(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
رفتن به کانال در Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
18. የሰሙድ ህዝቦች ተአምራዊዋን ግመል ሲገድሏት የተጠቀሙበት መንገድ ምን ነበር?
19. ነቢዩ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) ከጥፋቱ በኋላ በሞቱት ህዝቦቻቸው በድንክሬ ሲያልፉ ምን አሉ?
ነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በትንሽነታቸው የጣኦት አምልኮን የተቃወሙት እንዴት ነበር?
የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ከገደሉ በኋላ በሦስተኛው ቀን ምን ደረሰባቸው?
የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ባረዱ ጊዜ ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) ምን አስጠነቀቋቸው?
ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) የሰሙድ ህዝቦችን እንዲጠብቁ ያዘዙት ታአምራዊ ግመልን በተመለከተ ምን ነበር?
የሰሙድ ህዝቦች ነቢዩላህ ሳሊሕን (ዐ.ሰ) እንዲያመጣላቸው የጠየቁት ተአምር ምን ነበር?
😅Only Ethiopian's ሀገር በቀል words
1. airplane = awroplan
2. Mask = max 🤧
3. Marker = parker
4. Cube stone = coble ston,
ኮለብስቶን ምትሉም ...🤭
Smile is sunnah 😊
Share & join: 🌱@Binaulzat
◈◇
የኔ ቆንጆ
ለባሌ ምን አይነት ስጦታ ልስጠው ብለሽ ተጨንቀሻል
ነይ በጆሮሽ ምርጥ ስጦታ ልገረሽ
ምን መሰለሽ የኔዋ ምርጥ ሴት መርጠሽ ሁለተኛ ዳሪው
እመኝኝ በጣም ይወደዋል🤌
እኔ አላልኩም 🙌
الصباح الخير🌷
ኢላሂ… 🤲
ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ።
ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት።
በህልሜ ብዙ ሰዎች #በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...🤪🤪🤪
.
.
.
.
.
.
.
.
#like_ሊበዛ_ነው_አለኝ 😂
ግን ወፍፍፍ😁
ላጤያንስ ይብቃቹአ ለማንኛውም
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰
