ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
330
订阅者
+124 小时
+57 天
+4630 天
帖子存档
ነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) በታሪካቸው ውስጥ ምን አይነት ጥንካሬዎችን አሳይተዋል?
Anonymous voting

ከነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ ልንማራቸው ከምንችላቸው ነገሮች አንዱ ምንድን ነው?
Anonymous voting

---የነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ የሚያስተላልፈው ዋናው መልዕክት ምንድን ነው?
Anonymous voting

የጃሉት (ጎልያድ) መሞት ለነብዩላህ ዳዉድ ምን ውጤት አስገኘላቸው?
Anonymous voting

ነብዩላህ ዳዉድ ወጣት እያሉ ጃሉትን (ጎልያድን) ያሸነፉት በምን መንገድ ነበር?
Anonymous voting

«ወጣትነት».................. ብዙ ፈተናዎች አሉት ።እንዲህ... እንድህ... ብለህ "ማትጨርሰው " ...... የስሜት, የልብህ🫀 ውስጥ የያዝካቸው ሃጃዎች መክበድ መጨነቅ ድብርት የመሳሰሉት እየተመላለሱ ሳምንትህን ቀንህን ያበላሸዋል ። ያዛ ሁሉ መፍትሄ ከራስህ ጋ ጦርነት ውስጥ ገብተህ ዲንህ ጠበቅ ማድረጉ ቁስልህን ያክምልሃል! ❤‍🩹 ~✍🏽هشام

🍂ሀራም ነገሮችን ማድረግ Normalize በተደረገበት ጊዜ የፈለገውን ለማድረግ አቅሙም ችሎታውም እያለው ​አላህን ፈርቶ እራሱን ከሀራም እንደጠበቀ ወጣት ትግስተኛ የለም😍
🍂ሀራም ነገሮችን ማድረግ Normalize በተደረገበት ጊዜ የፈለገውን ለማድረግ አቅሙም ችሎታውም እያለው ​አላህን ፈርቶ እራሱን ከሀራም እንደጠበቀ ወጣት ትግስተኛ የለም😍

«ነፃ መውጫ መንገዶች» ለሀዘን------ሶላት አለልህ። ለህመምህ ------ቁርዓን አለልህ። ለወንጀልህ -----ኢስቲغፋር አለልህ። ለእቅድህ------ዱዐዕ አለልህ። ላለፈህ ነገር ሁሉ ደግም ጀነት አ
«ነፃ መውጫ መንገዶች» ለሀዘን------ሶላት አለልህ። ለህመምህ ------ቁርዓን አለልህ። ለወንጀልህ -----ኢስቲغፋር አለልህ። ለእቅድህ------ዱዐዕ አለልህ። ላለፈህ ነገር ሁሉ ደግም ጀነት አለልህ። ....በተግባር ሞክሩት ፍቱን መድሀኒቶች ናቸው።

በቃ ነገ እንቀጥላለን ግን በጣም ነው የምደብሩት ደና ደሩ😒

መልስ  ለ        ማሻ አላህ🏆             Mashallah👏

5.በኡሁድ ዘመቻ ወቅት የነቢዩን የራስ ቁር ብረት ከፊታቸው ላይ በጥርሱ በመንቀል ጥርሶቹ የረገፉት ሰሃቢ ማን ነው?
Anonymous voting

መልስ  ሐ        ማሻ አላህ🏆             Mashallah👏

4. የፋርስ ጦር መሪ የነበረውን ሩስተምን አግኝቶ "አላህ እኛን የላከው ሰዎችን ሰዎችን ከመገዛት አውጥተን አላህን ወደ መገዛት እንድንመራ ነው..." የሚለውን ታሪካዊ ንግግር ያደረገው ማን ነው?
Anonymous voting

መልስ  ለ        ማሻ አላህ🏆             Mashallah👏

3. ደጃልን በአካል አይቶ የመጣበትን ታሪክ ለነቢዩ ﷺ የነገረውና ነቢዩም ታሪኩን ለሰሃባዎች ያረጋገጡለት ሰሃቢ ማን ነው? A) አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ) B) ተሚም አድ-ዳሪ (ረ.ዐ) C) ሙዓዝ ቢን ጀበል (ረ.ዐ) D) ሳልማን አል-ፋሪሲ (ረ.ዐ)

መልስ  ሐ        ማሻ አላህ🏆             Mashallah👏

2. በሙእታህ ዘመቻ ላይ ሁለት እጆቹ ተቆርጠው የሰዋው እና ነቢዩ ﷺ "አላህ በጀነት የሚበርባቸው ሁለት ክንፎችን ሰጠው" ያሉት ሰሃቢ ማን ነው? A) ዘይድ ቢን ሓሪጻህ (ረ.ዐ) B) አብዱላህ ቢን ረዋሃህ (ረ.ዐ) C) ጃዕፈር ቢን አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ) D) አል-በራእ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ)

መልስ ሀ ማሻ አላህ🏆 Mashallah👏 ሁለት ሰው ብቻ ነው የሚሳተፈው አረ ተው ግን😩😭