ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

前往频道在 Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

显示更多
未指定国家未指定类别
355
订阅者
+224 小时
+197 天
+11330 天
帖子存档
እኛ ግር ሊለን ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን ግር አይለውም! ✨ ​ለእኛ ድንገት የሆነውና ያደናገረን ነገር ሁሉ፣ ለእርሱ ከዘላለም በፊት የታየና የተሰላ ነው። መንገዱ ሲጠፋንና አቅጣጫው ሲደበዝዝብን የምናርፈው ባየነው ነገር ሳይሆን እርሱ ሁሉን በሚያውቀው ማንነቱ ላይ ነው! ​He is never surprised, He is never confused. እረፍት አድርጉ ወዳጆቼ 🥰! 🤍🙌🏾
​"አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና፥ ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።" — ኢሳይያስ 55:8-9 📖
​✨ @ShekinnahKBR

እግዚአብሔር ሀይል ለምትፈልጉበት የህይወታችሁ ክፍል ሀይል ይስጣችሁ። መልካም ቀን

Intentionally እንታደስ....✍️ ዳግም መወለዳችን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ ጉዳይ ነው፤ አጠገባችን ያሉትን ሰዎች የሚጠቅመው ግን በአዕምሮአችን መታደሳችን ነው! 🧠💡 ​የዳነው በመንፈሳችን ነው፤ ከሰዎች ጋር የምንኖረው ግን በአዕምሮአችንና በባህሪያችን ነው። 🤝 አዕምሮው ያልታደሰ አማኝ በውስጡ መንግሥተ ሰማያትን ተሸክሞ በውጪ ግን ለሰዎች ምድርን ሲኦል ሊያደርጋት ይችላል! 🌪️⚠️ ​ዳግም መወለድ ብቻውን በቂ አይደለም... በቃሉ በመታደስ ለሰዎች በረከት እንሁን! 🤍🙌🏾
​"..በአዕምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ......" — ሮሜ 12:2 📖
​✨ @ShekinnahKBR

The highest happiness የምናገኘው እግዚአብሄርን በማወቅ፣ በመውደድና ሃሴት በማድረግ ነው። በኢየሱስ በኩል እግዚአብሄርን ያወቃችሁ፣ ያፈቀራችሁና በእርሱ ሆናችሁ በእውቀት፣ በፍቅርና በደስታ የተሞላችሁ ሁላችሁም ለሊታችሁ the highest happiness ይሁንላችሁ። አሜን

If you are fighting sinful tendencies in your life, then say the following: “I am not a sinner trying to get holy, I am a righteous person fighting sin" Vlad Savchuk

ተስፋ ተስፋ የሚሆነው እግዚአብሔር መሰረት ስሆነው ነው! @ShekinnahKBR

ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹
Good night🤌🥰
@ShekinnahKBR

በዚህ ሰሞን በየማኅበራዊ ሚዲያው ብዙ ወጣት በተለያየ ምክንያት እየሞተ እንዳለ መርዶ እየሰማን አለን😢። አረ የወጣት ሞት እንደ ተራ አጋጣሚ መታየት የለበትም ተወዳጆች😭። እኔ ገና ነኝ ጊዜ አለኝ፣ ነገ እንዲኽና እንዲያ አደርጋለኹ፣ እስቲ ትንሽ ልቆይ፣ ገንዘብ ላሳድድ፣ ልዝናና... እያልን በቀጠሮ ከጌታ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን እየነገድንበት ያልሆንን ዝንጉዎችን የሚያነቃ ደወል ነው። እባካችሁ እንደ እነካሌብ ለጌታ ክብር እየኖርን፣ ፈቃዱን እየፈጸምን እና ለትውልድ እየጠቀምን ጌታን በታማኝነት እንጠብቀው። ያኔ ብንሞትም የክብር ሞት፣ ብጹዕ ስንብት፣ እውነተኛ ዕረፍት ይሆንልናል። እባካችሁ ሳንኖር አንሙት! ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹

አንተን ከፍ ሳደርግ ያንስብኛል ሁሉ!🧎 @ShekinnahKBR

Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የ
ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች   ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡  ይህ ቤተሰብ የተደቀነባቸው የኢኮኖሚ ፈተና የተረዱ በርካታ ወገኖች ለመደገፍ ፍላጎታቸውን ያሳዩ በመሆኑ ከቤተሰቡ ጋር ተወያይተናል፡፡ በመሆኑም በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ በሚገኝ ክፍት ቦታ ሊከራዩና በቋሚነት ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ክፍሎችን ለመገንባት ድጋፍ ለማሰባሰብ በወ/ሮ ብርቱካን አራጋው እና በአቶ ምህረታብ ብርሃኑ (የኢቫሱ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና አስተባባሪ) ስም አካውንት ተከፍቷል፡፡ (አካውንቱን ከስር ባለው ይመልከቱ፡፡) በመሆኑም ሁላችሁም የምትችሉትን ሁል እንድትደግፉ እና ላልደረሳቸው እንድታደርሱልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏 1000810501425 Birtukan and Mihretab

Please ቅዱሳን ....የቻልነው ያህል በማገዝ የካሌብን ቤተሰብ እንደግፍ። @ShekinnahKBR
Please ቅዱሳን ....የቻልነው ያህል በማገዝ የካሌብን ቤተሰብ እንደግፍ። @ShekinnahKBR

ክርስቲያናዊ ደስታ ሐዘንን የማያውቅ ቋሚ ፈገግታ አይደለም፤ በሐዘን መካከል እንኳ በክርስቶስ የምናገኘው ጥልቅ እርካታ ነው።
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4
ቅዱሳን በጌታ ደስ ይበለን፤ ትዕዛዝ ነው። @ShekinnahKBR

ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ ¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ ¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። @ShekinnshKBR

.... ኸረ ግን የማናስተዉለዉ ትልቁ ሃብታቸን በእግዚአብሔር መደገፍ አይመስላችኹም? እግዚአብሄር አለ ማለት? በትንሹ በትልቁ ስንዋልል። ኸረ ግን ምን በወጣን! ለነፍሳችሁ ዕረፊ በሉዓት። @followhistrace ....

... ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር ግን ነዉ መልካም! ዘማሪ እንዳሌ @followhistrace ..

ተጠንቀቁ.....✍️ ወዳጆች.. አጋንንታዊ አዕምሮ ካለው ሰው ተጠንቀቁ። ክርስቲያን የተባለ ሰው ሁሉ የታደሰ አዕምሮ አለው ማለት አይደለም! ያልታደሰ አዕምሮ ደግሞ የሰይጣን ምቹ ሜዳ ነው።
​"ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው።" (ያዕቆብ 3:15)
​Take Care! በቃሉ ባልታደሰ (ሮሜ 12:2) አዕምሮ ከሚገዛ ሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት እጅግ በጥንቃቄ ቃኙት! ⚠️🙌🏾 ​✨ @ShekinnahKBR

እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰። ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባ
+3
እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰።
ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባርከን🥺።
@ShekinnahKBR

Good Morning ተወዳጆች 🥰