en
Feedback
ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]

Open in Telegram

በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። { وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤ [ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114

Show more
2 741
Subscribers
-224 hours
-147 days
-3230 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+5
in 0 channels
August '26
+30
in 0 channels
Get PRO
July '26
+31
in 0 channels
Get PRO
June '26
+54
in 2 channels
Get PRO
May '26
+41
in 2 channels
Get PRO
April '26
+19
in 1 channels
Get PRO
March '26
+35
in 1 channels
Get PRO
February '26
+46
in 0 channels
Get PRO
January '26
+23
in 0 channels
Get PRO
December '25
+30
in 1 channels
Get PRO
November '25
+37
in 1 channels
Get PRO
October '25
+158
in 4 channels
Get PRO
September '25
+38
in 0 channels
Get PRO
August '25
+41
in 0 channels
Get PRO
July '25
+27
in 0 channels
Get PRO
June '25
+20
in 0 channels
Get PRO
May '25
+31
in 0 channels
Get PRO
April '25
+31
in 0 channels
Get PRO
March '25
+30
in 2 channels
Get PRO
February '25
+30
in 1 channels
Get PRO
January '25
+45
in 1 channels
Get PRO
December '24
+74
in 1 channels
Get PRO
November '24
+39
in 0 channels
Get PRO
October '24
+48
in 1 channels
Get PRO
September '24
+74
in 0 channels
Get PRO
August '24
+208
in 8 channels
Get PRO
July '24
+32
in 1 channels
Get PRO
June '24
+40
in 0 channels
Get PRO
May '24
+99
in 4 channels
Get PRO
April '24
+276
in 6 channels
Get PRO
March '24
+147
in 10 channels
Get PRO
February '24
+51
in 0 channels
Get PRO
January '24
+63
in 0 channels
Get PRO
December '23
+56
in 0 channels
Get PRO
November '23
+21
in 0 channels
Get PRO
October '23
+31
in 1 channels
Get PRO
September '23
+44
in 0 channels
Get PRO
August '23
+730
in 0 channels
Get PRO
July '23
+41
in 0 channels
Get PRO
June '23
+25
in 0 channels
Get PRO
May '23
+28
in 0 channels
Get PRO
April '23
+201
in 0 channels
Get PRO
March '23
+18
in 0 channels
Get PRO
February '23
+15
in 0 channels
Get PRO
January '23
+23
in 0 channels
Get PRO
December '22
+31
in 0 channels
Get PRO
November '22
+54
in 0 channels
Get PRO
October '22
+36
in 0 channels
Get PRO
September '22
+28
in 0 channels
Get PRO
August '22
+71
in 0 channels
Get PRO
July '22
+34
in 0 channels
Get PRO
June '22
+42
in 0 channels
Get PRO
May '22
+57
in 0 channels
Get PRO
April '22
+161
in 0 channels
Get PRO
March '22
+71
in 0 channels
Get PRO
February '22
+70
in 0 channels
Get PRO
January '22
+215
in 0 channels
Get PRO
December '21
+72
in 0 channels
Get PRO
November '21
+186
in 0 channels
Get PRO
October '21
+47
in 0 channels
Get PRO
September '21
+88
in 0 channels
Get PRO
August '21
+185
in 0 channels
Get PRO
July '21
+136
in 0 channels
Get PRO
June '21
+148
in 0 channels
Get PRO
May '21
+411
in 0 channels
Get PRO
April '21
+125
in 0 channels
Get PRO
March '21
+152
in 0 channels
Get PRO
February '21
+86
in 0 channels
Get PRO
January '21
+1 373
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September+3
03 September0
02 September+2
01 September0
Channel Posts
የአሏህ ቀነ ቀጠሮ እውነት ነው !!.mp322.74 MB

2
No text...
