ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 442 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 042,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 328

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 442 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 550,过去 24 小时变化为 26,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 412 次浏览,首日通常累积 1 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 442
订阅者
+2624 小时
+1347
+55030
帖子存档
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምስራቅ  ሸዋ ሀገረ ስብከት የአድአ ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት በስሩ በሚገኙ 18 አጥቢያ ሰ/ት/ቤቶች አዲሱን የሥርዓተ ትምህርት የማስጀመሪያ መርሐግብር አከናወነ። (ጥቅምት 12 2016 ዓ. ም የሰ/ት/ቤቶች አንድነት) በጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተዘጋጅቶ ለሁሉም አህጉረ ስብከት በተሰራጨው ወጥ የሆነ ከ1ኛ- 12ኛ ክፍል ስርዓተ ትምህርት የማስጀመሪያ መርሐግብር ላይ መጋቤ ሐዲስ ቆሞስ አባ ኃ/ገብርኤል የም/ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ፣ መጋቤ ጥበብ መ/ር እውነቱ ጥላሁን የአድአ ወረዳ ቤ/ክ ዋና ጸሐፊ ፣ ዲ/ን ፍስሐ ታደሰ የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ም/ሰብሳቢ ፣ የወረዳው አንድነት ተቀዳሚ ም/ሰብሳቢ ወጣት ከተማ ደረጀ ፣ የሀገረ ስብከቱ አንድነት ዋና ጸሐፊና የወረዳው የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሥራ አመራር ኮመቴ አባላት በተገኙበት በተመረጡ አጥቢያዎች የተከናወነ ሲሆን በሀገረስብከቱ እና በወረዳው አመራሮች የሥርዓተ ትምህርቱ እና የፈተናው ዓላማ ለተማሪዎች ግንዛቤ እንዲሁም አባታዊ መመሪያ እና የስራ አቅጣጫ ተሰጥቷል። በዛሬ መርሐ ግብር በከተማ 12 እና በገጠር 6 በድምሩ በ18 አጥቢያ ለ4ኛ እና ለ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የተሰጠ ሲሆን ፈተናው 1951 ተማሪዎች ተፈትነዋል። ከነዚህም ውስጥ 502 ተፈታኞች በአፋን ኦሮሞ የተፈተኑ ናቸው። የወረዳው ሰ/ት/ቤቶች አንድነት እንደገለፀው ከሆነ በቀጣይነትም ኅዳር 02 2016 ዓ.ም በገጠር ሌሎች 8 አጥቢያዎችን ለማስጀመር በእንቅስቃሴ ላይ መሆኑን ገልጸዋል። ለዚህ መርሐግብር መሰካት የወረዳው አንድነት ት/ት ክፍል የጎላ ድርሻ አንደነበረው ተገልጿል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU

የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ ጥቅምት 11/02/2016 (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) የሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ደብረ ምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፈለ
+9
የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት  ትግበራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ ጥቅምት 11/02/2016   (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) የሲዳማ ሀገረ ስብከት  በሀዋሳ ደብረ ምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፈለገ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ለመተግበር የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አከናውኗል። ይህን አስመልክቶ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ስብሐት ኪነጥበብ ያለው እንዲሁም ከስብከተ ወንጌል ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት መምህር ተመስገን እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤቱ አመራሮች በተገኙበት በትምህርት ሰዓት ጉብኝት እና አባታዊ ቡራኬ ሰጥተዋል  ወጥነት ያለው ለሰንበት ትምህርት ቤቶች የተዘጋጀው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት  ተዘጋጅቶ በሲኖዶስ ጉባኤ ከጸደቀበት ጊዜ ጀምሮ በሁሉም አህጉረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች በመተግበር ላይ ይገኛል።  እንደ ፈለገ ሃይማኖት  ሰንበት ትምህርት ቤት ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ በያዝነው በ2016 ዓ .ም  የትምህርት ዓመት  ለመተግበር በዝግጅት ላይ የቆየ ሲሆን ለትግበራው የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት  መስከረም 19/ 2016 ዓ. ም በይፋ አስጀምሯል። ትግበራው  ቅድመ መደበኛን  ጨምሮ  ከአንደኛ እስከ አስራ ሁለተኛ  ክፍል ያሉ ተማሪዎችን  በስድስት  ክፍል በመክፈል  እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ  ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የመማር ማስተማር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) (ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU

"በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሊአላይቱ ሽሹ" ማቴ 10፡33 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://ww
"በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሊአላይቱ ሽሹ" ማቴ 10፡33 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu