ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
331
订阅者
-124 小时
-97 天
无数据30 天
帖子存档
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِنْ لَدُنْكَ رَحْمَةً "ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፤ ከአንተ ዘንድ የሆነን እዝነትም ለእኛ ስጠን።" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 8) ✨ አላህ ልቦቻችንን በዚክሩ ያርጥብልን! ✨

የአማራ ክልል በተለይም የጎጃምና ጎንደር ሙስሊሞች ኢማሞቻችሁን ጠብቁ ፤ መሻኢኾቻችሁን በቻላችሁ አቅም ጠብቁ። ከመንግስት የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ራሳችሁን ጠብቁ። ቢያን መከላከል የሚያስችላችሁን አደረጃጄት ፍጠሩ። ሰሞኑን ኢማሞችን ከመስጅድ ሲወጡ የመግደል ዘመቻ በአማፂያን በስፋት እየተፈፀመ ይገኛል። ይሄ አደገኛ የሆነ ጅምር ነውና ከፍተኛ የሆነ ዝግጁነትና ጥንቁቅነት ይጠይቃል። የሚመለከተው የክልሉ እና የፌደራሉ የፀጥታ ተቋማት እየፀመ ያለውን አደገኛ የኢማሞች እና መሻኢኾች ግድያ እንዲሁም ምእመናንን መስጅድ ውስጥ የማጥቃት አደገኛ ዘመቻ የመከላከል የማክሸፍና ፈፃሚዎች ላይ እርምጃ የመውሰድ ስራን በአስቸኳይ ሊሰሩ ይገባል። እንዲህ ያለውን አደገኛ አካሔድ ሁሉም ወገን ሀይማኖትና ብሔር ሳይለይ ሊያወግዘውና ሊከላከለው ይገባል። ትኩረት ለጎጃም እና ጎንደር ሙስሊሞች! Copy Share @strong_islama

ኧረ ወገን አባይ tv ወዴት እየሄደ ነው ይጫወት አደል እንዴ

Pain ማለት ገንዘብ ማንቀሳቀስ ለምደክ በዛው ቅፅበት ስራ ፈተህ የካርድ ስታጣ ነው....ብዛት ደግሞ ሴቶች ከሠው መጠየቅ እሚያስጠላን ነገር አለ..

اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَني فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّ مَا قَضَيْتَ ⚡"አላህ ሆይ! ከመራሃቸው ቅን ሰዎች ጋር ምራኝ፣ ከጤና የለገስካቸው ጋር እውነተኛ ጤናን ስጠኝ፣ ጥበቃ ካደረግክላቸው ጋር ጥበቃህን አውርድልኝ፣ በሰጠኸኝ ጸጋ ሁሉ ላይ በረካህን አፍስስልኝ፣ ከወሰንከው መጥፎ ነገርም በራሕመትህ ጠብቀኝ።"⚡ اللهم امين يارب 🤲

ብቻዬን አትተወኝ 😥 ዛሬ ያመንኳቸው ክደውኝ ሲሸሹ የክፋት ልቦች ሊያጠቁኝ ሲሹ በብቸነት ውሽንፍር በሲቃ አይኖቼ ሲጠፉ ወንጀሎቼ በዝተው እንደ አዲስ ሲፋፉ መደበቂያ ከለላ ምሆነው ሲጠፋኝ ሀጢያቴ በ
ብቻዬን አትተወኝ 😥 ዛሬ ያመንኳቸው ክደውኝ ሲሸሹ የክፋት ልቦች ሊያጠቁኝ ሲሹ በብቸነት ውሽንፍር በሲቃ አይኖቼ ሲጠፉ ወንጀሎቼ በዝተው እንደ አዲስ ሲፋፉ መደበቂያ ከለላ ምሆነው ሲጠፋኝ ሀጢያቴ በዝቶ እንደ ባህር ሲያሰምጠኝ ፀሀይ ስትጠልቅ ጀንበር ስታጮልቅ ያቺ ትንሽ ሩሄ በወንጀል ስትማቅ ብቻዬን አተተወኝ ቆሽሼ ጨርጭሼ አርጅቼ እራሴን ዘንግቼ የመኖርን ጠዕም ትርጉሟን አጥቼ ያሀን ጊዜ በፀፀት ጅራፍ ህሊናዬ ሲቀጣ ከለላ ሽፋኗን አጥታ ምድር ተገላልጣ ሰው ሁሉ ሲርቅኝ አሰላለፍ ቅብላዬ ሲጠፋኝ ያአላህ ብቻዬን አትተትወኝ በማያልቀው እዝነትህ ከጥላህ አኑረኝ🥰 አሚን 🤲 @strong_islam