302
3
🌸🎉 የሚጠበቀው ታላቅ የደስታ ቀን እየቀረበ ነው! 🎉🌸 📣 የወራቤና አካባቢዋ ሙስሊም ሴቶች ሆይ… እስኪ ይህን ደስታ አብረን እንካፈል! 🤍 📖 የቁርኣን ሐፊዛት… 🎓 የትጋታቸው ፍሬ… 🌸 የእናቶች ኩራት… ✨ እና ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች የሂፍዝ ምርቃት! 🔥 ይህ ቀን ተራ ቀን አይደለም! የቁርኣን ድምፅ የሚያስደስትበት፣ የስኬት ፈገግታ የሚደምቅበት፣ የተማሪዎች ጥረት የሚከበርበት፣ የማይረሳ የደስታ ቀን! 🌷 🎓 የኡስማን የሴቶች መድረሳ 📖 የሂፍዝ ምርቃት 📚 የክረምት ትምህርት መዝጊያ 🏆 የሽልማትና የእውቅና ፕሮግራም 📅 መስከረም 2/ 1 / 2019 ቅዳሜ ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 📍 ኡስማን የሴቶች መድረሳ ⏳ ቀኑን ከአሁኑ ጀምሮ ይጠብቁ! 💐 ምክንያቱም የምንከብረው ምርቃት ብቻ አይደለም… የቁርኣን ፍቅርን፣ የሴቶችን ትጋትና የእውቀትን ፍሬ ነው! 🤍 እርስዎም የዚህ ደስታ አካል ይሁኑ! 🌸 እንገናኝ… በደስታ! በቁርኣን! በኩራት! 🌸
605
4
No text...
126
5
‏مقطع صوتي من ابن اول
381
6
🌸🎉 የሚጠበቀው ታላቅ የደስታ ቀን እየቀረበ ነው! 🎉🌸 📣 የወራቤና አካባቢዋ ሙስሊም ሴቶች ሆይ… እስኪ ይህን ደስታ አብረን እንካፈል! 🤍 📖 የቁርኣን ሐፊዛት… 🎓 የትጋታቸው ፍሬ… 🌸 የእናቶች ኩራት… ✨ እና ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች የሂፍዝ ምርቃት! 🔥 ይህ ቀን ተራ ቀን አይደለም! የቁርኣን ድምፅ የሚያስደስትበት፣ የስኬት ፈገግታ የሚደምቅበት፣ የተማሪዎች ጥረት የሚከበርበት፣ የማይረሳ የደስታ ቀን! 🌷 🎓 የኡስማን የሴቶች መድረሳ 📖 የሂፍዝ ምርቃት 📚 የክረምት ትምህርት መዝጊያ 🏆 የሽልማትና የእውቅና ፕሮግራም 📅 መስከረም 3 / 1 / 2019 ⏰ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 📍 ኡስማን የሴቶች መድረሳ ⏳ ቀኑን ከአሁኑ ጀምሮ ይጠብቁ! 💐 ምክንያቱም የምንከብረው ምርቃት ብቻ አይደለም… የቁርኣን ፍቅርን፣ የሴቶችን ትጋትና የእውቀትን ፍሬ ነው! 🤍 እርስዎም የዚህ ደስታ አካል ይሁኑ! 🌸 እንገናኝ… በደስታ! በቁርኣን! በኩራት! 🌸
293
7
No text...
352
8
No text...
860
9
መውሊድን ማክበር የሌለብን 50 ምክንያቶች‼ ============================= (የእውነት ነቢያችንን ﷺ የምትወዱ ከሆነ ይህን አንብቡ!) || ✍️🖊ክፍል 1፡ ከቁርኣንና ከሐዲሥ አንጻር፦ 1️⃣.ዲናችን ሙሉ ነው፦ አላህ በቁርኣኑ «ዛሬ ኃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በላያችሁ ላይ ፈጸምኩ» (አል-ማኢዳህ፡ 3) ብሏል። መውሊድ መልካም ተግባር ቢሆን ኖሮ ያኔውኑ በዲናችን ውስጥ በተካተተ ነበር። 