250
Підписники
-324 години
+137 днів
+1530 днів
Архів дописів
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
"እኔን የተወኝን አልከተልም፤ እኔን የሚያከብረኝን እጠብቃለሁ። ዝምታዬ ድክመት አይደለም፤ እያደግሁ እንዳለሁ የሚያሳይ ምልክት ነው። እኔን የሚወዳደረኝ ማንም የለም፤ ትላንት ከነበርኩት እኔ ጋር ብቻ ነው የምወዳደረው።" 🖤
@join_chanel
249
ፍቅር ያዘኝና ሄድኩኝ ከልጅቷ
ገና እጇን ስይዛት ቆንጨራውን ይዞ መጣብኝ አባቷ🏃🤣
እናንተ ዝም ብላችሁ አንብቡ
እኔን በደና ቀን ጥበብ ጠርታኛለች😝
249
ከሰዎች ጋር ባለህ መስተጋብር ውስጥ መልካም ሰው ሁን። አንተ በዚህ አለም ውስጥ ያለህ አንድ ሰው ብትሆንም በአንዳንድ ሰዎች ልብ ውስጥ ግን ሁለንተና ዓለም ልትሆን ትችላለህ። ለማንም የማያጋሩትን ችግር ላንተ የሚነግሩህና ለህይወት መፍትሄ የሚፈልጉህ ዓለማቸው።
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
"እኔን የተወኝን አልከተልም፤ እኔን የሚያከብረኝን እጠብቃለሁ። ዝምታዬ ድክመት አይደለም፤ እያደግሁ እንዳለሁ የሚያሳይ ምልክት ነው። እኔን የሚወዳደረኝ ማንም የለም፤ ትላንት ከነበርኩት እኔ ጋር ብቻ ነው የምወዳደረው።" 🖤
@join_chanel
249
🗣ሲፋቀሩ፦
👱♂እሱ
አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇
👱♂እሷ
ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤
🗣ሲጣሉ
👱♂እሱ
እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎
👱♀እሷ
ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር
249
🗣ሲፋቀሩ፦
👱♂እሱ
አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇
👱♂እሷ
ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤
🗣ሲጣሉ
👱♂እሱ
እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎
👱♀እሷ
ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር
