ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]
前往频道在 Telegram
በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። { وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤ [ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114
显示更多2 783
订阅者
-324 小时
-117 天
-2830 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+23
在0个频道中
六月 '26
+54
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+41
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+19
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+30
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+37
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+158
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+30
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+30
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+45
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+74
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+48
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+208
在8个频道中
Get PRO
七月 '24
+32
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+99
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+276
在6个频道中
Get PRO
三月 '24
+147
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+31
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+730
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+201
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+161
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+70
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+215
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+72
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+186
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+88
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+136
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+148
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+411
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+125
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+152
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+86
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 373
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 22 七月 | 0 | |||
| 21 七月 | 0 | |||
| 20 七月 | +1 | |||
| 19 七月 | +1 | |||
| 18 七月 | 0 | |||
| 17 七月 | +1 | |||
| 16 七月 | +2 | |||
| 15 七月 | +1 | |||
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | 0 | |||
| 12 七月 | +1 | |||
| 11 七月 | 0 | |||
| 10 七月 | +2 | |||
| 09 七月 | 0 | |||
| 08 七月 | 0 | |||
| 07 七月 | +2 | |||
| 06 七月 | +2 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | +6 | |||
| 03 七月 | +1 | |||
| 02 七月 | +3 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
ስለ አረንጓዴው አደንዛዥ ቅጠል
በስልጥኛ ቋንቋ የተገጠመ ምርጥ ግጥም
ስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ!!
➖➖➖➖
ጫት ደመኛኔ ጫት ደመኛኔ፣
አረንጓዴት ቁጠል አኜተኝ ወመኔ፣
ኣዴሜየ ኢቲሽለኝ ቃነናን ዋመኔ፣
በሰሬየ ተፈጃን ቀጠናን ሰሀኔ።
ዜግነተ አታሙሱ ቂባጬ አታሙሱ፣
የቀተለኝ ጫትን ደሜ ቡሀ ኪሱ።
ኤሄ በከተማ የጫትንኩ አራሼ፣
አበሮሴ በጌዬ ይመስላን ጦቃሼ።
ስልጤ ኤጋሀ ብራግ ወልዳሀ ጫት አይቅማ፣
ቀልብምከ ብርምከ ለዮንብሀ ዶማ።
ጤሼየ ተመለጋን ኤሄን ሂንዞ ተቀጡ፣
ዜግነት ሳቅትብኛት ኤሄን ሂንዞ ተቀጡ፣
ኢስናሙ ተፈጃኔ በመቀጥ ተቶቅጡ።
ወሲዬየ የጂጂ ለስልጤይ ሀልቡለ፣
ጫት ሀድክ ተይችልቢ ኣቦናሀ ቀተለ፣
አቦ ማል ፈተኛ አተን ለደበለ።
✍ ከኡስታዝ ኸይረዲን ሐሰን(ቶክቻው)
ረሒመሁሏህ ረህመተን ዋሲዓ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
| 2 | ስለ ቁርኣኒዮች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የዛሬ የሮም መስጅድ ኹጥባህ | 651 |
| 3 | ስለ ቁርኣኒዮች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የዛሬ የሮም መስጅድ ኹጥባህ | 1 |
| 4 | ስለ ቁርኣኒዮች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የዛሬ የሮም መስጅድ ኹጥባህ | 1 |
| 5 | ስለ ቁርኣኒዮች
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የዛሬ የሮም መስጅድ ኹጥባህ | 1 |
| 6 | 没有文字... | 1 |
| 7 | 没有文字... | 1 088 |
| 8 | Methodology (way of teaching for Qur'an ) | 1 007 |
| 9 | مهارت_تدريس_القرآن_الكريم_والتجويد.pdf | 1 023 |
| 10 | 没有文字... | 1 206 |
| 11 | 没有文字... | 1 641 |
| 12 | بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله بنعمته تتم الصالحات، والحمد لله الذي وفقنا لإتمام هذا العمل، والصلاة والسلام على نبينا محمد ﷺ.
የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ያዘጋጀው የሴቶች በሴቶች የሸርዓዊ ኮርስ በስኬት ተጠናቀቀ
"አላህ ለአንድ ሰው ኸይርን ሲሻለት በዲኑ ያስገነዝበዋል።" የሚለውን የነቢያችን ﷺ ሐዲስ መሠረት በማድረግ፣ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ለሙስሊም እህቶች ብቻ ያዘጋጀው የሶስት ቀን የሸርዓዊ እውቀት ኮርስ እሑድ 14/10/2018 ዓ.ም. በአላህ ፈቃድ በተሳካና በተዋበ ሁኔታ ተጠናቋል።
ከሁሉ በፊት ይህንን መልካም ሥራ ለማስጀመር፣ ለማስኬድና በውብ ፍጻሜ ለማድረስ ለወፈቀን አላህ ﷻ ወደር የሌለውን ምስጋና እናቀርባለን። ከዚያም ለዚህ ኮርስ መሳካት በዱዓ፣ በጊዜ፣ በገንዘብ፣ በጉልበትና በሃሳብ ድጋፍ ያደረጋችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ جزاكم الله خيرًا። አላህ ከሁላችሁም ይቀበል፣ ያደረጋችሁትንም በሚዛናችሁ ላይ የሚመዘን ሰደቃ ጃሪያ ያድርግላችሁ።
በኮርሱ የተዳሰሱ ዋና ዋና ርዕሶች
📖 1. አርካኑል ኢማን
የመጀመሪያው ቀን በእምነት መሠረቶች ላይ ያተኮረ ነበር። በተለይም በአላህ ማመን፣ በተውሒድ፣ በአላህ ስሞችና ባህሪያት፣ እንዲሁም በቀደር ማመን ላይ በሰፊው ተብራርቷል። ትምህርቱ አንድ ሙስሊም ሁሉንም ሥራውን በትክክለኛ አቂዳ ላይ መመሥረት እንዳለበት አሳስቧል።
👩👧 2. ተምሳሌታዊ እናትነት
ሁለተኛው ቀን መልካም እናት የመልካም ትውልድ መሠረት መሆኗ ተብራርቷል። ልጆችን በተውሒድ፣ በሶላት፣ በቁርኣንና በመልካም አኽላቅ ማሳደግ፣ ለእነርሱ መልካም አርአያ መሆንና በዱዓ አለመለየት የእያንዳንዷ ሙስሊም እናት ታላቅ ኃላፊነት መሆኑ ተወስቷል።
💰 3. آداب مع المال (ከገንዘብ ጋር ያሉ ኢስላማዊ ሥነ-ምግባሮች)
በመጨረሻው ቀን እስልምና በግብይትና በገንዘብ አያያዝ ያስቀመጠው ታላቅ ሥርዓት ተብራርቷል። የግብይት አርካኖችና ሸርጦች፣ የተፈቀዱና የተከለከሉ የግብይት አይነቶች፣ እንዲሁም ወለድ (ሪባ) እና ጉዳቱ በሰፊው ተዳስሰዋል። ከትምህርቱ የተገኘው ትልቁ መልእክት፣ "የሚያስፈልገን ብዙ ገንዘብ ሳይሆን ሐላልና በረካ ያለው ገቢ ነው" የሚል ነበር። ስለዚህ ሙስሊም በግብይቱ ውስጥ እውነተኛ፣ አማኝ እና ፍትሐዊ መሆን ይገባዋል።
መደምደሚያ
ይህ ኮርስ በአቂዳ፣ በቤተሰብ ግንባታ እና በኢስላማዊ ግብይት ዙሪያ ጠቃሚ እውቀቶችን ያካተተ የኸይር መድረክ ነበር። እውቀት የሚጠቅመው ግን ሲማር ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር ሲቀየር ነው። ስለዚህ አላህ የተማርነውን በሕይወታችን የምንተገብር ያድርገን፣ የተሳተፉትን እህቶች በእውቀታቸው ይባርክ፣ ያልተሳተፉትንም በሚቀጥሉት መሰል የእውቀት መድረኮች ለመሳተፍ ይወፍቃቸው።
በመጨረሻም ይህ ኮርስ እንዲሳካ ከጎናችን ለቆማችሁ፣ በማንኛውም መልኩ ላገዛችሁን ወንድሞችና እህቶች፣ ለኡስታዛችን፣ ለተሳታፊ እህቶች እና ለሁሉም ባለድርሻዎች ከልብ ምስጋናችንን እናቀርባለን። አላህ ከሁላችሁም ይቀበል፣ በዱንያም በአኺራም በኸይር ይመንዳችሁ።
وصلى الله وسلم على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين. وآخر دعوانا أن الحمد لله رب العالمين. | 1 370 |
| 13 | ﷽
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌹 ውድ እህቶቻችን!
