fa
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

رفتن به کانال در Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Ethio telecom

کانال Ethio telecom (@ethio_telecom) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 311 001 مشترک است و جایگاه 283 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 20 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 311 001 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -3 709 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -216 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید شده (به صورت رسمی توسط تلگرام)
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.08% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.47% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 22 038 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 10 793 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 56 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomCha...”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

311 001
مشترکین
-21624 ساعت
-9087 روز
-3 70930 روز
آرشیو پست ها
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን። *127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ! 🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና 💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት 📱 በየ
በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!   🚘 በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና 💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ 5 ሺህ እና 10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት 📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች 🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝቶች 🎁 በርካታ የዳታ ሞባይል ጥቅሎች ይሸለማሉ፡፡   ✅ ወደ 843 1ን በመላክ ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን በመላክ ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን በመላክ ለወርሃዊ በ40 ብር ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ። 🛑 ለማቋረጥ Stop1፣ Stop2 ፣ Stop3 ብለው 843 ላይ ይላኩ፡፡ 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/   #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena

ወደ ቤት …ወደ አገር ቤት በአንድ ጥሪ ወደ እናቴ ቤት የኢትዮኮል መተግበሪያን ተጠቅመው ወደ አገር ቤት የሞባይል/መደበኛ ስልክ ላይ በቅናሽ ይደውሉ፤ ጥሪም ይቀበሉ! 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 G
ወደ ቤት …ወደ አገር ቤት በአንድ ጥሪ ወደ እናቴ ቤት   የኢትዮኮል መተግበሪያን ተጠቅመው ወደ አገር ቤት የሞባይል/መደበኛ ስልክ ላይ በቅናሽ ይደውሉ፤ ጥሪም ይቀበሉ! 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen 👉 መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #ethioCall

አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! አወል በ1.88 ብር ኤችፒ ላፕቶፕ፣ መርዲያ በ13.14 ብር 7 ግራም የወርቅ ሐብል፣ ስዓዳ በ6.14 ብር ሳምሰንግ A57፣ ተመስገን በ2.27 ብር ፊሊ
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! አወል በ1.88 ብር ኤችፒ ላፕቶፕ፣ መርዲያ በ13.14 ብር 7 ግራም የወርቅ ሐብል፣ ስዓዳ በ6.14 ብር ሳምሰንግ A57፣ ተመስገን በ2.27 ብር ፊሊፕስ መፍጫ  እና ሙባረክ በ1.28 ብር ፊሊፕስ ካውያ አሸናፊ ሆነዋል። እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

እንኳን ለፌዴራል መንግስት ምስረታ በሰላም አደረሳችሁ!አደረሰን!
እንኳን ለፌዴራል መንግስት ምስረታ በሰላም አደረሳችሁ!አደረሰን!

🆕🎁 ባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን ይግዙ፤ ተጨማሪ ጥቅል በቅናሽ ያግኙ! የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት የጥቅሉ የአገልግሎት ጊዜ ከማብቃቱ በፊት ተጠቅመው ከጨረሱ፤ ለቀሪ
🆕🎁 ባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን ይግዙ፤ ተጨማሪ ጥቅል በቅናሽ ያግኙ! የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት የጥቅሉ የአገልግሎት ጊዜ ከማብቃቱ በፊት ተጠቅመው ከጨረሱ፤ ለቀሪዎቹ ቀናት እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸው የመዳረሻ ጥቅሎችን ማግኘት ይችላሉ! 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hFKBBY ቴሌብር ሱፐርአፕን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

መልካም የመምህራን ቀን! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Education #TeachersDay

የላቀ ምስጋናና አክብሮት በዕውቀትና በሥነ-ምግባር ቀርጸው የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለሚያዘጋጁ! መልካም የመምህራን ቀን!! መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም በከፍተኛ ቅናሽና በልዩነት የቀረቡትን
የላቀ ምስጋናና አክብሮት በዕውቀትና በሥነ-ምግባር ቀርጸው የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለሚያዘጋጁ! መልካም የመምህራን ቀን!! መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም   በከፍተኛ ቅናሽና በልዩነት የቀረቡትን የመምህራን ጥቅል በ*999# ይጠቀሙ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Education #TeachersDay

መልካም የኢሬቻ በዓል!

✨ መልካም የእረፍት ቀን! በእረፍት ቀንዎ ወዳጅ ዘመድዎን ለመጠየቅ በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን የኢሬቻ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! �
✨ መልካም የእረፍት ቀን! በእረፍት ቀንዎ ወዳጅ ዘመድዎን ለመጠየቅ በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን የኢሬቻ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! 🗓️ እስከ ነገ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

✨ 📞 አገር ቤት ያለውን ወዳጅ ቤተሰብዎን ለማግኘት መፍትሔው ኢትዮ-ኮል ነው! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germ
✨ 📞 አገር ቤት ያለውን ወዳጅ ቤተሰብዎን ለማግኘት መፍትሔው ኢትዮ-ኮል ነው! ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል። 🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ! 👉 መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall #ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

እስከ 35% ተጨማሪ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ ይጠብቀናል፤ 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ስጦታ
እስከ 35% ተጨማሪ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ ይጠብቀናል፤ 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ስጦታ የግላችን ይሆናል። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan!

የቴሌብር ሒሳብዎን ለማወቅ ረጅም ዝርዝሮችን ሳያልፉ በቀላሉ በ *127*5# ያግኙ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን
የቴሌብር ሒሳብዎን ለማወቅ ረጅም ዝርዝሮችን ሳያልፉ በቀላሉ በ *127*5# ያግኙ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

በቴሌብር ይክፈሉ፣ 5% ተመላሽ ያግኙ! ከመስከረም 22 እስከ 25, 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ እና ዱከም ከተሞች በተመረጡ የንግድ ተቋማት በቴሌብር ክፍያ ሲፈጽሙ የክፍያዎን 5% ተመላሽ ያገኛሉ። *12
በቴሌብር ይክፈሉ፣ 5% ተመላሽ ያግኙ! ከመስከረም 22 እስከ 25, 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ እና ዱከም ከተሞች በተመረጡ የንግድ ተቋማት በቴሌብር ክፍያ ሲፈጽሙ የክፍያዎን 5% ተመላሽ ያገኛሉ። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

✨🎁 ኢሬቻ የሞባይል ጥቅል!! ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የኢሬቻ በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ htt
+1
✨🎁 ኢሬቻ የሞባይል ጥቅል!! ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የኢሬቻ በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ! ✨ መልካም በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

💥 ⚽️ የሚጠብቁትን የኳስ ጨዋታ በ35 ብር ብቻ ይመልከቱ! የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በመግዛት ተጠባቂ የኳስ ጨዋታዎች ባሉበት ሆኖው በምቾት ይመልከቱ። 🎁 በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አ
💥 ⚽️ የሚጠብቁትን የኳስ ጨዋታ በ35 ብር ብቻ ይመልከቱ! የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በመግዛት ተጠባቂ የኳስ ጨዋታዎች ባሉበት ሆኖው በምቾት ይመልከቱ። 🎁 በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት በ35 ብር ብቻ ይግዙ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia