ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

前往频道在 Telegram

🌱📖 ራስን በወህይ ብርሃን መገንባት ቁርኣንና ሐዲስን የሕይወታችን መሪ በማድረግ፣ ማንነታችንን የምንቀይርበትና በእውቀት አብረን የምናድግበት ልዩ መድረክ! 📖🌱 📖 የቁርኣን አንቀጾችንና ውብ የነብዩን  ሐዲሶች በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ እንዴት እንተገብራቸዋለን? 🌱 እስላማዊ ስነ-ምግባርን እንዴት እንላበስ? 🤝 በጋራ የምንማማርበትና አብረን የምንለወጥበት

显示更多
未指定国家未指定类别
501
订阅者
+324 小时
无数据7 天
-630 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
11月 '26
十一月 '26
+8
在2个频道中
十月 '26
+38
在6个频道中
Get PRO
九月 '26
+110
在8个频道中
Get PRO
八月 '26
+133
在10个频道中
Get PRO
七月 '26
+367
在5个频道中
Get PRO
六月 '260
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+7
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十一月0
06 十一月+3
05 十一月+1
04 十一月+1
03 十一月0
02 十一月+3
01 十一月0
频道帖子
ቴለቪዥን ሲመጣ ራዲዩን ጣልን ፤መኪና ሲመጣ በእግር መሄዱ ታከተን ፤ኢሜይል ሲመጣ ደብዳቤ መላኩ ቀረ፤ በእጁ የምንስለው የልብ ቅርጽ በጣት ነክት ውዴታችንን ገለጽን ❤። እወዳችኋለው እሺ😊 ሰባሐል ኸይር!
share & join...@Binaulzat

2
ለጁምአ ስጋ ባልጋብዛቹ አጭር ታሪክ ❤‍🩹 ° አንድ ቻይናዊ ባለሁበት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢለዩን ዶላር ወረሰች አሉ። ብዙም ሳትቆይ ሹፌራቸው የነበረውን ሰውዬ አገባች! ሹፌሩ እንዲህ ይላል –"ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገልገል ነበር ፤ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ።"ገንዘባችሁን ለወራሽ ነውና የምታከማቹት ፤ከመሞታችሁ በፊት አሁኑ ከገንዛባችሁ መጽውቱ ። ዐጂብ የዱንያ ነገር!❤‍🩹 share & join...@Binaulzat
98
3
ለጁምአ ስጋ ባልጋብዛቹ አጭር ታሪክ ❤‍🩹 ° አንድ ቻይናዊ ባለሁበት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢለዩን ዶላር ወረሰች አሉ። ብዙም ሳትቆይ ሹፌራቸው የነበረውን ሰውዬ አገባች! ሹፌሩ እንዲህ ይላል –"ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገልገል ነበር ፤ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ።"ገንዘባችሁን ለወራሽ ነውና የምታከማቹት ፤ከመሞታችሁ በፊት አሁኑ ከገንዛባችሁ መጽውቱ ። ዐጂብ የዱንያ ነገር!❤‍🩹 share & join...@Binaulzat
1
4
°ያለ አባት የቲም ሆነው አደጉ –የቲሞች እንዲፀኑባቸው። °ፍየል አገዱ ፣በንግድ ሰራ ተቀጠሩ –ሰዎች ስራ እንዳይንቁ ምሳሌ ሊሆኑ። ታዲያ ለዚ ሰው ማስታወስ አይገባውም .... صًلّيےّ ؏َـلَے النبى🫀 share & join...@Binaulzat
106
5
ወይ ካልተገደደ አልያም ፣ ካላበደ ማን አለ በህይወት አውቆ ተቀለደ ፣ ★እና ህይወትን እየኖርን ምን አለባቹ አትበሉን ሁሉም ሃጃው ብዙ ነው ህፃን እንኳን በእድሜው ሚፈልገው ነገር ለማገኘት ሀሳብ አለበት.. እና ሁሉም ያልተናገረው የውስጥ ነበልባል አለበት ግና ሁላቹም አብሽሩ❤‍🩹 share & join...@Binaulzat