ደካማ ነን ስንል እኮ ለአላህ እንጂ ሐሌላ አደለም!!! @strong_islama

16አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp32.77 MB

ኒካ አድርግልኝ ማለት ፈርታ የሀላል couple video story አደረገች እሱም አየው ፈገግ አለና ከዛም.....ሽማግሌ ልኮ ኒካ አሰረላት🥰🥰

ከሌላ ሴት ጋር አየችው ደስተኛ ነው ትንሽ ቅናት ተሰማት 💔ግን ...ደስተኛ ሁኖ ስላየችው ደስ አላት 🥺ፍቅሯ እዚህ ድረስ ነበር እኮ ግን እሱአይገባውማ😢 💔💔 strong_islama

15አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp32.65 MB

ኢማሙ ሻፊዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "ከሰዎች (ትችት) መዳኛ መንገድ እንደሌለ እወቁ። ይልቁንም የሚበጅህን ተመልከትና አጥብቀህ ያዝ።" [መናቂቡ ሻፊዒይ: 212]

ጀሪር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ነበርን። ሙሉ ጨረቃ ባለበት ምሽት ወደ ጨረቃ ተመለከቱ። “ይህን ጨረቃ (ያለምንም ችግር) እንደምትመለከቱት ሁሉ (በገነት ውስጥም) ጌታችሁን ያለ አንዳች ግፊ ትመለከቱታላችሁ።” ስለዚህ (ይህን ዕድል ለማግኘት) ፀሀይ ከመውጣቷ (ሱቡሒ) እና ከመግባቷ በፊት (ዐስር) ባሉ ሶላቶች ላለመሸነፍ በርቱ። (በእንቅልፍና በሕይወት እንቅስቃሴ አትታለሉ።) ከዚያም ይህን (አንቀጽ) አነበቡ፡ “ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀኃይ ከመዉጣቷ. በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው።' ' (ቁርዓን 50-39)

🤲 የማይመለስ ዱዓ | دُعَاءٌ لَا يُرَدُّ «إِنَّ فِي اللَّيْلِ لَسَاعَةً لَا يُوَافِقُهَا رَجُلٌ مُسْلِمٌ يَسْأَلُ اللَّهَ خَيْرًا مِنْ أَمْرِ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ» "በእርግጥ በሌሊት ውስጥ አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም የሆነ ባሪያ የአላህን እገዛ የዱንያም ሆነ የአኼራን መልካም ነገር በዚያች ሰዓት አይጠይቅም አላህ የጠየቀውን የሰጠው ቢሆን እንጂ።" (مسلم ሙስሊም)

ምንም እምጠብቀው ነገር እኮ የለም ግን አሁንም አልተኛሁም ጭራሽ ስልኬን ይዤ ምን እንደማደርገው ግራሁኖብኛል😢💔

.....ዘትሮም ሠሰዋት ነው ሀይል እና ብርታቴ❤️❤️.... اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ

15አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp32.65 MB

የኔ አላህ የዛሬን ብቻ እያልኩ ስንቱን አሳለፍከኝ ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ ያረቢ🥰

─── 💭 ከምሽቱ ጸጥታ ጀርባ ትልቅ እዝነት አለ! ሁሉም በተኛበት ሰዓት የማይተኛው ጌታችን 🤲 "የሚለምነኝ አለኝ? እመልስለታለሁ" ይላል። ከመተኛታችን በፊት ልባችንን ለፈጣሪ እንክፈት። ያሰብነውን ሁሉ በዱዓእን ንገረው። እርሱ ሰሚና አዛኝ ነው! 💖

ለምንድን ነው ግን ሰው add ማታደርጉ😩😩