Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
333
订阅者
-424 小时
-67 天
+130 天
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+19
在3个频道中
九月 '26
+12
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+36
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+257
在3个频道中
Get PRO
五月 '260
在8个频道中
Get PRO
四月 '26
+84
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | +1 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +2 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | +1 | |||
| 09 十月 | +2 | |||
| 08 十月 | +2 | |||
| 07 十月 | +5 | |||
| 06 十月 | +6 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
| 2 | አንድ ሰው ዱንያ ላይ ወንጀል እየሰራ ሰዎች ቢያዩት ተዋርዶ አንገቱን ደፍቶ ይኖራል አንገቱን ቀና ለማድረግ ጊዜ ይወስድበታል ።
ያዓብደላህ አላህ ወንጀላችን ሲሸፍንልን ከኒዕማዎች አንዱ ኒዕማ ነው ።
ወንጀል ሽታ ቢኖሮው ኖሮ ማንም ሰው ከኔጋ አይቀመጥም ይሸሽ ነበር ጓደኛም አያረጉኝም ነበር ይሉ ነበር ደጋግ ሰለፎች ነገሩ የገባቸው ። | 42 |
| 3 | 没有文字... | 71 |
| 4 | እዚች ዱንያ ላይ መልካም እየሰራ ነገ አላህን የተገናኘ ጀነት አለለት ።
አልያም እዚ ዱንያ ላይ መጥፎ እየሰራ ሽርክ እየሰራ ነገ አላህ ፊት የተገናኘ ደሞ ዘውታሪትዋ ጀሃነም አለለት ። | 70 |
| 5 | أذكار_الصباح
((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ)) | 73 |
| 6 | አማርኛ ስለሆነ ነው እንጂ በትግርኛ ብዙ ያወራ ነበር 😁😁😁 አማርኛው ገለባበጠው | 29 |
| 7 | ብዙ እቅድ በማውጣት፣
ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣
ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣
በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣
አሏህ የፃፈው ይሆናል ።
✨መልካም ለይል🩵! | 17 |
| 8 | 🌿አንዳንድ ፈተናዎች ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ያደርጉናል🌿
@strong_islama | 89 |
| 9 | ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም ባርያ እሆናለሁ ብለህ ምትኖር ከሆነ አላህ ዱንያም ላይ ከፍ ያረግሃል ጀነትም ያስገባሃል ።
ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም መሆን አልፈልግም ብለህ ምትኖር ከሆነ ደሞ አላህ ዱንያ ላይ አንገትህን ደፍተህ ተዋርደህ እንድትኖር ያረግሃል ነገ ደሞ ጀሃነም ውስጥ ትወረወራለህ ። | 82 |
| 10 | የማይሆንን ሰው መከጀል ልብን በገዛ እጅ ከማቁሰልና ከቀድር ጋር ከመታገል የዘለለ ፋይዳ የለውም።የባህር ዓሣ የሰማይ አሞራን እንደ መውደድ ነው።
አሏህ ሆይ! ላንተ ሲባል በመተው ውስጥ ያለውን እርጋታ ስጠን። ልባችንን በሐላልህና በወሰንከው ውሳኔ ብቻ አርካው፤ በማይጠቅመን ከንቱ ናፍቆት ከመሰበርም ጠብቀን።
يارب🫀 | 87 |
| 11 | በ du'a የተገኘ ደስታ
በሀራም celebrate አይደረግም!
:
:
:
:
:
@strong_islama | 90 |
| 12 | የሪዝቅ በር የተዘጋበት ሰው በሂወቱ ደስታን ሰላምን ያጣ ሰው ወደ አላህ ይመለስ
من أراد السعادة الأبدية فليلزم عتبة العبودية"
ብለዋል ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ ራሕመቱላህ ዓለይ:
ቋሚ ቀጣይነት ያለው ደስታን የፈለገ የባርያነት ደጅ ይጥና ብለዋል
ሁሌ ለአላህ ባርያ ይሁን ሲንቀሳቀስ ሲቆም ሲቀመጥ ስሄድ ሲመጣ ባርያ መሆኑን ይወቅ ባርያው ያለ አለቃው አንደማይንቀሳቀሰው አለቃው ያልፈቀደለትን ነገር እንደማያደርገው እኔም የአላህ ባርያ ነኝ ማየውን ነገር አላህ ይፈቅዳል አያለው ምሰማው ነገር አላህ ይፈቅዳል አይፈቅድም አቆማለው ይሄንን ያደረገ ደስተኛ ይሆናል ። | 98 |
| 13 | ሰውነትህ በጣም ምትንከባከብ ድንበር ባለፈ መልኩ የምትንከባከብ ሰው ሆይ ኪሳራ ባለበት ነገር ትርፍን ትፈልጋለህ ወይ ወደ ነፍስህ ተመለስ ከሰውነትህ በላይ ነፍስህ ነው ሚያሳስበውና ማለት ነው ። ሩህህ ለምን አንተ ሰው የሆንከው በነፍስህ እንጂ በአካልህ ወይም በድን በሆነው ሰውነትህ አይደለምና ሰውነትህማ ለዚህ ነው ሰው ሲሞት ሬሳ ይባላል ስሙ ተቀይሮ ራሱ ማለት ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ገደቡን መስጠት ተፈላጊ እንደሆነ መረሳት የለበትም ። | 104 |
| 14 | ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲 | 111 |
| 15 | ውሰደን እንዳንል ቅጣትህን ፈራን
አኑረን እንዳንል ኑረንስ ምን ሰራን
ዱዓውም ግራ ገባን
በርግጥም ያንተ ምርጫ ከኛ ምኞት በላጭ ነው
አላህየ ፈተና ሲገጥማቸው ከሚታገሱት አድርገን❤️🩹
@strong_islama | 109 |
| 16 | የጊዜ ጉዳይ እንጂ الله ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ። | 111 |
| 17 | በእርግጥም ከችግር ቡኋላ ድሎት አለ
ዋናው ሶብር ነው ። | 119 |
| 18 | ዱንያ ላደከመው ልባችሁ ንገሩት...
"እንደዚህ አይቀጥልም ጀነት አለ"🤌❤️
Inshallah 🥰 | 123 |
| 19 | فَلَمَّا أَنجَاهُمْ إِذَا هُمْ يَبْغُونَ فِي الْأَرْضِ بِغَيْرِ الْحَقِّ ۗ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّمَا بَغْيُكُمْ عَلَىٰ أَنفُسِكُم ۖ مَّتَاعَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا مَرْجِعُكُمْ فَنُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡ | 129 |
| 20 | ማህሙድ ዳርዊሸሸ:- ስለ እድለኝነት ምን አለ መሠላችሁ ....
"መዓዛ የሌላቸው አበቦች እንዳሉ ሁሉ እድል የሌላቸው ቆንጆዎችም አሉ ''
"كما ان هنك زهور بلا عطر،
هنك جميلات بلا حظ!"🙌
@strong_islama | 156 |
