ch
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

前往频道在 Telegram

Quote

显示更多
埃塞俄比亚16 085未指定类别
250
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
帖子存档
😂
😂

ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ  ብዙ ነገር ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ። ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል። ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─

"ወደ ሕይወቴ መጣችሁ፣ በችግራችሁ ጊዜ አጠገባችሁ ቆምኩ። ግን ችግራችሁ ሲያልቅ፣ አንድ ቃል እንኳ ሳትናገሩ በዝምታ ሄዳችሁ። አንዳንድ ሰዎች የሚፈልጉህ ለጊዜያቸው ብቻ እንደሆነ ዘግይተህ ነው የምትረዳው። #"ከዚ ሁሉ ግን አንድ ሰው አለ #መጣት ማልፈልገው #እሷም በሷ ከተጎደው ደግሜ መቆም ምችል አይመለኝም #አደራ እሷን አጠው ማለት እኔ ወንድማቹ የለውም #join join

😂🙌
😂🙌

😔😔🫣

😌
😌

😔
😔

አላቹ Gays

ኧረ በ አማርኛ ጣፉ ማንበብ እኮ አቃተን እኮ🙄

Enane katah tetetetaleh malet mechlew genzeb becha nw Lelochachu afachun zegu🤫

Ena tewekut enje Manabatu keman😎

Story

Ewedesh nebere endekeremala Tadeya mn yadergal yemetebash lela😁

አንድ ነገር ልንገርሽ፣ የኔ ውድ እህት። በሕይወትሽ ውስጥ መቼም ቢሆን ብቸኝነት ከተሰማሽ፣ ወይም ከጎንሽ የሚቆም ሰው እንደሌለ ከተሰማሽ፣ እባክሽ ዝም አትበዪ። እኔ አለሁልሽ። የሚያስጨንቅሽን፣ የሚያሳዝንሽን ወይም የሚያስደስትሽን ሁሉ አውሪኝ። እንዲሁም ወንድሜ፣ አንተም አንድ ቀን ብቸኝነት ከተሰማህ፣ ወይም ከጎንህ የሚቆም ሰው እንደሌለ ከተሰማህ፣ አትጨነቅ። እኔ አለሁልህ። በማንኛውም ጊዜ ልብህን አውራኝ፤ አንዳችሁም ብቻችሁን አይደላችሁም። ቤተሰብ join በሉት እንጂ 300 እንኳን አስገቡት እንጂ☺️🫡

አደራቹ Gays

ደና እደሩ FAM 🙌