዘጋጅነት በሀገረ ስብከቱ ለሚገኙ ከ20 ወረዳ ቤተክህነት የተውጣጡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሰባክያነ ወንጌል የሰንበት ትምህርት ቤት ሊቃነ መናብርትና መምህራን ሥልጠና ተሰጠ። ሥልጠናው ሚያዚያ 12 እና 13 በመንበረ ጵጵስናው አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን በጉባኤው ላይ ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድፍራ የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ መጋቤ ሥርዓት ላዕከ ማርያም በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች ክፍል ሓላፊ፣ ጥዑመ ልሳን ገብሩ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ክፍል ሓላፊ እና ሌሎች የመምሪያ ሓላፊዎች እንዲሁም የአብነት መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል። በሥልጠና ቆይታውም ስለ ሥርዓተ ትምህርት ምንነት አተገባበርና ሕፃናትን የማስተማር ሥነ ዘዴ እንዲሁ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት መዋቅራዊ አደረጃጀትና ሥራዎች ላይ ከጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በተመደቡት ቀሲስ አለማየሁ ደበበ እና በመምህር ሚኪያስ ግዛቸው ሥልጠና ተሰጥቷል። ከታዳሚዎችም ለተነሱ ጥያቄዎች በመምህራኑ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ስለ ሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች እንቅስቃሴ የተናገሩት የሀገረ ስብከቱ ሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል ሓላፊ መጋቤ ሥርዓት ላዕከ ማርያም "ሀገረ ስብከቱ ምንም እንኳ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ምስረታ ታሪክ አንጋፋና አንድነቱንም በማቋቋም ቀዳሚ ቢሆንም በአካባቢው ባለው የሰላም እጦት፣ በውስጥና በውጭ በተፈጠሩ ችግሮች እስከ ዛሬ ይህ ሥልጠና ሳይሰጥ ቀርቷል" ብለዋል። አያይዘውም ከዚህ በኋላ ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ ከአንድነቱ አባላት እንዲሁ ከወረዳዎች ጋር በትኩረት እንሠራለን ሲሉ ተናግረዋል። ከመክፈቻው አንስቶ በስልጠናው እስከመጨረሻው ሲከታተሉ የነበሩት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድፍራ ባስተላለፉት የመግቢያና የማጠቃለያ ንግግር "ሰንበት ትምህርት ቤት ከሦስቱ የቤተክርስቲያን ዐምዶች አንዱ ነው ሰንበት ትምህርት ቤቶችን ማጠናከር ቤተክርስቲያንን ማጠናከር ነው።" ብለዋል። አያይዘውም "ሀገረ ስብከቱ በብዙ ፈተናዎች የታጠረ ቢሆንም ሰንበት ትምህርት ቤቶችን ማጠናከር ተቀዳሚ ሥራ በመሆኑ ይህ የሥልጠና መድረክ ቅድሚያ ተሰጥቶት ተዘጋጅቷል" ብለዋል። በመጨረሻም በሥልጠናው የተነሱ ሐሳቦች ወደ ሥራ እንዲገቡና ወደ ታች ወደ ወረዳዎችና አጥቢያዎች በመውረድ የግንዛቤ ማሳደግ ሥራ እንዲሠራ ለዚህም አስፈላጊውን ትብብር ከሀገረ ስብከቱ እንደሚደረግ አባታዊ መመርያ ሰጥተው የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሆኗል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ኒቆዲሞስ "ሰው ዳግመኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚብሔር መንግሥት ሊገባ አይችል።" ዮሐ 3፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌ
ኒቆዲሞስ "ሰው ዳግመኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚብሔር መንግሥት ሊገባ አይችል።" ዮሐ 3፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት ✍️ Youtube

እንቅልፌ ይቅርብኝ ኒቆዲሞስ https://www.tiktok.com/t/ZTL5nD3SP/

"አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።" መዝ 56፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️ Youtub
"አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።" መዝ 56፡5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️ Youtube

ገብርኄር "ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።" ማቴ 25፡29 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍
ገብርኄር "ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።" ማቴ 25፡29 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌ
ገብርኄር "አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!" ማቴ 25፡24 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት!  መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu