cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Mostrar más
Advertising posts
351 838Suscriptores
-44424 hours
-10 6787 days
-34 98330 days
Archivo de publicaciones
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ! 💰የ 15 ብር ስጦታ 🌐 የ100 ሜባ ስጦታ የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 74 14🤩 7
ትንሳኤን ከኛ ጋር ! ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! መጪውን የትንሳኤ በአል በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እየተጠያየቅን እና እየተጨዋወትን የሚያሸልመን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል! የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ወዳጆችዎ እንዲደርስ ይሄን መልእክት ያጋሩ ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ትዊተር፡ https://twitter.com/ethiotelecom የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr ትዊተር፡ http://twitter.com/telebirr #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 82 14🥰 9
ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 113 28😁 7😡 5🥰 2
መልካም የእረፍት ቀን! #Sunday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 99 30🙏 7🥰 3😁 1
Mostrar todo...
👍 100 37👏 4🥰 2🤔 2
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው ! የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ! #CRBT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 81 24👏 6🥰 2
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል! ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 73 28👏 2😁 2
Mostrar todo...
👍 73 66🤩 7😁 2
ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://developer.ethiotelecom.et ይጠቀሙ! ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 102 26🤩 12👏 5🥰 1
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 135 50
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ማዕከላት መጀመሩን በይፋ ማብሰራችንን በማስከተል ምዝገባ በተጀመረባቸው ማዕከላት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ተገኝተው አተገባበሩን ተመልክተዋል። በዚህም ወቅት ለምዝገባው አስፈላጊ ግብአቶች መሟላታቸው እና የምዝገባ አገልግሎቱ በላቀ ፍጥነት መስጠት መቻሉን በተግባር መመልከት ችለዋል፡፡ አገልግሎቱ በሌሎች ተጨማሪ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑም የተገለጸ ሲሆን ተገልጋዮች ስለዲጂታል መታወቂያ ጠቀሜታ እንዲረዱ የማድረግ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ተነግሯል። ዜጎች በአቅራቢያቸው የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚከናወንበትን የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ውስጥ የተካተተውን አዲስ የአቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ ዳታ በማብራት ብቻ በነጻ መጠቀም ይችላሉ። #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #NIDP
Mostrar todo...
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያን ለማዳረስ የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ኩባንያችን በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን ዜጎችን በመመዝገብ ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ በማድረግ የሀገራዊ ዕቅዱን 36% ለማከናወን የአገልግሎት ማዕከላትን በመጠቀም እና የሰው ኃይል በማሰልጠን ስራውን ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን ይቀጥላል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ከሚያስፈልጉ አስቻይ ሲስተሞች ውስጥ የዲጂታል መታወቂያ አንዱ ሲሆን ለአካታች የዲጂታል ማህበራዊና ኢኮኖሚ ግንባታ፣ ለቢዝነስ ትስስር፣ ለኢ-ጋቨርመንት፣ በዳታ ለሚመራ የኢኮኖሚ ሥርአት፣ ለቀልጣፋ አገልግሎት፣ ለተሻለ የዜጎች ህይወት እንዲሁም የሳይበር ማጭበርበርን ለመከላከል ካለው የላቀ ሀገራዊ ሚና በተጨማሪ ለላቀ የደንበኞች ተሞክሮ፣ ለሥራ ፈጠራ፣ ለኢ-ኮሜርስ፣ የፋይናንስ አካታችነት የሚጨምሩ የማይክሮ ብድር አገልግሎቶች ለማቅረብ፣ የብድር ምጣኔ (credit score) ለማሻሻል እንዲሁም ቢዝነስን የሚያቀላጥፉ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማቅረብ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን የዲጂታል መታወቂያ በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት፣ የፍራንቻይዝ ማዕከላት፣ ወኪሎች እንዲሁም የገነባውን ግዙፍ የዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ሰርቪስ እና የዲጂታል መሰረተ ልማት አስቻይ ሁኔታ እንደሚፈጥሩለት ታሳቢ ተደርጓል፡፡ ምዝገባ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ለመመልከት ቴሌብር ሱፐርአፕን http://onelink.to/fpgu4m ወይም ድረ-ገጻችንን www.ethiotelecom.et ይጎብኙ ለተጨማሪ https://bit.ly/3QfPuVg
Mostrar todo...
👍 72 15🥰 9👏 1
ባሉበት ቦታ ሆነው በርካታ ክፍያዎችን በአንድ መተግበሪያ መፈጸም የሚያስችልዎትን ቴሌብር ሱፐርአፕን http://onelink.to/fpgu4m አውርደው ኑሮዎን ያቅልሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 119 37👏 6👌 6🥰 5
በጥሪ መለያ አገልግሎታችን ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ለደዋዩ በሚደርስ አጭር ጽሁፍ መልዕክትዎን ይግለጹ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ። የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ መላክ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ፡ https://bit.ly/48fkpHT #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 123 15🥰 10😁 10
በቴሌብር ኢንጌጅ ቡድን ፈጥረው በነጻ የልብ የልብዎን ያውጉ! ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር፣ ማህበራዊ ግንኙነትዎን የሚያጠናክሩበት በርካታ አዝናኝ ገጽታዎች ያከተተውን ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደው ዘመናዊውን አለም ይቀላቀሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 92 24😁 8🥰 5
ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! በ22 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 131 31😡 13🥰 6😢 4👏 3
Mostrar todo...
👍 119 32😁 11🥰 6
ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 134 25😁 7🎉 7👏 5🥰 4
ይክፈሉ ያሸንፉ ! የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል የታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ፣ የኢንተርኔት ጥቅል እና ሌሎች ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ እድልዎን ይሞክሩ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ ወይም *127# ይደውሉ፤ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡ ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 82 24🙏 14🥰 4
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
72👍 52🙏 15🥰 6
መልካም የእረፍት ቀን! እረፍትዎን ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ በ55 ብር ብቻ እለታዊ ያልተገደበ ዳታ አቅርበናል! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 157 54🤪 16😢 7😡 7😁 5🙏 4🥰 3
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 100 76🎄 6🤩 5🥰 4
በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው! እርስዎም በመጪዎቹ የእረፍት ቀናትዎ በበአል በግብይት ወይም በተወዳጅ ድምፃውያን የሙዚቃ ድግስ ዘና በማለት ለማሳለፍ ልብዎ ከፈቀደ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 98 35🥰 3
Mostrar todo...
👍 134 27💯 11👏 6😡 5🥰 3
የንግድ ስራዎን በቢዝነስ ኤክሴል ያዘምኑ! የንግድ፣ ግብይት፣ ፋይናንስ ግንዛቤ እና በርካታ ሥራዎችዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና መረጃዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ ለተጨማሪ https://www.businessexcel.et ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 106 33🥰 11😡 5🤔 3
በአዲስ አበባ ውስጥ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ምግብ የማድረስ አገልግሎት ከሚሰጠው ቢዩ ደሊቨሪ የሚወዱትን ምግብ ከመረጡ በኋላ ለክፍያው የትእዛዝዎ ማረጋገጫ ገጽ ላይ የሚያገኙትን ፈጣኑን ቴሌብር መጠቀም ይችላሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Mostrar todo...
👍 114 36❤‍🔥 12