ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
315
订阅者
+124 小时
+57 天
+3530 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+25
在1个频道中
九月 '26
+68
在4个频道中
Get PRO
八月 '26
+85
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+227
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
09 十月+1
08 十月+14
07 十月+1
06 十月+1
05 十月0
04 十月+2
03 十月+2
02 十月+3
01 十月+1
频道帖子
💥አንድ ሰው ከረሱል ﷺ ጋር ተቀምጦ እና ቢያናግራቸው ውብ ፊታቸውን እያየ ምን አይነት ስሜት ይኖረዋል... ልብ የሚፈልገው ከወዳጁ ጎን ተቀምጦ መሰልቸት የሌለውን ጣፋጭ አንደበት ማድመጥ ነው እኛም እንናፍቃለን አላህ በዱኒያ ልናይ ያልቻልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን …اللهــم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد  من جعلت الصلاة عليه صلة للمصلي ووَصلا وفتحا لباب القرب والتجلي  واتصالا للأرواح بفيض الدنو والتدلي صلى الله عليه وعلى آله أئمة الواصلين من ذوي التحلي

2
#የጁምዓ ስጦታ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓
23
3
"በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን {🌹} የታመሙት የሚድኑበት      የታሰሩት የሚፈቱበት      ያፈቀሩ የሚዘወጁበት      ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት    🤲  ጁምዓ ይሁንልን 🤲 አሚንን !!! ጁመአን በዱአና በሰለዋት 🥰 አዝካሩ ሰባሕ አትርሱ ደሞ 👇 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً
66
4
​❤️‍🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት        አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...        አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤    ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐            صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهم صل وسلم على نبينا محمد
67
5
አንተ ምን አለብህ አይባልም እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ውጊያና ሸክም አለውኸላስ😒
77
6
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?   መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ  ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🚨ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 https://t.me/abuyusuf1595
43
7
☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ "የጓንቷ ባለቤት"
☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ "የጓንቷ ባለቤት"
88
8
ጌታህም በእርግጥ አለ الصلاة خير من النوم" "Prayer is better than sleep." "Namaz uykudan hayırlıdır." "ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት" ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ  ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን
244
9
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም አላሕ ያስችለው 👐 ሰናይ ለይል 💫
79
10
መተዋወቅን የመሰለ አስከፊ ነገር አለ ? ሰዎችን ማወቅ ሲሆን...ብዙ ሰዎችን ማወቅ ሲሆን መጨረሻው ራስን ብይ አክሎ ማግኘት ይመስለኛል ። በተዋወቁ ልክ ከራስነት እየቆረሱ ማጉረስ...ከክብር ላይ እያዋሱ መርከስ...ከጥሩነት ላይ እየቀነሱ ማለቅ ነገር ይመጣል ። አንዳንድ ሰዉ ብቸኝነቱ አለም ነው ! ብቸኝነቱ ጀነት ነው ።
91
11
💥አዬ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ! 💧
💥አዬ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ! 💧
99
12
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
20
13
✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ (ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ። አልሃምዱሊላህ
97
14
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
32
15
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?
24
16
💥የጧት ዚክር እንዳንረሳ! اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን  በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫 •━════✿🍃🌺🍃✿════━•
92
17
💥💥💥💥💥 የሳምንቱ የትዳር ወግ — 5⃣ ⚜️ ✍️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 💫 እንዴት ናችሁ ያ አህባብ? ባለፈው ክፍላችን «የኢስቲኻራህና የሱና መንገድ» በሚለው ርዕስ ላይ ተወያይተን በኮመንት  አስተማሪ ሐሳቦችን አጋርታችሁኛል — ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! 🤲✨ ዛሬ ደግሞ ነገሮችን ቀለል አድርገን ወደ ሌላኛው ወሳኝ ቅድመ-ትዳር ርዕስ እንሸጋገራለን፦ የዛሬው ርዕስ፦ በትዳር ውይይት ወቅት ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡ አራት ነጥቦች! 💬🌸 ብዙ ጊዜ ለትዳር ስንነጋገር ተገቢውን ወሰን ጠብቀን በግልጽ መነጋገር ይከብደናል። ወይ እጅግ አፍረን ዋና ዋና ነገሮችን ሳንጠይቅ እንቀርባለን ወይም ደግሞ ወደ አላስፈላጊ ወሬ እንገባለን። ነገር ግን ቀለል ባለ መንገድ እነዚህን 4 ነገሮች ማወቅ ቀጣዩን መንገድ ግልጽ ያደርገዋል፦ መወያየት ያለብን 4 ነገሮች፦ 📖 1. የዲንና የአስተሳሰብ አቋም፦ የእለት ተእለት የዲን ልምዱ (ሶላት፣ ቁርኣን) እንዴት ነው? ለዲን ያለው ቦታና ወደፊት በጋራ ለመበራታት ያለው ፍላጎት ምን ይመስላል? 🌱 2. የህይወት ግቦችና እቅዶች፦ ስራ፣ ትምህርት፣ ወይም የወደፊት የመኖሪያ ቦታ ላይ ያሉት እቅዶች ምንድን ናቸው? ሁለታችሁም ወደ አንድ አቅጣጫ ነው የምትጓዙት ወይስ አስተሳሰባችሁ ይራራቃል? 🤝 3. የቤተሰብና የማህበራዊ ህይወት እይታ፦ ከቤተሰብ ጋር ያለው ቁርኝትና ክብር ምን ይመስላል? የትዳር አጋር ለቤተሰብ የሚሰጠው/ የምትሰጠው ቦታ ለነገው ቤት ሰላም ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። 💡 4. የባህሪና የቁጣ አያያዝ፦ ሰው ሲቆጣ ወይም ነገሮች እንደፈለገው ሳይሆኑ ሲቀሩ እንዴት ያስተናግዳቸዋል? ትዕግስትና ምክንያታዊነት በትዳር ውስጥ በጣም አስፈላጊ ባህሪያት ናቸው። ትዳር የሁለት ሰዎች የህይወት ጉዞ በመሆኑ፣ ገና ከመጀመሪያው በሐቅና በግልጽነት ላይ የተመሰረተ ውይይት ማድረግ ከብዙ ውዥንብር ያድናል! 🕊️✨ 🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦ ከትዳር በፊት በሚደረግ ውይይት ወቅት ለአንተ/ልአንቺ ጭራሽ ስምምነት ላይ ልትደርሱበት የማትችሉት (Deal breaker) የሆነ ነገር ምንድነው? ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! 👇 👉 ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✍️ 𝒁....
104
18
ውበታቸውን በአኽላቃቸው የሚያበለሹ እና ውበታቸው አኽላቃቸው ብቻ የሆኑ ሰዎች አሉ
ውበታቸውን በአኽላቃቸው የሚያበለሹ እና ውበታቸው አኽላቃቸው ብቻ የሆኑ ሰዎች አሉ
113
19
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?
55
20
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው 👇👇
ይህን ምርጥ እና ጣፋጭ #ቻናል ተጋበዙልኝ ድንቅ ቻናል ነው                 👇👇
68