3️⃣. ነቢዩ ﷺ «በዚህ በዲናችን ውስጥ ከርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ ሥራው ተመላሽ (ውድቅ) ነው» ብለዋል (ቡኻሪና ሙስሊም)። 3️⃣. ነቢዩ ﷺ በየሳምንቱ ኹጥባቸው ላይ «አደራችሁን በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራዎችን! ማንኛውም ፈጠራ ቢድዐ ነው፤ ማንኛውም ቢድዐ ደግሞ ጥመት ነው» እያሉ ያስጠነቅቁ ነበር። 4️⃣.የፍቅር መለኪያ መከተል ብቻ ነው፡ አላህ የፍቅሩን ማረጋገጫ ያደረገው መከተልን (ኢቲባዕን) እንጂ አዲስ አከባበር መፍጠርን አይደለም፦ «አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና» (አሊ-ዒምራን፡ 31)። 5️⃣.በዲን ውስጥ ድንበር ማለፍ ተከልክሏል። ነቢዩ ﷺ «ክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ (ዒሳን) ድንበር አልፈው እንዳወደሱት እኔን ድንበር አልፋችሁ እንዳታወድሱኝ» ብለው አስጠንቅቀዋል (ቡኻሪ)። 6️⃣.ነቢዩ ﷺ በ23 ዓመታት የነቢይነት ዘመናቸው አንድም ቀን የልደት ቀናቸውን በዓል አድርገው አክብረው ወይም እንዲከበር አዘው አያውቁም። 7️⃣.የልደት ቀናቸውን ያሳለፉት በጾም ነበር፡ ነቢዩ ﷺ ስለ ሰኞ ቀን ጾም ተጠይቀው «… የተወለድኩበት ቀን ነው» ብለዋል (ሙስሊም)። ታዲያ ፍቅራቸው የሚገለጸው ሰኞን በመጾም ነው ወይስ በዓመት አንዴ በጭፈራና በድግስ? 8️⃣. በዲን ህግ የማውጣት ስልጣን የአላህ ብቻ ነው፡ «ለእነርሱ አላህ ያልፈቀደውን ከኃይማኖት የደነገጉላቸው ተጋሪዎች አሉዋቸውን?» (አሽ-ሹራ፡ 21)። 9️⃣.በኢስላም ማንኛውም የአምልኮ ተግባር (ዒባዳህ) ትክክለኛ የቁርኣን ወይም የሐዲሥ መረጃ ካልመጣበት በስተቀር ማድረግ አይፈቀድም። ለመውሊድ ደግሞ አንድም መረጃ የለም። 1️⃣0️⃣ የኸሊፋዎችን መንገድ ያዙ ተብለናል። ነቢዩ (ኘለﷺ) «የእኔን ሱና እና ከእኔ በኋላ ያሉትን ቅን ኸሊፋዎች ሱንና አጥብቃችሁ ያዙ» ብለዋል፤ እነርሱ ደግሞ መውሊድን አላከበሩም። 🖊 ክፍል 2፡ ከሶሐቦች፣ ከታቢዒዮችና ከኢማሞች አንጻር (11–20)፦ 1️⃣1️⃣ አቡበክር ሲዲቅ ይህን በዓል አላከበሩትም። ከነቢያት ቀጥሎ በምድር ላይ ከማንም በላይ ነቢዩን ﷺ የሚወዱት አቡበክር መውሊድን አላከበሩም። 1️⃣3️⃣ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ አላከበሩትም፡ ዲንን ከፍ ያደረጉት ዑመር ለነቢዩ ልደት በዓል አላቋቋሙም። 1️⃣3️⃣ ዑሥማን ኢብኑ ዐፋን  አላከበሩትም። ሁለት የነቢዩን ልጆች ያገቡት ዑሥማን ይህን አላደረጉም። 1️⃣4️⃣. ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ አላከበሩትም፡ የነቢዩ የቅርብ ቤተሰብ (አህለል በይት) መሪ የሆኑት ዐሊይም  አላከበሩትም። 1️⃣5️⃣. ሐሰንና ሑሰይን (ረ.ዐ) አላከበሩትም፡ የነቢዩ የልጅ ልጆችና የጀነት ወጣቶች አለቆች የሆኑት እነርሱ እንኳን የውድ አያታቸውን ልደት አላከበሩም። 