Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
331
订阅者
-124 小时
-97 天
无数据30 天
帖子存档
331
───
💭 ከምሽቱ ጸጥታ ጀርባ ትልቅ እዝነት አለ!
ሁሉም በተኛበት ሰዓት የማይተኛው ጌታችን 🤲 "የሚለምነኝ አለኝ? እመልስለታለሁ" ይላል።
ከመተኛታችን በፊት ልባችንን ለፈጣሪ እንክፈት። ያሰብነውን ሁሉ በዱዓእን ንገረው። እርሱ ሰሚና አዛኝ ነው! 💖
331
ዛሬ ሰምቸው ካስገረመኝ ነገር አንዱን ልገራችሁ መቸም ቸወሬ ነገር 😁
ተበዳሪ _1ሚሊየን ብር አበድረኝ በቅርቡ እምመልሰዉ ኦና እኔ ደግሞ እቁብ የደረሰኝ 1ሚሊየን አበድርካለሁ
አበዳሪ _🤔 ትንሽ አሰብ አደረገኔ እሺ አበድርካለሁ
ተበዳሪም ብሩን ይዞ ተሰወረ
አበዳሪም ተጨነቀ በሰው በሰው አግኝቶት ሽማግሌ ልኮ 1ሚሊየን ብሩ ተሠጠው
ከዛ ምን ቢል ጥሩ ነው ......
አበድርካለሁ ብሎኛል እኮ ብሎ ቀወጠው ....
እማትገመት ሁኑ ማለት አሁን ነዋ 😂
331
🤒🤒ስብርብር ስንል ማን ነበር =አላህ
🥹አልቅሰን ትንፋሽ ሲያጥረን ሚያረጋጋን =አላህ
😢😢ሰው ሁሉ ደስተኛ ስንመስለው ውስጣችንን ሚጠግነው ማነው =አላህ
አጠፋንም🙏🙏 አላጠፋንም ሚወደን ማነው =አላህ
ሁሉ ነገራችንን ከኛ በላይ ሚያሳምርልን ሚወደን ሚሳሳልን ማነው =አላህ
ስለዚህ ነገሮችን ሁሉ ወደ አላህ እናስጠጋ እሱ ብቻ ነው ረዳትና ደጋፊያችን❤️🔥❤️🔥❤️🔥
331
አብደላሀ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ)እናዳወሱት ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል፦ "ሙስሊምን መሳደብ" "ፉሱቅ" (መጥፎ ስራ )ነው፡፡ መጋደሉ ደግሞ "ኩፍር" (ክህደት) ነው፡፡
331
🤒🤒ስብርብር ስንል ማን ነበር =አላህ
🥹አልቅሰን ትንፋሽ ሲያጥረን ሚያረጋጋን =አላህ
😢😢ሰው ሁሉ ደስተኛ ስንመስለው ውስጣችንን ሚጠግነው ማነው =አላህ
አጠፋንም🙏🙏 አላጠፋንም ሚወደን ማነው =አላህ
ሁሉ ነገራችንን ከኛ በላይ ሚያሳምርልን ሚወደን ሚሳሳልን ማነው =አላህ
ስለዚህ ነገሮችን ሁሉ ወደ አላህ እናስጠጋ እሱ ብቻ ነው ረዳትና ደጋፊያችን❤️🔥❤️🔥❤️🔥
331
እኔ እምላችሁ
ከውሻ ጋር መንገድ ላይ ብትፋጠጡ እንዴት ነው አንተ እለፍ አንች ቅደሚ ዛሬ እኔን ገጥሞኛል ከዛ 🐕እሱን አስቀደምኩት
ደግሞ ፈርቼ አደለም ልብሴ እንዳይነቸስ ብየ እንጂ🤭🤫
