es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Strong Islam

Strong Islam

Ir al canal en Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
+124 horas
-67 días
+230 días
Archivo de publicaciones
17_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp33.78 MB

ما هو دليل الإنابة من سورة الزمر؟ أ) ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ﴾
Anonymous voting

.🫀ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል.....የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል🫀 ኢብኑ ተይሚያ🕋 @strong_islama
.🫀ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል.....የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል🫀 ኢብኑ ተይሚያ🕋 @strong_islama

🌙 የምሽት ስንቅ«وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ»"አላህም ያውቃል፤ እናንተ ግን አታውቁም።"(ሱረቱል-በቀራህ: 216)አንዳንዴ ለእኛ መልካም መስሎ የታየን ነገር ክፋት ሊኖረው ይችላል፤ የጠላነው ነገር ደግሞ ትልቅ ኸይር ሊሆን ይችላል። ነገሮችን ሁሉ ለሚያውቀው ጌታችን ሰጥተን በሰላም እንደር።

ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔና አንተ የምናውቀውን አትንገርብኝ እያየህኝ ነው የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል💔የተውከኝ ዕለት ያበቃልኛል😭 “ቆሽሿል” ብለህ አልገፋህኝም ከንጹህ ደጅህ ሰተርከኝ አይደል? በዛው ማረኝ በነካው እጅህ ያ ረቢ ከእዝነትህን አታርቀኝ ጀሊሉዬ🤲🥺 @strong_islama

አንዲት አዛውንትን እንዲህ ስል ጠየኳት:
"በመዉደድ እና በማፍቀር መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?" "እንዲህም አለችኝ" አንድን አበባ ስትወደው ትቀጥፈዋለህ በተቃራኒው ስታፈቅረው ግን ቀን በቀን ውሀ ታጠጣዋለክ!

ما هو دليل الخشية من القرآن الكريم؟
Anonymous voting

رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِنْ لَدُنْكَ رَحْمَةً "ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፤ ከአንተ ዘንድ የሆነን እዝነትም ለእኛ ስጠን።" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 8) ✨ አላህ ልቦቻችንን በዚክሩ ያርጥብልን! ✨

የአማራ ክልል በተለይም የጎጃምና ጎንደር ሙስሊሞች ኢማሞቻችሁን ጠብቁ ፤ መሻኢኾቻችሁን በቻላችሁ አቅም ጠብቁ። ከመንግስት የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ራሳችሁን ጠብቁ። ቢያን መከላከል የሚያስችላችሁን አደረጃጄት ፍጠሩ። ሰሞኑን ኢማሞችን ከመስጅድ ሲወጡ የመግደል ዘመቻ በአማፂያን በስፋት እየተፈፀመ ይገኛል። ይሄ አደገኛ የሆነ ጅምር ነውና ከፍተኛ የሆነ ዝግጁነትና ጥንቁቅነት ይጠይቃል። የሚመለከተው የክልሉ እና የፌደራሉ የፀጥታ ተቋማት እየፀመ ያለውን አደገኛ የኢማሞች እና መሻኢኾች ግድያ እንዲሁም ምእመናንን መስጅድ ውስጥ የማጥቃት አደገኛ ዘመቻ የመከላከል የማክሸፍና ፈፃሚዎች ላይ እርምጃ የመውሰድ ስራን በአስቸኳይ ሊሰሩ ይገባል። እንዲህ ያለውን አደገኛ አካሔድ ሁሉም ወገን ሀይማኖትና ብሔር ሳይለይ ሊያወግዘውና ሊከላከለው ይገባል። ትኩረት ለጎጃም እና ጎንደር ሙስሊሞች! Copy Share @strong_islama

ኧረ ወገን አባይ tv ወዴት እየሄደ ነው ይጫወት አደል እንዴ

Pain ማለት ገንዘብ ማንቀሳቀስ ለምደክ በዛው ቅፅበት ስራ ፈተህ የካርድ ስታጣ ነው....ብዛት ደግሞ ሴቶች ከሠው መጠየቅ እሚያስጠላን ነገር አለ..

اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَني فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّ مَا قَضَيْتَ ⚡"አላህ ሆይ! ከመራሃቸው ቅን ሰዎች ጋር ምራኝ፣ ከጤና የለገስካቸው ጋር እውነተኛ ጤናን ስጠኝ፣ ጥበቃ ካደረግክላቸው ጋር ጥበቃህን አውርድልኝ፣ በሰጠኸኝ ጸጋ ሁሉ ላይ በረካህን አፍስስልኝ፣ ከወሰንከው መጥፎ ነገርም በራሕመትህ ጠብቀኝ።"⚡ اللهم امين يارب 🤲

ብቻዬን አትተወኝ 😥 ዛሬ ያመንኳቸው ክደውኝ ሲሸሹ የክፋት ልቦች ሊያጠቁኝ ሲሹ በብቸነት ውሽንፍር በሲቃ አይኖቼ ሲጠፉ ወንጀሎቼ በዝተው እንደ አዲስ ሲፋፉ መደበቂያ ከለላ ምሆነው ሲጠፋኝ ሀጢያቴ በ
ብቻዬን አትተወኝ 😥 ዛሬ ያመንኳቸው ክደውኝ ሲሸሹ የክፋት ልቦች ሊያጠቁኝ ሲሹ በብቸነት ውሽንፍር በሲቃ አይኖቼ ሲጠፉ ወንጀሎቼ በዝተው እንደ አዲስ ሲፋፉ መደበቂያ ከለላ ምሆነው ሲጠፋኝ ሀጢያቴ በዝቶ እንደ ባህር ሲያሰምጠኝ ፀሀይ ስትጠልቅ ጀንበር ስታጮልቅ ያቺ ትንሽ ሩሄ በወንጀል ስትማቅ ብቻዬን አተተወኝ ቆሽሼ ጨርጭሼ አርጅቼ እራሴን ዘንግቼ የመኖርን ጠዕም ትርጉሟን አጥቼ ያሀን ጊዜ በፀፀት ጅራፍ ህሊናዬ ሲቀጣ ከለላ ሽፋኗን አጥታ ምድር ተገላልጣ ሰው ሁሉ ሲርቅኝ አሰላለፍ ቅብላዬ ሲጠፋኝ ያአላህ ብቻዬን አትተትወኝ በማያልቀው እዝነትህ ከጥላህ አኑረኝ🥰 አሚን 🤲 @strong_islam

ደካማ ነን ስንል እኮ ለአላህ እንጂ ሐሌላ አደለም!!! @strong_islama

16አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp32.77 MB

ኒካ አድርግልኝ ማለት ፈርታ የሀላል couple video story አደረገች እሱም አየው ፈገግ አለና ከዛም.....ሽማግሌ ልኮ ኒካ አሰረላት🥰🥰

ከሌላ ሴት ጋር አየችው ደስተኛ ነው ትንሽ ቅናት ተሰማት 💔ግን ...ደስተኛ ሁኖ ስላየችው ደስ አላት 🥺ፍቅሯ እዚህ ድረስ ነበር እኮ ግን እሱአይገባውማ😢 💔💔 strong_islama

15አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp32.65 MB

ኢማሙ ሻፊዒይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "ከሰዎች (ትችት) መዳኛ መንገድ እንደሌለ እወቁ። ይልቁንም የሚበጅህን ተመልከትና አጥብቀህ ያዝ።" [መናቂቡ ሻፊዒይ: 212]