229
6
ስሙትማ 🫠 share & join...@Binaulzat
ስሙትማ 🫠 share & join...@Binaulzat
123
7
🫀🧠 ቁርአን ሲያናግረኝ part 46 እኔ: – «በኃጢአትና በስህተት ውስጥ ሆኜ አላህን የሚፈሩ ደጋግ ሰዎችን ስመለከት "እኔም እነደነሱ መሆንን አብዝቼ እመኛለው " ። መልካም ሥራ ሳልሠራ በምኞት ብቻ ተስፋ ማድረግና ራሴን ከመልካም ሠሪዎች ጋር እኩል አድርጌ ማሰብ ትክክል እንዳልሆነ ይገባኛል ግን ምን ላርግ? 😔 ቁርአን: – أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ اجْتَرَحُوا السَّيِّئَاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَوَاءً مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ ۚ سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ «እነዚያ መጥፎ ሥራዎችን የሠሩ (ኃጢአተኞች) ከእነዚያ ካመኑትና መልካም ሥራዎችን ከሠሩት ጋር በሕይወታቸውም ሆነ በሞታቸው እኩል ልናደርጋቸው ያስባሉን? የሚፈርዱት ፍርድ ምንኛ ከፋ!» (ሱረቱ አል-ጃሲያ፡ 21) 💡 ተደቡር: – ... በኃጢአት ላይ እየኖሩ፣ መልካም ሥራ ሳይሠሩና ተውበት ሳያደርጉ "አላህ መሐሪ ነው" በሚል ባዶ ምኞት ብቻ ራስን ማታለል የሰይጣን ወጥመድ ነው። አላህ በቁርአኑ በግልጽ እንደሚነግረን በኃጢአተኞች እና አምነው መልካም ሥራ በሚሠሩ እውነተኛ ምዕመናን መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። 〰 በምድር ሕይወታቸው በሚኖራቸው የልብ እረፍትና ሰላም፣ እንዲሁም ከሞቱ በኋላ በሚያገኙት ታላቅ ምንዳ በፍጹም እኩል አይሆኑም። አላህ ዘንድ ሚፈለገው በምኞትና በምላስ ወሬ ብቻ መወሰን ሳይሆን፣ እምነትን በተግባርና በመልካም ሥራ ማስመስከር ነው። ስለዚህ በኃጢአት ላይ ሆነህ የደጋጎችን ደረጃ በምኞት ብቻ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አሁኑኑ በንጹሕ ተውበት ወደ ጌታህ ተመለስ። ባዶ ምኞትን ትተህ መልካም ሥራዎችን ለመሥራት ጣር፤ ምክንያቱም እውነተኛው ስኬት የሚገኘው በእምነትና በበጎ ሥራ ጥምረት እንጂ በምኞት ብቻ አይደለምና! ከእድገት ማዶ🌱 share & join...@Binaulzat
130
8
...አንድ ቀን እኔም እናንተም ሀጅ እና ዑምራ እናደርጋለን የረሱሊን ሀገር እንዘይራለን ናፍቀን ብቻ አንቀርም 🥹 Inshaallah share & join...@Binaulzat
...አንድ ቀን እኔም እናንተም ሀጅ እና ዑምራ እናደርጋለን የረሱሊን ሀገር እንዘይራለን ናፍቀን ብቻ አንቀርም 🥹 Inshaallah share & join...@Binaulzat
122
9
ኑሩ ሰባህ...♡♡ የጀነት ሰዎች ሀዘን ጭንቀት ድብተርት የሚባሉ የዱንያ መገለጫዎች የለባቸውም "ደስታኛ ሆነው ዘላለምን ይኖራሉ!" እኛንም ከጀነት ሰዎች ይድርገን🥰 ታዲያ ለምን ለዘላለም ደስታ ብለ
ኑሩ ሰባህ...♡♡ የጀነት ሰዎች ሀዘን ጭንቀት ድብተርት የሚባሉ የዱንያ መገለጫዎች የለባቸውም "ደስታኛ ሆነው ዘላለምን ይኖራሉ!" እኛንም ከጀነት ሰዎች ይድርገን🥰 ታዲያ ለምን ለዘላለም ደስታ ብለን የሰከንዳቶች ደስታ መተው ያቃተን? share & join...@Binaulzat
123
10
~የህይወት ፈተና ተኮርጆ አይታለፍም! ጠንካራዎች ሁኑ ለራሳቹ ስትሉ ማንም ስላንተ የሚጨነቅ የለምና share & join...@Binaulzat
124
11