1️⃣6️⃣. የሙእሚኖች እናቶች (የነቢዩ ሚስቶች) አላከበሩትም፡ ከማንም በላይ የነቢዩን የቤት ውስጥ ህይወት የሚያውቁት እናቶቻችን (ዐኢሻ፣ ኸዲጃ...) አላከበሩትም። 1️⃣7️⃣. ሶሐቦች ከእኛ በላይ ነቢዩን ይወዱ ነበር፡ እኛ ሶሐቦች ለነቢዩ ከነበራቸው ፍቅር አንድ ቅንጣት እንኳን አይኖረንም። እነርሱ ያልሰሩትን በጎ ስራ እኛ አገኘን ማለት ራስን ማታለል ነው። 1️⃣8️⃣. ምርጦቹ ሦስት ክፍለ ዘመናት (ኸይሩል ቁሩን)፡ ነቢዩ (ﷺ) «ከሁሉ በላጩ ትውልድ የእኔ ትውልድ ነው፤ ከዚያም የሚከተሏቸው...» ያሉላቸው ሦስቱ ትውልዶች መውሊድ የሚባል ነገር አያውቁም ነበር። 1️⃣9️⃣. አራቱ ታላላቅ መዝሃብ ኢማሞች አላከበሩትም፡ ኢማም አቡ ሐኒፋ፣ ኢማም ማሊክ፣ ኢማም ሻፊዒይ እና ኢማም አሕመድ መውሊድን አላከበሩም፤ በኪታቦቻቸውም አላዘዙም። 3️⃣0️⃣ ኢማም ማሊክ «በኢስላም ውስጥ ነቢዩ ﷺ ያላደረጉትን አዲስ ነገር 'ጥሩ ነው' ብሎ የፈጠረ ሰው፣ ሙሐመድ ﷺ መልእክቱን አጓድለዋል (ከድተዋል) ብሎ እንደመሰከረ ይቆጠራል» ብለዋል። 🖊 ክፍል 3፡ ከሎጂክ አንጻር (21–30) 3️⃣1️⃣. ዒባዳ ነው ወይስ ባህል? መውሊድ አጅር የሚያስገኝ ዒባዳ ነው ካልክ መረጃ የለህም፤ ዒባዳ ካልሆነ ደግሞ ለምን አጅር ፍለጋ ትደክማለህ? 3️⃣3️⃣. ቀኑ የልደት ነው ወይስ የሞት? በታሪክ ተመራማሪዎች ዘንድ ነቢዩ (ﷺ) የተወለዱበት ቀን (ረቢዐል አወል 9፣ 12 ወይስ ሌላ?) አከራካሪ ነው። የሞቱበት ቀን ግን በእርግጠኝነት ረቢዐል አወል 12 ነው። ታዲያ በሞቱበት ቀን እንዴት ደስታ ይደረጋል? 3️⃣3️⃣. ፍቅር የ365 ቀናት እንጂ የአንድ ቀን አይደለም፡ ነቢዩን ማፍቀር በየሰከንዱ፣ በየቀኑ በሱናቸው በመመራት የሚገለጽ እንጂ በዓመት አንድ ቀን ጣፋጭ በመብላትና በመጨፈር የሚገለጽ አይደለም። 3️⃣4️⃣. ፍቅርን በዘፈቀደ መግለጽ አይቻልም፡ አንድ ሰው «ነቢዩን ስለምወድ የሱብሒን ሶላት 3 ረከዓ ላድርገው» ቢል ስሜቱ ጥሩ ቢሆንም ስራው ግን ውድቅ ነው። መውሊድም እንዲሁ ነው። 3️⃣5️⃣ ነቢዩ ﷺ እኛን ከማንም በላይ ያውቁናል፤ የልደታቸው ቀን ማክበር መልካም ቢሆን ኖሮ አንድም ቀን እንኳን እንዲህ አድርጉ ብለው ባስተማሩን ነበር። 3️⃣6️⃣ አላህ ለሙስሊሞች ሁለት ዓመታዊ በዓላትን (ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ) እንዲሁም አንድ ሳምንታዊ (ጁምዓን) ብቻ ሰጥቷል። አራተኛ በዓል መጨመር የሸሪዓን ድንበር መጣስ ነው። 3️⃣7️⃣. የነቢዩን ፈለግ መናቅ ይመስላል፡ «እነርሱ ያላደረጉትን እኔ አደርጋለሁ» ማለት በተዘዋዋሪ «እነርሱ ያላወቁትን መልካም ነገር እኔ አውቄያለሁ» የማለት ያህል ትዕቢት ነው። 3️⃣8️⃣. የስነ-ልቦና ማታለያ፡ መውሊድ የሚያከብሩ ሰዎች «ነቢዩን አፈቀርን፣ ግዴታችንን ተወጣን» የሚል የውሸት መንፈሳዊ እርካታ ስለሚሰጣቸው እውነተኛውን የሱና ህይወት ቸል እንዲሉ ያደርጋቸዋል። 3️⃣9️⃣. ቅድሚያ የሚሰጠው ተዛብቷል፡ ሱናቸውን በትክክል ከመተግበር ይልቅ በዓመት አንዴ በሚደረግ ስነ-ስርዓት ላይ ትኩረት ማድረግ የቅድሚያ ቅደም-ተከተል መዛባት ነው። 