አልሐምዱ ሊላህ! በአላህ ፈቃድ የ"ሴቶች በሴቶች" የሦስት ቀን የእውቀት መርሃ ግብራችን ሁለተኛ ቀን በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
📖 በመጀመሪያው ቀን በ"አርካኑል ኢማን" ርዕስ የእምነታችንን መሠረቶች ተምረናል። ኢማናችን እንዴት እንደሚጠና፣ በአምልኮአችን፣ በሥነ ምግባራችን እና በዕለት ተዕለት ሕይወታችን እንዴት ሊንጸባረቅ እንደሚገባ ተገንዝበናል።
🌷 በሁለተኛው ቀን ደግሞ "ተምሳሌታዊ እናትነት" በሚለው ርዕስ፣ እናት የቤተሰብ ልብ፣ የትውልድ አንፃሪ እና የማኅበረሰብ ግንባታ መሠረት መሆኗን በሰፊው ተምረናል። መልካም እናት መልካም ትውልድን ታንጻለች፤ መልካም ትውልድ ደግሞ መልካም ኡማን ይገነባል።
✨ እነሆ! ነገ የመጨረሻው ቀን ነው።
የመጨረሻው ቀን ብዙ ጊዜ ከሁሉም የበለጠ ልዩ ይሆናል፤ የቀደሙትን ትምህርቶች የሚያጠቃልል፣ የሚያነቃቃ እና በአላህ ፈቃድ በሕይወታችን ውስጥ የሚቆይ መልእክት የምንቋደስበት ቀን ነው።
🍃 ስለዚህ ውድ እህቶች! ይህን የበረከት ዕድል አታምልጡ። ነገ ቀድማችሁ ተገኙ፤ እህታችሁን፣ ጓደኛችሁን፣ ጎረቤታችሁንም ይዛችሁ ኑ። አንዲት ሰው ወደ ኸይር እንድትመጣ ምክንያት መሆን፣ በአላህ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው ተግባር ነው።
قال رسول الله ﷺ: «مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ» "ወደ ኸይር የመራ ሰው፣ ያንን ኸይር እንደሠራው ሰው ምንዳ ያገኛል።" (ሙስሊም)
🌹 ነገ ኢንሻአላህ በፈገግታ፣ በጉጉት እና በእውቀት ፍቅር እንገናኝ።
"የሚቀረው አንድ ቀን ብቻ ነው፤ ነገን አትናፍቁ!"
بارك الله فيكن، ونفع بكن الإسلام والمسلمين
✍ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ | 1 256 |
| 14 | ﷽
አልሐምዱ ሊላህ ረቢል ዓለሚን
የሶስት ቀን ተከታታይ የእስላማዊ ትምህርት ኮርሳችን የመጀመሪያ ቀን "አርካኑል ኢማን" በሚል ርዕስ በአላህ ፈቃድ በእጅጉ የተሳካና የተዋበ በሆነ ሁኔታ ተጠናቋል።
በፕሮግራሙ በመገኘት ዕውቀትን ለመፈለግ የተጉ እህቶቻችንን፣ እንዲሁም ለፕሮግራሙ ስኬት የተባበራችሁን ሁላችሁን አላህ (ሱ.ወ.) በብዙ ኸይር ይክፈላችሁ፣ የተማራችሁትንም ለዱንያና ለአኼራ ጠቃሚ ያድርግላችሁ።
ኢንሻአላህ የነገው ሁለተኛ ቀን ፕሮግራም ከዛሬው የበለጠ በበረካ፣ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ ከአላህ (ሱ.ወ.) እንለምናለን።ዛሬ
ለመሳተፍ ያልቻላችሁም ነገ በሰዓታችሁ በመገኘት ከዚህ የእውቀት መድረክ እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
አላህ ሁሉንም ሥራችንን ለፊቱ ብቻ የተጣራ ያድርግልን፣ በእውቀት ያሳድገን፣ በሂዳያም ያፅናን። አሚን። | 1 418 |
| 15 | 没有文字... | 896 |
| 16 | ከአዛን በኋላ ይቀጥላል | 30 |
| 17 | ቀጣይ የዳዕዋ ፕሮግራም
በኡስታዝ መከሚል ከማል | 1 399 |
| 18 | የዳዕዋ ፕሮግራም ኡስታዝ ኢማዱዲን | 1 463 |
| 19 | የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ውጤት
1ኛ ,ረያን ካሚል ከአቡበክር መድረሳ
2ኛ ,ሀምዛ ጃቢር ከዛዱል ቁሉብ መድረሳ
3ኛ ,ኑህ ሱለይማን ከሰአድ መድረሳ | 1 463 |
| 20 | የተወዳዳሪዎች ስም እና የመጡበት መድረሳ
1,ረያን ካሚል ከአቡበክር መድረሳ
2,አ/ናስር ሙሳ ከቢላል ቀርሾ መድረሳ
3,ፈውዛን አክመል ከአልከሶ ኑበላ መድረሳ
4,ኑህ ሱለይማን ከሰአድ መድረሳ
5,ሀምዛ ጃቢር ከዛዱል ቁሉብ መድረሳ
6,ሱደይስ ሙህዪዲን ከ ኢብኑ አባስ መድረሳ | 1 513 |
