ch
Feedback
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

前往频道在 Telegram

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

显示更多

📈 Telegram 频道 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ 的分析概览

频道 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (@abuhemewiya) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 873 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 380,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 128

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 873 名订阅者。

根据 26 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 508,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 17.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 716 次浏览,首日通常累积 977 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

凭借高频更新(最新数据采集于 27 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 873
订阅者
+124 小时
+1307
+50830
帖子存档
🔴 ቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 3:00 📚 كتابُ الداءِ والدواء 👉 ደርሱ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል ደርሱ የሚጀምረው ከገፅ 99 فصل، المعاصي تعمي القلب..............
🔴 ቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 3:00 📚 كتابُ الداءِ والدواء 👉 ደርሱ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል ደርሱ የሚጀምረው ከገፅ 99 فصل، المعاصي تعمي القلب........................ የኪታቡን pdf ሊንክ ለማግኘት👇 https://t.me/abuabdurahmen/4883

🔵ስስታም እና ፈሪ ወንድ የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ኣሉ፡ በወንድ ውስጥ ካለ ክፉ ነገር አንቀጥቃጭ ስስት እና ልብ የሚያወልቅ ፈሪነት ነው። https://t.me/medresetulislah
🔵ስስታም እና ፈሪ ወንድ የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) ኣሉ፡
በወንድ ውስጥ ካለ ክፉ ነገር አንቀጥቃጭ ስስት እና ልብ የሚያወልቅ ፈሪነት ነው።
https://t.me/medresetulislah

🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ https://t.me/darulhijreh
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ https://t.me/darulhijreh

🔵ለወላጆች አስቸኳይ መልእክት አሁን መድረሳ አካባቢ መንገዶች ጎርፍ ስለሆኑ ልጆቻችሁን መጥታችሁ እልያም ሰው ልካችሁ እንድትወስዱ ይሁን። በተለይ የህፃናት ወላጆች። ላልሰሙ አሳውቁ። 0951518383 https://t.me/medresetulislah

በቅርቡ በገበያ ላይ ጠብቁን ↩️ آداب النساء ↪️ የሴት ልጅ- ስርዓቶች 📝 بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي 📝 ዝግጅት ፦ 👇👇👇👇 ሸይኻችን
+4
በቅርቡ በገበያ ላይ ጠብቁን ↩️ آداب النساء ↪️ የሴት ልጅ- ስርዓቶች 📝 بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي 📝 ዝግጅት ፦ 👇👇👇👇 ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ ይች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን!!! https://t.me/AbuImranAselefy/12224

🟢ሺርክ ነው👆
🟢ሺርክ ነው👆

ታላቅ የምስራች ነገ እሁድ ( 12 / 11 / 2018 ) በአዳማ ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የሴቶች በሴቶች የሙሓደራ እና የምክክር ፕሮግራም አዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን ሲያበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ላልሰሙ እህቶችና እናቶች በማሰማት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ። ሰዓት ጠዋት 3:30 ቦታ ፡ :- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ አዘጋጅ የኢብኑ ተይሚየህ መድረሳና መስጂድ ተማሪዎች join⬇️⬇️teegram ቻናል https://t.me/ibnuu_teymiya

የንግግር እና የስራ መጣረስ አደጋው‼️ "ሰዎችን ለመሳደብ እና ለመኮነን ሰዎች ፊት መውጣት ቀላል ነው!ምክንያቱም ሰዎች አንተን ስለሚመለከቱህ ያደነቁህ ይመስልሀል:: በመድረክ እና በሚድያ የምታጋራው ድምፅህ ከተግባርህ ጋር ካልገጠመ ቤትህ ብትቀመጥ ይሻልሀል::‼️ ይህ ሐዲስ አስደንጋጭ ነው!👎 عن أسامة بن زيد -رضي الله عنهما- قال: سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ يَقُولُ: «يُجَاءُ بِالرَّجُلِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَيُلْقَى فِي النَّارِ، فَتَنْدَلِقُ أَقْتَابُهُ (أمعاؤه) فِي النَّارِ، فَيَدُورُ كَمَا يَدُورُ الْحِمَارُ بِرَحَاهُ، فَيَجْتَمِعُ أَهْلُ النَّارِ عَلَيْهِ فَيَقُولُونَ: يَا فُلَانُ مَا شَأْنُكَ؟ أَلَمْ تَكُنْ تَأْمُرُ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ؟ فَيَقُولُ: بَلَى، قَدْ كُنْتُ آمُرُ بِالْمَعْرُوفِ وَلَا آتِيهِ، وَأَنْهَى عَنِ الْمُنْكَرِ وَآتِيهِ». (متفق عليه) ኡሳማ ቢን ዘይድ (አላህ ከሁለቱም ይውደድላቸውና) እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰሰለም ሲሉ ሰምቻለሁ፡- "በትንሣኤ ቀን አንድ ሰው ይመጣና ወደ እሳት ይወረወራል፤ አንጀቱ ይወጣና ወደ እሳቱ ይወርዳል፤ ከዚያም አህያ የ ድንጋይን እንደምትዞር እርሱም በአንጀቱ ዙሪያ ይዞራል። የእሳት ነዋሪዎችም በዙሪያው ይሰበሰቡና አንተ እገሌ ሆይ! ምን ሆነሃል? መልካምን ታዝ እና ከመጥፎም ትከለክል አልነበረምን?' ብለው ይጠይቁታል። እሱም 'አዎ፣ በመልካም አዝ ከመጥፎ እከለከል ነበር ነገር ግን እኔ ራሴ አልተገበርኩትም፤ ከመጥፎም እከለክል ነበር ነገር ግን እኔ ራሴ እፈጽመው ነበር ሲል ይመልሳል። https://t.me/medrestulsefiyaah

