(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
329
المشتركون
-124 ساعات
+87 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ከገደሉ በኋላ በሦስተኛው ቀን ምን ደረሰባቸው?
የሰሙድ ህዝቦች የታአምራዊቷን ግመል ባረዱ ጊዜ ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) ምን አስጠነቀቋቸው?
ነቢዩላህ ሳሊሕ (ዐ.ሰ) የሰሙድ ህዝቦችን እንዲጠብቁ ያዘዙት ታአምራዊ ግመልን በተመለከተ ምን ነበር?
የሰሙድ ህዝቦች ነቢዩላህ ሳሊሕን (ዐ.ሰ) እንዲያመጣላቸው የጠየቁት ተአምር ምን ነበር?
😅Only Ethiopian's ሀገር በቀል words
1. airplane = awroplan
2. Mask = max 🤧
3. Marker = parker
4. Cube stone = coble ston,
ኮለብስቶን ምትሉም ...🤭
Smile is sunnah 😊
Share & join: 🌱@Binaulzat
◈◇
የኔ ቆንጆ
ለባሌ ምን አይነት ስጦታ ልስጠው ብለሽ ተጨንቀሻል
ነይ በጆሮሽ ምርጥ ስጦታ ልገረሽ
ምን መሰለሽ የኔዋ ምርጥ ሴት መርጠሽ ሁለተኛ ዳሪው
እመኝኝ በጣም ይወደዋል🤌
እኔ አላልኩም 🙌
الصباح الخير🌷
ኢላሂ… 🤲
ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ።
ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት።
በህልሜ ብዙ ሰዎች #በአውራ ጣታቸው ሲመቱኝ አየሁ ፍቺው ምንድነው ስለው...🤪🤪🤪
.
.
.
.
.
.
.
.
#like_ሊበዛ_ነው_አለኝ 😂
ግን ወፍፍፍ😁
ላጤያንስ ይብቃቹአ ለማንኛውም
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰
ነብዩላህ ዳዉድ ንጉሥ ቢሆኑም የቤተሰባቸውን ጉሮሮ የሚደጉሙት በምን መንገድ ነበር?
ከነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ ልንማራቸው ከምንችላቸው ነገሮች አንዱ ምንድን ነው?