"ለወንድምህ የምታሳየው ፈገግታ ሶደቃ ነው ♡" ለፎቶ ብቻ ነው እንዴ ፈገግ የምትሉት ?😊 እስቲ ፈገግ ..ፈገግ በሉ እንጂ "ባህሪያቹ ባይሆን እንኳ ለሶደቃው ምንዳው ስትሉ እንኳን ፈገግ በሉ ።" በፈገግታ ምክንያት የሞተ አንድም ሰው የለም ።በጭንቀት ብዛት የሞቱ ግን ብዙ ናቸው ። ሀሉም የሞቱት ግን በቀናቸው ነው! ❤‍🩹 share & join...@Binaulzat
163
12
ልብ ሁሌም ክፍት መሆን ያለበት ለአላህ ፍቅር ብቻ ነው❤‍🩹 share & join...@Binaulzat
183
13
ኑሩ ሰባህ..... ♡♡ ትንሽ ብቻ እንታገስ ወላሂ አላህ የታጋሾችን ምንዳ እንደማይተው እንደማያስቀር ነግሮናል በዛውም ልክ የታጋሾች ምንዳ ያለ ገደብ ነው ሱብሀነላህ 🤌 share & join...@B
ኑሩ ሰባህ..... ♡♡ ትንሽ ብቻ እንታገስ ወላሂ አላህ የታጋሾችን ምንዳ እንደማይተው እንደማያስቀር ነግሮናል በዛውም ልክ የታጋሾች ምንዳ ያለ ገደብ ነው ሱብሀነላህ 🤌 share & join...@Binaulzat
184
14
ከዓመታት በፊት..... ♡♡ በሐኪሞች ሁለት ወር በላይ አይቆዩም የተባሉ እናት አስታወስኩ ።እናት እንዲህ መባላቸው ጆሯቸው በደረሰ ግዜ "የአላህ አጀል በነሱ ላይ ያለ መሰላቸው እንዴ! " ብለው ተሳለቁባቸው ።ከዛ እነዛ እናት ለሰባት አመት ኖረው አለፋ እንገዲ ዱንያህ እንዲ ናት ❤‍🩹 share & join... @Binaulzat
182
15
የሆዴን መከፋት ጥርሴ እየመለሰው ፣ እንደልቡ አዳሪ እመስላለው ለሰው ፣❤‍🩹 ኢላህዬ ሰው ማያውቀውን ማይረዳው የማይገባው ጭንቀት ሀዘን ሁሉ አንተ በረህመትህ አቅልልን ጠንካሮችም አርገን 🥹 share & join... @Binaulzat
220
16
ኑሩ ሰባህ ...♡♡ ☆ አላህን በማስታወስና ቃሉን በማደመጥ ከዛም እዛላይ አስተንትኖ በመስራት ውስጥ ልቦች ይረጋጋሉ። የትኛውም ከባድ ፈተና ቢመጣ ከአላህ እዝነትና ጥበቃ አይበልጥምና፣ ቁርአን ሁልጊ
ኑሩ ሰባህ ...♡♡ ☆ አላህን በማስታወስና ቃሉን በማደመጥ ከዛም እዛላይ አስተንትኖ በመስራት ውስጥ ልቦች ይረጋጋሉ። የትኛውም ከባድ ፈተና ቢመጣ ከአላህ እዝነትና ጥበቃ አይበልጥምና፣ ቁርአን ሁልጊዜም "ለተጨነቀ ቀልብ ላዘነ ለተሰበረ ለቆሰለ ለደከመ" ትልቁ የመንፈስ ማረፊያ ነው።❤‍🩹 share & join... @Binaulzat
214
17
ሀቅ ነው!!❤‍🩹 አንዳንዴ.... ማውራት እየፈለክ በዝምታ የምተወው ከቃላት ይልቅ እንባ የሚገልፃቸው ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ! ☆ አላህ ሁሉንም ሀጃችን ጭንቀቶቻችን ያንሳልን እሱ ጥበበኛ ነው ይችልበታል 🥹 share & join... @Binaulzat
185
18
ለማስታወስ ♡ إن أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ صَلَاةً عَلَيَّ ሰው ሁሉ #ነፍሴን ነፍሴን ብሎ ግራ በሚጋባበት አስፈሪ ቀን፣ ከነቢዩ
ለማስታወስ ♡ إن أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ صَلَاةً عَلَيَّ ሰው ሁሉ #ነፍሴን ነፍሴን ብሎ ግራ በሚጋባበት አስፈሪ ቀን፣ ከነቢዩ ﷺ ጎን መሆን ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ዛሬ በሰለዋት ራስህን አቅርብ። 🤝 ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም
233
19
የምንወደውን እና የምንፈልገውን ነገር ለጀነት ብለን ብንተውስ.....? share & join... @Binaulzat
188
20
ሰዎች ሆይ ....! ስንት ቆሻሻ ካልሲ አለ በምርጥ ጫማ የተሸፈነ።❤‍🩹 share & join... @Binaulzat
204