3️⃣0️⃣. የሌሎች ሃይማኖቶች ቅጅ ነው፡ ልደትን ማክበር የነቢያት መንገድ ሳይሆን የሮማውያንና የፋርሶች አረማዊ ባህል ነው። 🖊 ክፍል 4፡ ከታሪክ ምንጭ እና ከመጤነት አንጻር (31–40) 3️⃣1️⃣. መቼ ተጀመረ? መውሊድ የተጀመረው ነቢዩ ﷺ በሞቱ በ4ኛው ክፍለ ዘመን (ከ300 ዓመታት በኋላ) ነው። 3️⃣3️⃣. ማን ጀመረው? የጀመሩት አህለ-ሱንናዎች ሳይሆኑ፣ በኢስላም ታሪክ እጅግ የተወገዙት እና አፈንጋጮቹ ፋጢሚዮች (የኡበይዲያ መንግስት) ናቸው። 3️⃣3️⃣. ፋጢሚዮች ምን አይነት ሰዎች ነበሩ? የነቢዩን ሶሐቦች የሚረግሙ፣ የራሳቸውን ንጉሶች ልክ እንደ አምላክ የሚያዩ ከሃዲዎች ነበሩ። ታዲያ የነርሱን ፈሊጥ እንዴት እንከተላለን? 3️⃣4️⃣. የክርስቲያኖች አምሳያ (ተሸቡህ)፡ ፋጢሚዮች መውሊድን የፈጠሩት ክርስቲያኖች የኢየሱስን (ዒሳን) ልደት (ገና/Christmas) ሲያከብሩ አይተው እነሱን ለመምሰል ነው። 3️⃣5️⃣. ነቢዩ (ﷺ) ከካፊሮች መመሳሰልን ከልክለዋል፡ «የአንድን ሕዝብ ወግና ልማድ የተከተለ እርሱ ከእነርሱው ነው» ብለዋል (አቡ ዳዉድ)። 3️⃣6️⃣. የሌሎች መውሊዶች መፈጠር፡ የነቢዩ መውሊድ ሲፈቀድ፣ ቀጥሎ የሸይኾች፣ የደብተራዎችና የቃሊቾች መውሊድ ተፈጠረ፤ ሽርክም በሰፊው ተስፋፋ። 3️⃣7️⃣ በአራቱ የሐዲሥ እና የፊቅህ መጻሕፍት ውስጥ «ኪታቡል መውሊድ» (የመውሊድ ምዕራፍ) የሚባል አንድም ነገር የለም። 3️⃣8️⃣. መከፋፈልን ፈጠረ፡ መውሊድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ መካከል የልዩነት እና የጭቅጭቅ በር ከፈተ እንጂ አንድነትን አላመጣም። 3️⃣9️⃣. የቢድዐ ተፈጥሮ፡ አንድ ቢድዐ በህዝብ ዘንድ በነገሰ ቁጥር፣ በዚያው ልክ አንድ የነቢዩ ሱንና ይሞታል (ይረሳል)። 4️⃣0️⃣. የቀደምት ዑለማዎች ማውገዝ፡ እንደ ኢብኑ ተይሚያህ፣ ኢብኑል ቀይም፣ ኢማም አል-ሻጢቢ እና ሌሎችም ታላላቅ የኡማው ሊቃውንት መውሊድ ፈጠራ መሆኑን በመረጃ አረጋግጠዋል። 🖊 ክፍል 5፡ በውስጡ ካሉ አደጋዎችና ተጨባጭ ሁኔታዎች አንጻር (41–50) 4️⃣1️⃣. የሽርክ ስንኞች መኖር፡ በመውሊድ ላይ በሚቀሩ መንዙማዎችና ጽሑፎች (እንደ ቡርዳህ) ውስጥ ነቢዩን ከአላህ እኩል የሚያደርጉ፣ የሩቅ አዋቂ እና ሀጃ አውጪ የሚያደርጉ ግልጽ የሽርክ ቃላት ይገኛሉ። 4️⃣3️⃣. የወንዶችና የሴቶች ቅልቅል (ኢኽቲላጥ)፡ በአብዛኞቹ የመውሊድ ስፍራዎች ወንዶችና ሴቶች ተቀላቅለው ይጨፍራሉ፤ ይህም በሸሪዓ ክልክል ነው። 4️⃣3️⃣. የከበሮና የሙዚቃ መሳሪያዎች፡ መስጂዶችና አደባባዮች ለዝክር ሳይሆን ለከበሮ ድለቃና ለጭፈራ መዋላቸው የአምልኮን ክብር ያዋርዳል። 4️⃣4️⃣. የንብረት ብክነት፡ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለጣፋጭ፣ ለጫት እና ለድግስ ሲባክን፣ በርካታ የተራቡና የተቸገሩ ሙስሊሞች ግን የሚበሉት አጥተው ይማቅቃሉ። 4️⃣5️⃣. ሶላት መተው፡ ብዙ የመውሊድ ታዳሚዎች ሌሊቱን ሲጨፍሩ አድረው የሱብሂን ፈርድ ሶላት ያመልጣቸዋል። 4️⃣6️⃣. ጫት እና አደንዛዥ እጾች፡ በአንዳንድ አካባቢዎች መውሊድ ያለ ጫትና ጭስ አይታሰብም፤ ይህም ራስን መበከል ነው። 4️⃣7️⃣. የሐውድ (የወንዙ) አደጋ፡ በቂያማ ቀን ነቢዩ (ﷺ) ከሐውዳቸው ውሃ ሊያጠጡን ሲሉ መላእክት አንዳንድ ሰዎችን ያባርሯቸዋል። ነቢዩም «እነሱ እኮ ተከታዮቼ ናቸው» ሲሉ መላእክቱ «ከአንተ በኋላ በዲንህ ላይ ምን እንደፈጠሩ አታውቅም» ይሏቸዋል (ቡኻሪ)። በቢድዐ ምክንያት ከነቢዩ እጅ መጠጣት እንዳንከለከል አንፈራምን? 4️⃣8️⃣. «ሰዎችን እንመግባለን» የሚለው ሰበብ፡ ምስኪኖችን መመገብ ታላቅ ዒባዳ ነው፤ ነገር ግን ይህ በማንኛውም ቀን በሱንና መንገድ መደረግ ያለበት እንጂ ካልተደነገገ በዓል ጋር ሊያያዝ አይገባም። 4️⃣9️⃣. አላህ ፊት ስንቆም ምን እንመልሳለን? ነገ አላህ ፊት ቀርበህ «ይህን የመውሊድ በዓል እንድታከብር ከቁርኣንና ከነቢዬ ምን ማስረጃ አገኘህ❓» ተብለህ ስትጠየቅ የምትሰጠው መልስ የለህም! 5️⃣0️⃣. እውነተኛው ፍቅር የትኛው ነው? ነቢዩን 🩷 በእውነት የሚወድ ሰው እርሳቸው ያዘዙትን ይሰራል፣ የከለከሉትን ይተዋል፣ ሱንናቸውን ያስፋፋል፤ ከፈጠራ (ቢድዐ) ሁሉ ራሱን ያርቃል። ውድ ወንድሜና እህቴ ሆይ! ልብህን ጠይቅ፦ ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ዛሬ በአይናችን ፊት ቢገኙ ኖሮ፣ እሳቸውም ሆኑ ምርጥ ባልደረቦቻቸው ፈጽመው የማያውቁትን ይህን በዓል እንድናከብር ይፈቅዱልን ነበር? ወይስ «ይህ ፈጠራ ነው ተዉት!» ብለው ይቆጡን ነበር? መልሱ ግልጽ ነው። እውነተኛ ፍቅር መከተል እንጂ መፍጠር አይደለም! ስለዚህ ዛሬውኑ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወስነህ/ሽ የመውሊድ እቅድህን ሰርዝ፤ ይልቁንም ያንን ቀን ነቢዩ ባዘዙት መሠረት በጾም፣ ቁርኣን በማንበብ፣ ሱናቸውን በማጥናት እና በእርሳቸው ላይ ሶለዋት በማውረድ እውነተኛውን የፍቅር መንገድ ምረጥ! አላህ እውነተኛውን የነቢዩን ﷺ ፈለግ የምንከተል ያድርገን። || t.me/MuradTadesse
648
10
## 🚨 ስለ ሙዚቃና ባህል ለቀረበው አደገኛ ማደናገሪያ ኢስላማዊ ምላሽ! 🚨 "የስልጤ ሙዚቃ ኮንሰርት በተዘጋጀ ቁጥር ሙዚቃ ሐራም ነው የሚለው ተቃውሞ መነሳቱ ተፈጥሯዊ ነው፤ ሁለቱም አካላት (ወደ ኮንሰርት የሚጣሩትም ሆነ የሚከለክሉት) በየበኩላቸው የጸኑበትን እምነት እያስተላለፉ ስለሆነ ጉዳዩን በነጻነት መቀበል አለብን። እኔም ሙዚቃ ሐራም መሆኑን አምናለሁ ግን እሰማዋለሁ፣ አላህ ይምረኛል" የሚል ማደናገሪያ ጽሑፍ ተመልክተናል። ይህ አካሄድ ወንጀልን በምክንያታዊነት ለመከላከልና "አላህ መሐሪ ነው" በሚለው ሰፊ እዝነቱ ላይ በመደገፍ ስህተትን እንደ ተራ ነገር ለመቁጠር የሚሞክር አደገኛ አስተሳሰብ ነው። እውነታውን በሸሪዓ መረጃዎች እንደሚከተለው