Strong Islam
الذهاب إلى القناة على Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
-124 ساعات
-97 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
331
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِنْ لَدُنْكَ رَحْمَةً
"ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፤ ከአንተ ዘንድ የሆነን እዝነትም ለእኛ ስጠን።" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 8)
✨ አላህ ልቦቻችንን በዚክሩ ያርጥብልን! ✨
331
የአማራ ክልል በተለይም የጎጃምና ጎንደር ሙስሊሞች ኢማሞቻችሁን ጠብቁ ፤ መሻኢኾቻችሁን በቻላችሁ አቅም ጠብቁ።
ከመንግስት የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ራሳችሁን ጠብቁ። ቢያን መከላከል የሚያስችላችሁን አደረጃጄት ፍጠሩ።
ሰሞኑን ኢማሞችን ከመስጅድ ሲወጡ የመግደል ዘመቻ በአማፂያን በስፋት እየተፈፀመ ይገኛል። ይሄ አደገኛ የሆነ ጅምር ነውና ከፍተኛ የሆነ ዝግጁነትና ጥንቁቅነት ይጠይቃል።
የሚመለከተው የክልሉ እና የፌደራሉ የፀጥታ ተቋማት እየፀመ ያለውን አደገኛ የኢማሞች እና መሻኢኾች ግድያ እንዲሁም ምእመናንን መስጅድ ውስጥ የማጥቃት አደገኛ ዘመቻ የመከላከል የማክሸፍና ፈፃሚዎች ላይ እርምጃ የመውሰድ ስራን በአስቸኳይ ሊሰሩ ይገባል።
እንዲህ ያለውን አደገኛ አካሔድ ሁሉም ወገን ሀይማኖትና ብሔር ሳይለይ ሊያወግዘውና ሊከላከለው ይገባል።
ትኩረት ለጎጃም እና ጎንደር ሙስሊሞች!
Copy
Share @strong_islama
331
Pain ማለት ገንዘብ ማንቀሳቀስ ለምደክ በዛው ቅፅበት ስራ ፈተህ የካርድ ስታጣ ነው....ብዛት ደግሞ ሴቶች ከሠው መጠየቅ እሚያስጠላን ነገር አለ..
331
اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَني فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّ مَا قَضَيْتَ
⚡"አላህ ሆይ! ከመራሃቸው ቅን ሰዎች ጋር ምራኝ፣ ከጤና የለገስካቸው ጋር እውነተኛ ጤናን ስጠኝ፣ ጥበቃ ካደረግክላቸው ጋር ጥበቃህን አውርድልኝ፣ በሰጠኸኝ ጸጋ ሁሉ ላይ በረካህን አፍስስልኝ፣ ከወሰንከው መጥፎ ነገርም በራሕመትህ ጠብቀኝ።"⚡
اللهم امين يارب 🤲
331
ብቻዬን አትተወኝ 😥
ዛሬ ያመንኳቸው ክደውኝ ሲሸሹ
የክፋት ልቦች ሊያጠቁኝ ሲሹ
በብቸነት ውሽንፍር በሲቃ አይኖቼ ሲጠፉ
ወንጀሎቼ በዝተው እንደ አዲስ ሲፋፉ
መደበቂያ ከለላ ምሆነው ሲጠፋኝ
ሀጢያቴ በዝቶ እንደ ባህር ሲያሰምጠኝ
ፀሀይ ስትጠልቅ ጀንበር ስታጮልቅ
ያቺ ትንሽ ሩሄ በወንጀል ስትማቅ
ብቻዬን አተተወኝ
ቆሽሼ ጨርጭሼ አርጅቼ እራሴን ዘንግቼ
የመኖርን ጠዕም ትርጉሟን አጥቼ
ያሀን ጊዜ በፀፀት ጅራፍ ህሊናዬ ሲቀጣ
ከለላ ሽፋኗን አጥታ ምድር ተገላልጣ
ሰው ሁሉ ሲርቅኝ
አሰላለፍ ቅብላዬ ሲጠፋኝ
ያአላህ ብቻዬን አትተትወኝ
በማያልቀው እዝነትህ ከጥላህ አኑረኝ🥰
አሚን 🤲
@strong_islam
331
ኒካ አድርግልኝ ማለት ፈርታ የሀላል couple video story አደረገች እሱም አየው ፈገግ አለና ከዛም.....ሽማግሌ ልኮ ኒካ አሰረላት🥰🥰
331
ከሌላ ሴት ጋር አየችው ደስተኛ ነው
ትንሽ ቅናት ተሰማት 💔ግን ...ደስተኛ ሁኖ ስላየችው ደስ አላት
🥺ፍቅሯ እዚህ ድረስ ነበር እኮ ግን እሱአይገባውማ😢
💔💔
strong_islama
331
ኢማሙ ሻፊዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ከሰዎች (ትችት) መዳኛ መንገድ እንደሌለ እወቁ። ይልቁንም የሚበጅህን ተመልከትና አጥብቀህ ያዝ።"
[መናቂቡ ሻፊዒይ: 212]
331
ጀሪር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ነበርን። ሙሉ ጨረቃ ባለበት ምሽት ወደ ጨረቃ ተመለከቱ። “ይህን ጨረቃ (ያለምንም ችግር) እንደምትመለከቱት ሁሉ (በገነት ውስጥም) ጌታችሁን ያለ አንዳች ግፊ ትመለከቱታላችሁ።” ስለዚህ (ይህን ዕድል ለማግኘት) ፀሀይ ከመውጣቷ (ሱቡሒ) እና ከመግባቷ በፊት (ዐስር) ባሉ ሶላቶች ላለመሸነፍ በርቱ። (በእንቅልፍና በሕይወት እንቅስቃሴ አትታለሉ።) ከዚያም ይህን (አንቀጽ) አነበቡ፡ “ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀኃይ ከመዉጣቷ. በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው።' ' (ቁርዓን 50-39)
331
🤲 የማይመለስ ዱዓ | دُعَاءٌ لَا يُرَدُّ
«إِنَّ فِي اللَّيْلِ لَسَاعَةً لَا يُوَافِقُهَا رَجُلٌ مُسْلِمٌ يَسْأَلُ اللَّهَ خَيْرًا مِنْ أَمْرِ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ»
"በእርግጥ በሌሊት ውስጥ አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም የሆነ ባሪያ የአላህን እገዛ የዱንያም ሆነ የአኼራን መልካም ነገር በዚያች ሰዓት አይጠይቅም አላህ የጠየቀውን የሰጠው ቢሆን እንጂ።"
(مسلم ሙስሊም)
331
.....ዘትሮም ሠሰዋት ነው ሀይል እና ብርታቴ❤️❤️....
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ
اللهم صل وسلم علی نبينا محمد ﷺ
331
───
💭 ከምሽቱ ጸጥታ ጀርባ ትልቅ እዝነት አለ!
ሁሉም በተኛበት ሰዓት የማይተኛው ጌታችን 🤲 "የሚለምነኝ አለኝ? እመልስለታለሁ" ይላል።
ከመተኛታችን በፊት ልባችንን ለፈጣሪ እንክፈት። ያሰብነውን ሁሉ በዱዓእን ንገረው። እርሱ ሰሚና አዛኝ ነው! 💖
