ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
329
订阅者
-124 小时
+87 天
+4430 天
帖子存档
የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ከገደሉ በኋላ በሦስተኛው ቀን ምን ደረሰባቸው?
Anonymous voting

እንደማየው ከሖነ ነብዩላሕ ሶሊሕን ብዙም አታቆቸውም🥹 ግን ሞክሩ ጎበዝ የኔውዶች👏👏👏👏👏🥰

የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ባረዱ ጊዜ ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) ምን አስጠነቀቋቸው?
Anonymous voting

የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ምን አደረጓት?
Anonymous voting

ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) የሰሙድ ህዝቦችን እንዲጠብቁ ያዘዙት ታአምራዊ ግመልን በተመለከተ ምን ነበር?
Anonymous voting

የሰሙድ ህዝቦች ነቢዩላህ ሳሊሕን (ዐ.ሰ) እንዲያመጣላቸው የጠየቁት ተአምር ምን ነበር?
Anonymous voting

የሰሙድ ህዝቦች መኖሪያ ቦታ ምን ይባል ነበር?
Anonymous voting

ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) የተላኩት ለየትኞቹ ህዝቦች ነበር?
Anonymous voting

        🤨         <))>             _/ \_ ማታ ጥያቄና መልስ አለ አንድሰው ይቅርና 👊

😅Only Ethiopian's ሀገር በቀል words 1. airplane = awroplan 2. Mask = max 🤧 3. Marker = parker 4. Cube stone = coble ston, ኮለብስቶን ምትሉም ...🤭 Smile is sunnah 😊 Share & join: 🌱@Binaulzat

◈◇ የኔ ቆንጆ ለባሌ ምን አይነት ስጦታ ልስጠው ብለሽ ተጨንቀሻል ነይ በጆሮሽ ምርጥ ስጦታ ልገረሽ ምን መሰለሽ የኔዋ ምርጥ ሴት መርጠሽ ሁለተኛ ዳሪው እመኝኝ በጣም ይወደዋል🤌 እኔ አላልኩም 🙌
◈◇ የኔ ቆንጆ ለባሌ ምን አይነት ስጦታ ልስጠው ብለሽ ተጨንቀሻል ነይ በጆሮሽ ምርጥ ስጦታ ልገረሽ ምን መሰለሽ የኔዋ ምርጥ ሴት መርጠሽ ሁለተኛ ዳሪው እመኝኝ በጣም ይወደዋል🤌 እኔ አላልኩም 🙌
الصباح الخير🌷

ኢላሂ… 🤲 ​ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ። ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤
ኢላሂ… 🤲 ​ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ። ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት።

በህልሜ ብዙ ሰዎች #በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...🤪🤪🤪 . . . . . . . .         #like_ሊበዛ_ነው_አለኝ 😂 ግን ወፍፍፍ😁

ላጤያንስ ይብቃቹአ ለማንኛውም 🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆    🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

ነብዩላህ ዳዉድ ብረትን የማለስለስ እውቀታቸውን ለምን ዓላማ ተጠቀሙበት?
Anonymous voting

አላህ ለነብዩላህ ዳዉድ የሰጣቸው ተአምር ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ ንጉሥ ቢሆኑም የቤተሰባቸውን ጉሮሮ የሚደጉሙት በምን መንገድ ነበር?
Anonymous voting

እስከ ዛሬ ድረስ በምሳሌነት የሚጠቀሰው "የዳዉድ ጾም" ምንድን ነው?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) በታሪካቸው ውስጥ ምን አይነት ጥንካሬዎችን አሳይተዋል?
Anonymous voting

ከነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ ልንማራቸው ከምንችላቸው ነገሮች አንዱ ምንድን ነው?
Anonymous voting