ch
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

前往频道在 Telegram

Quote

显示更多
埃塞俄比亚16 085未指定类别
250
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
帖子存档
እጄን በታጠብኩ ቁጥር የሚበላ ነገር ያለ እየመሰለኝ ይርበኛል by the way አሁንም እርቦኛል🫰 😂

aw kemr 250 gebten neber eko🙌😒

ለምንድን ነው left ምትሉት😭

"እኔን የተወኝን አልከተልም፤ እኔን የሚያከብረኝን እጠብቃለሁ። ዝምታዬ ድክመት አይደለም፤ እያደግሁ እንዳለሁ የሚያሳይ ምልክት ነው። እኔን የሚወዳደረኝ ማንም የለም፤ ትላንት ከነበርኩት እኔ ጋር ብቻ ነው የምወዳደረው።" 🖤 @join_chanel

🙏
🙏

ነግቷል ተነሱ🙌

Dena ederu gays

Ay sew💔

Story

ፍቅር ያዘኝና ሄድኩኝ ከልጅቷ ገና እጇን ስይዛት ቆንጨራውን ይዞ መጣብኝ አባቷ🏃🤣        እናንተ ዝም ብላችሁ አንብቡ   እኔን በደና ቀን ጥበብ ጠርታኛለች😝

እሾህ ናት እያሉ ስም ያወጡላታል ‎አበባ እያለች ስንቴ ነቅለዋታል 😇

ከሰዎች ጋር ባለህ መስተጋብር ውስጥ መልካም ሰው ሁን። አንተ በዚህ አለም ውስጥ ያለህ አንድ ሰው ብትሆንም በአንዳንድ ሰዎች ልብ ውስጥ ግን ሁለንተና ዓለም ልትሆን ትችላለህ። ለማንም የማያጋሩትን ችግር ላንተ የሚነግሩህና ለህይወት መፍትሄ የሚፈልጉህ ዓለማቸው። ─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─

💔
💔

እንዴት አደራቹ Gays

"እኔን የተወኝን አልከተልም፤ እኔን የሚያከብረኝን እጠብቃለሁ። ዝምታዬ ድክመት አይደለም፤ እያደግሁ እንዳለሁ የሚያሳይ ምልክት ነው። እኔን የሚወዳደረኝ ማንም የለም፤ ትላንት ከነበርኩት እኔ ጋር ብቻ ነው የምወዳደረው።" 🖤 @join_chanel

🗣ሲፋቀሩ፦ 👱‍♂እሱ አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇 👱‍♂እሷ ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤 🗣ሲጣሉ 👱‍♂እሱ እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎 👱‍♀እሷ ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር

አንድ ሴት Admin ያስፈልገናል ወገን