🟢የፀና አደገ !!  "مَن ثَبَتَ نَبَتَ" "مَنْ جَدَّ وَجَدَ وَمَنْ زَرَعَ حَصَدَ" ከምር የታገለ አገኘ !! የዘራ  አጨደ !! ✏️يقول الإمام ابن القيم: إن الدِّين مَدارُه على أصلينِ: العزم، والثبات، وهما الأصلان المذكوران في الحديث الذي رواه أحمد والنسائي عن النبي:
(اللهم إني أسألك الثباتَ في الأمر، والعزيمة على الرشد)؛
 ("عدة الصابرين وذخيرة الشاكرين" 1/90). አልኢማም ኢብኑል ቀይም ይላሉ፡ ዲን እኮ የሚሽከረከረው በሁለት መሰረቶች ላይ ነው። ቁርጠኝነት እና ፅናት። እነሱርው ናቸው በሀዲስ ውስጥ የተጠቀሱት። ከነቢዩ (ﷺ) ዱዓ:
አላህ ሆይ እኔ በነገሩ (በዲን) ላይ ፅናትን እና በቅናቻም ላይ ቁርጠኝነትን እጠይቀሃለሁ።"
https://t.me/NOOR_al_ISLAMM

👉የሚገርመው ይህ ሁሉ እየተነጋራቸው ጉዳዩን የሚያግራሩ አመፀኞች።

ከልብ የሁል ግዜ ጥዬቄ ነው ኡለሞችን ጥላ አድሮ ፎቶ ይፈቀዳል ማለት የሚመጣው ልቅነት https://t.me/abuabdurahmen/14339

እንደዚህ አይነት ሊንኮችን በፍፁም አትንኩ። ሀክ የተደረጉ (የተሰረቁ) ሰዎች የሚላክባቸው ሊንክ ነው። የተላከው ከጓደኞቻችሁ ቢሆንም በፍፁም እንዳትከፍቱ። https://t.me/medresetulisla
እንደዚህ አይነት ሊንኮችን በፍፁም አትንኩ። ሀክ የተደረጉ (የተሰረቁ) ሰዎች የሚላክባቸው ሊንክ ነው። የተላከው ከጓደኞቻችሁ ቢሆንም በፍፁም እንዳትከፍቱ። https://t.me/medresetulislah

"በዳእዋ ሂደትህ ውስጥ በፅናት ቀጥል ገመድ ከመጓተት እራህን አጥራ‼️ https://t.me/medrestulsefiyaah

ኢብኑ መስዑዶች ድሮና ዘንድሮ ኢኽዋን ከሱፍይ ጋር አንድ ነን ባለ ጊዜ ኢብኑ መስዑዶች ያደረጉት ረድ መሐመድ ሐሰን ኢልያስ አሕመድ ሳሊሕ አሕመድ አዩብ ደርባቸው አሕመድ ሲራ በጃሊያ አዳራሽ አስገራሚ ረድና ተሕዚር በማድረግ ስምምነቱ ሰለፍዮችን እንደማይወክል ባጢል እንደሆነ ገልፀው እንዳልነበር ዛሬ በተራቸው እኛ እናውቅልሃለን እኛ ቢዳዓውን ሱና ነው ካልን ተቀበሉ እኛ መስላሓ ነው ያልነውን እመኑ እናንተ ትንንሾች ናችሁ እኛ ትልልቆቹ ተስማምተናል ። !!!! እያሉ ነው ። ያኔ የተደረገው ረድ አሁን ተቀባይነት የለውም አያስማማም ብለው የአሁን አቋማቸውን ግልፅ ያደረጉበት ድምፅ ተካቷል ። አላህ ሐቅን አውቀን የምንሰራበት ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። 🔹 አስፈላጊ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ https://t.me/bahruteka