ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

前往频道在 Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

显示更多
未指定国家未指定类别
355
订阅者
+224 小时
+197 天
+11330 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+111
在1个频道中
九月 '26
+119
在4个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+122
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 十月0
29 十月+3
28 十月+3
27 十月0
26 十月+4
25 十月+2
24 十月+2
23 十月+8
22 十月+3
21 十月0
20 十月+1
19 十月0
18 十月+4
17 十月0
16 十月+2
15 十月+3
14 十月+6
13 十月0
12 十月+4
11 十月+6
10 十月+5
09 十月+5
08 十月+6
07 十月+10
06 十月+20
05 十月+1
04 十月+5
03 十月+1
02 十月+1
01 十月+6
频道帖子
እኛ ግር ሊለን ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን ግር አይለውም! ✨ ​ለእኛ ድንገት የሆነውና ያደናገረን ነገር ሁሉ፣ ለእርሱ ከዘላለም በፊት የታየና የተሰላ ነው። መንገዱ ሲጠፋንና አቅጣጫው ሲደበዝዝብን የምናርፈው ባየነው ነገር ሳይሆን እርሱ ሁሉን በሚያውቀው ማንነቱ ላይ ነው! ​He is never surprised, He is never confused. እረፍት አድርጉ ወዳጆቼ 🥰! 🤍🙌🏾
​"አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና፥ ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።" — ኢሳይያስ 55:8-9 📖
​✨ @ShekinnahKBR

