249
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+22
在2个频道中
八月 '26
+23
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+249
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+17
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 11 九月 | 0 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | +1 | |||
| 08 九月 | 0 | |||
| 07 九月 | 0 | |||
| 06 九月 | +18 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | +2 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
| 2 | እንቁጣጣሽ🙂
cbeም telebirrm ይቻላል
ከስፈለገ በusdtም🙂
@aron_man
👆 star ጣል አረጉ | 123 |
| 3 | ሰላም ጠላ ይስጥልን እኔ አልጠጣም እናተ ጠጡ 🙂
እንኳን አደረሳቹ🌼 🫡 | 23 |
| 4 | ወገን እኔጋ ብቻ ነው ደስ ማይለኝ እንደ ድሮው በአል ሲደርስ | 25 |
| 5 | 语音消息 | 22 |
| 6 | መልካም የ2019 አዲስ ዓመት! 🌼✨
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የመለወጥ፣ የጤና እና የዕድገት ዘመን ይሁንልን። የታሰቡት በጎ ነገሮች ሁሉ የሚሳኩበት፣ የበረከት እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛለሁ!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 | 21 |
| 7 | አንኳን አደረሳችሁ 🏵️ | 23 |
| 8 |
🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼
በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል
የተረገመ አመት ብለን አመረናል
አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን
በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን
አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን
🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼
አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ
ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ
አሸብርቆ
በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ
ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ
ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት
መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት
አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን
እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን
አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏
ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት
በዘር በሀይማኖት የማንባላበት
እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት
ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት
ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት
እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት
በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት
ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት
🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼
መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼 | 19 |
| 9 | የቢራቢሮዎቹ ትምህርት!
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡ | 41 |
| 10 | 2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭
A ❤️ ጥሩ ነበር
B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር
C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር
D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር
E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር
F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር
G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር
H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር
I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር
J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር
K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂
L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው
M 😔 የስቃይ አመት ነበር
N 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር
እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️ | 21 |
| 11 | Kerbtut | 34 |
| 12 | 300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹 | 46 |
| 13 | ጥያቄ ለስቶች
ባልሽ በስህተት ሌላ ሴት ቢያስረጎዝ
እንደ ጨዋ እና አስተዋይ ሴት ምን
ታደርጊያለሽ? | 40 |
| 14 | 😳ehte | 40 |
| 15 | Waln😁 | 41 |
| 16 | አደራቹ FAM | 42 |
| 17 | https://www.tiktok.com/@toxic_baby55?_r=1&_d=elmfjgkeglbkdi&sec_uid=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&share_author_id=7538336815100380180&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=elmfkhk0lc78bm×tamp=1788714090&user_id=7538336815100380180&sec_user_id=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&item_author_type=1&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7657838490420446977&share_link_id=beb0924f-7121-40cb-9001-68ab3f0379b1&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b8727%2Cb7360&social_share_type=5&enable_checksum=1 | 49 |
| 18 | 没有文字... | 40 |
| 19 | Stat ስጡኝ 🤧🙄 | 41 |
| 20 | ሰላምን እተውላችዃለኹ፥ሰላሜን እሰጣችዃለኹ፤እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም።ልባችኹ አይታወክ አይፍራም።
የዮሀንስ ወንጌል | 42 |