እናብራራለን፦ ------------------------- 1️⃣ የሙዚቃ ብይን በግል ምርጫ የሚቀያየር አይደለም! ⚖️ ጽሑፉ ሙዚቃን መከልከል "የግል አስተያየት" ወይም የእያንዳንዱ ሰው "መንፈሳዊ ምርጫ" አድርጎ ያቀርበዋል። ነገር ግን የሙዚቃ እርምነት (ሐራም መሆን) በቁርአንና በሐዲስ የጸና ሕግ እንጂ በሰዎች ስሜት የሚቀያየር ምርጫ አይደለም። * የነቢዩ (ﷺ) ቁርጥ ያለ ማስረጃ፦ "ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል ዝሙትን፣ ሐርን (ሐር ልብስን ለወንዶች)፣ ኸምርን (አልኮልን) እና የሙዚቃ መሣሪያዎችን ሐላል (የተፈቀደ) የሚያደርጉ ሕዝቦች በእርግጥ ይመጣሉ።" (ሶሒሕ አል-ቡኻሪ) 👉 ነቢዩ (ﷺ) ሙዚቃን ከዝሙትና ከአልኮል ጋር አብረው መጥቀሳቸውና "ሐላል ያደርጋሉ" ማለታቸው፣ መሠረታዊ ብይኑ "ሐራም" መሆኑን የሚያሳይ ትልቅ ማስረጃ ነው። 2️⃣ ወንጀልን እያወቁ በግልጽ የመሥራትና የመፎከር አደጋ! 🔥 ጸሐፊው በመጨረሻው ላይ፦ "ሙዚቃ በእምነቴ ሐራም መሆኑን አምናለሁ፤ ነገር ግን እሰማዋለሁ፣ አላህ ይምረኛል" ይላል። ወንጀልን እያወቁ በግልጽ መሥራትና በሱ ላይ መፅናት በጣም አደገኛ አካሄድ ነው። * የነቢዩ (ﷺ) ማስጠንቀቂያ፦ "ከኡመቴ መካከል በግልጽ ወንጀልን የሚያወጡትና የሚናገሩት ሲቀሩ ሁላቸውም (ንሰሓ ከገቡ) ምሕረት አላቸው።" (ቡኻሪና ሙስሊም) 👉 አላህ ለሚጸጸትና ድክመቱን አምኖ በድብቅ ለሚለምነው ሰው መሐሪ ነው፤ ነገር ግን ወንጀልን እያወቁ በነጻነት በሕዝብ ፊት መሥራትና ማስተዋወቅ ከአላህ እዝነትና ምሕረት ያርቃል። 3️⃣ ባህልና ጥበብ (አርት) አላህን በማመጽ አይገነቡም! 🏛️ ጽሑፉ ሙዚቃ የማኅበረሰብን ባህልና ቋንቋ ለማሳደግ ትልቅ መሣሪያ እንደሆነ ይከራከራል። ኢስላም የሰዎችን ባህልና ቋንቋ ያከብራል፤ ነገር ግን መሠረታዊው የሸሪዓ መመሪያ፦ "ፈጣሪን በማመጽ ለፍጡር መታዘዝ የለም" የሚል ነው። * የአላህ ቃል (ቁርአን)፦ "ከሰዎችም መረጃ የሌለው ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና መሳለቂያ ሊያደርጋት አዝናኝ ወሬን (ዘፈንን) የሚገዛ አለ።" (ሉቅማን፡ 6) 👉 የአንድን ማኅበረሰብ ማንነትና ባህል ማሳደግ የሚቻለው በጥሩ ሥነ-ምግባር፣ በተፈቀዱ ግጥሞች፣ በታሪክና በቋንቋ እንጂ አላህ በከለከለው ነገር አይደለም። 4️⃣ ከመጥፎ ነገር መከልከል ግዴታ እንጂ የሰዎች ምርጫ አይደለም! 📢 ጽሑፉ ወደ ኮንሰርት መጥራትም ሆነ ማስተማር ሁለቱም ጤናማና ተፈጥሯዊ ነገሮች እንደሆኑ አድርጎ ያቀርባል። ይህ በሸሪዓ ፍጹም ስህተት ነው፤ ወደ መልካም የተጣራ ሰው ይመነዳል፣ ወደ ወንጀል የጠራ ግን የሌሎችንም ወንጀል ይሸከማል። * ቁርአን ምን ይላል? "ከእናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ፣ በልካምም የሚያዙ፣ ከመጥፎም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ።" (አል-ዒምራን፡ 