2
እግዚአብሔር ሀይል ለምትፈልጉበት የህይወታችሁ ክፍል ሀይል ይስጣችሁ። መልካም ቀን
19
3
Intentionally እንታደስ....✍️ ዳግም መወለዳችን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ ጉዳይ ነው፤ አጠገባችን ያሉትን ሰዎች የሚጠቅመው ግን በአዕምሮአችን መታደሳችን ነው! 🧠💡 ​የዳነው በመንፈሳችን ነው፤ ከሰዎች ጋር የምንኖረው ግን በአዕምሮአችንና በባህሪያችን ነው። 🤝 አዕምሮው ያልታደሰ አማኝ በውስጡ መንግሥተ ሰማያትን ተሸክሞ በውጪ ግን ለሰዎች ምድርን ሲኦል ሊያደርጋት ይችላል! 🌪️⚠️ ​ዳግም መወለድ ብቻውን በቂ አይደለም... በቃሉ በመታደስ ለሰዎች በረከት እንሁን! 🤍🙌🏾 ​"..በአዕምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ......" — ሮሜ 12:2 📖 ​✨ @ShekinnahKBR
169
4
The highest happiness የምናገኘው እግዚአብሄርን በማወቅ፣ በመውደድና ሃሴት በማድረግ ነው። በኢየሱስ በኩል እግዚአብሄርን ያወቃችሁ፣ ያፈቀራችሁና በእርሱ ሆናችሁ በእውቀት፣ በፍቅርና በደስታ የተሞላችሁ ሁላችሁም ለሊታችሁ the highest happiness ይሁንላችሁ። አሜን
33
5
If you are fighting sinful tendencies in your life, then say the following: “I am not a sinner trying to get holy, I am a righteous person fighting sin" Vlad Savchuk
33
6
ተስፋ ተስፋ የሚሆነው እግዚአብሔር መሰረት ስሆነው ነው! @ShekinnahKBR
45
7
ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹 Good night🤌🥰 @ShekinnahKBR
69
8
በዚህ ሰሞን በየማኅበራዊ ሚዲያው ብዙ ወጣት በተለያየ ምክንያት እየሞተ እንዳለ መርዶ እየሰማን አለን😢። አረ የወጣት ሞት እንደ ተራ አጋጣሚ መታየት የለበትም ተወዳጆች😭። እኔ ገና ነኝ ጊዜ አለኝ፣ ነገ እንዲኽና እንዲያ አደርጋለኹ፣ እስቲ ትንሽ ልቆይ፣ ገንዘብ ላሳድድ፣ ልዝናና... እያልን በቀጠሮ ከጌታ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን እየነገድንበት ያልሆንን ዝንጉዎችን የሚያነቃ ደወል ነው። እባካችሁ እንደ እነካሌብ ለጌታ ክብር እየኖርን፣ ፈቃዱን እየፈጸምን እና ለትውልድ እየጠቀምን ጌታን በታማኝነት እንጠብቀው። ያኔ ብንሞትም የክብር ሞት፣ ብጹዕ ስንብት፣ እውነተኛ ዕረፍት ይሆንልናል። እባካችሁ ሳንኖር አንሙት! ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹
55
9
አንተን ከፍ ሳደርግ ያንስብኛል ሁሉ!🧎 @ShekinnahKBR
67
10
ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የ
ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች   ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡  ይህ ቤተሰብ የተደቀነባቸው የኢኮኖሚ ፈተና የተረዱ በርካታ ወገኖች ለመደገፍ ፍላጎታቸውን ያሳዩ በመሆኑ ከቤተሰቡ ጋር ተወያይተናል፡፡ በመሆኑም በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ በሚገኝ ክፍት ቦታ ሊከራዩና በቋሚነት ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ክፍሎችን ለመገንባት ድጋፍ ለማሰባሰብ በወ/ሮ ብርቱካን አራጋው እና በአቶ ምህረታብ ብርሃኑ (የኢቫሱ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና አስተባባሪ) ስም አካውንት ተከፍቷል፡፡ (አካውንቱን ከስር ባለው ይመልከቱ፡፡) በመሆኑም ሁላችሁም የምትችሉትን ሁል እንድትደግፉ እና ላልደረሳቸው እንድታደርሱልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏 1000810501425 Birtukan and Mihretab
42
11
Please ቅዱሳን ....የቻልነው ያህል በማገዝ የካሌብን ቤተሰብ እንደግፍ። @ShekinnahKBR
Please ቅዱሳን ....የቻልነው ያህል በማገዝ የካሌብን ቤተሰብ እንደግፍ። @ShekinnahKBR
138
12
ክርስቲያናዊ ደስታ ሐዘንን የማያውቅ ቋሚ ፈገግታ አይደለም፤ በሐዘን መካከል እንኳ በክርስቶስ የምናገኘው ጥልቅ እርካታ ነው። “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4 ቅዱሳን በጌታ ደስ ይበለን፤ ትዕዛዝ ነው። @ShekinnahKBR
78
13
ኤፌሶን 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ ¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ ¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። @ShekinnshKBR
83
14
.... ኸረ ግን የማናስተዉለዉ ትልቁ ሃብታቸን በእግዚአብሔር መደገፍ አይመስላችኹም? እግዚአብሄር አለ ማለት? በትንሹ በትልቁ ስንዋልል። ኸረ ግን ምን በወጣን! ለነፍሳችሁ ዕረፊ በሉዓት። @followhistrace ....
64
15
... ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር ግን ነዉ መልካም! ዘማሪ እንዳሌ @followhistrace ..
59
16
ተጠንቀቁ.....✍️ ወዳጆች.. አጋንንታዊ አዕምሮ ካለው ሰው ተጠንቀቁ። ክርስቲያን የተባለ ሰው ሁሉ የታደሰ አዕምሮ አለው ማለት አይደለም! ያልታደሰ አዕምሮ ደግሞ የሰይጣን ምቹ ሜዳ ነው። ​"ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው።" (ያዕቆብ 3:15) ​Take Care! በቃሉ ባልታደሰ (ሮሜ 12:2) አዕምሮ ከሚገዛ ሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት እጅግ በጥንቃቄ ቃኙት! ⚠️🙌🏾 ​✨ @ShekinnahKBR
80
17
እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰። ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባ+3
እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰። ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባርከን🥺። @ShekinnahKBR
102
18
Yes! ✨@ShekinnahKBR
Yes! ✨@ShekinnahKBR
98
19
Good Morning ተወዳጆች 🥰
87
20
... ኃያላን በዓመፃቸዉና ባለማመን ጠንቃቸዉ በምድረ በዳ አልቀዉ ፣ በብዙ ፍርሃትና ሥጋት ለተተበተበዉ  ምሥክን ሕዝብ ፣ እንደሰማይ ሰራዊት  ታላቅ ሞገስ የሆነለት የእግዚአብሔር መገኘት ነዉ።            በዘመናችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ጋሻና ከለላ ይሁንላችኹ🙌🔥...! ...
76