104) * ሐዲስ ምን ይላል? "ወደ ጥመት (ወንጀል) የጠራ ሰው፣ የተከተሉት ሰዎች የሚያገኙት ዓይነት ወንጀል ከነሱ ወንጀል ሳይቀነስ ይኖርበታል።" (ሶሒሕ ሙስሊም) 📌 ማጠቃለያ ሁላችንም ተሳሳቾች ነን፣ ስሜቱ አሸንፎት ሙዚቃ የሚሰማ ሰው ማድረግ ያለበት ወንጀሉን ደብቆ አላህን ይቅርታ መጠየቅና ድክመቱን ማመን እንጂ፣ ወንጀሉን እንደ ትክክለኛ "ባህላዊ መብት" ቆጥሮ ማስተዋወቅና ፍጹም ጤናማ አካሄድ ነው ብሎ መከራከር የለበትም። ✍ ኢብኑ ደኑር
789
11
📣 የምስራች ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! የኡስታዝ ኢማዱዲን ጀውሀር የቁርኣን ተፍሲር እና የኪታብ ትምህርቶች በጥራት፣ በየቀኑ በድምፅ እዲሁም ጠቃሚ ጽሁፎች የሚለቀቅበት አዲስ ኦፊሻላዊ የቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቷል። 🎙 በቻናሉ የሚያገኙኣቸው👁‍🗨፦ • የቁርኣን ተፍሲር (ቃላት እና ሰፊ ማብራሪያ) • ልዩ ልዩ የኪታብ ትምህርቶች • አጫጭርና አስተማሪ የድምፅ እና የጽሁፍ መልእክቶች 🔗 ከላይ ያለው ድምፅ ተቀንጭቦ የቀረበ ነው ድምፁን እና ትምህርቱን ሙሉ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Join በማድረግ ይከታተሉ፦ 👇👇👇 https://t.me/AbuFaykEmadudin
1 036
12
የላቀ ሐዲስ! ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦  ﴿اتَّقِ اللهَ حيثُ كنتَ وأتبِعِ السيئةَ الحسنةَ تَمْحُها وخالِقِ الناسَ بخُلُقٍ حسنٍ﴾ “የትም ብትሆኑ አላህን ፍራ፣ ከወንጀል በኋላ መልካም ስራን አስከትል ታጠፋዋለችና። ከሰዎች ጋር ደግሞ በመልካም ስነምግባር ተኗኗር።”
1 009
13
የዛሬ የደዕዋ ፕሮግራም በዚ ተጠናቋል።
292
14
ቀጣይ የደዕዋ ፕሮግራም ኡስታዝ ሙከመል ከማል
1 341
15
መቃመዲን ዩሱፍ ከሰአድ መስጅድ ሙባረክ አ/ረሂም ከኢብኑ አባስ መስጅድ አ/ዋሂድ ሸምሰዲን ከአቡበክር መስጅድ ሀሲፍ ሳዲቅ ከሪያድ መስጅድ አቡበከር አ/አዚዝ ዛዱል ቁሉብ መድረሳ
1 369
16
አሁን የቁርኣን ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ተጀምሯል።
1 385
17
ቀጥታ ስርጭት | LIVE የዳዕዋ ፕሮግራም በሚከተለው ሊንክ ይከታተሉ 👇 https://t.me/fewaidworabe?livestream 🕌በወራቤ ከተማ ኡመር መስጂድ
1 528
18
No text...
1 459
19
👍
1
20
“የተውሒድ በይድ” ቢብላን ሱም በስልጥኘ አፍ በደኑሪ ሙሰ የትስናጄይ ክታብ ያለሃነ ሀድነተ በሱትዋ በቀሊሎ ኡንገ ለቻሎትዋ ለትፈሀሞት ጥሽተ ያትኬሻነን ክታብ። የክታበይ ሱመ “የተውሒድ በይድ” የባሉዪ በስልጥኘ አፍ ትዮን “በይድ” በሎት ወሪ በጀመረ በ14ለኜይ አሮት ዮጫነይ ወሪ በሎትን። ክታበይ ቀራሞኔ የእልመ ኑረ ልታቆዱዋ ለገናም ሰብ ልታቤሩ ጀበ ባልነማን!
1 328