en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Open in Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
357
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+9330 days
Posts Archive
🙌🥰
🙌🥰

ተደግፌሃለሁ🥰
ተደግፌሃለሁ🥰

የተፈጠራችሁለትን ዓላማ በሙሉ ኃይል የምትሮጡበት ጸጋ ይብዛላችሁ— in the mighty name of Jesus! 🎯🔥🙌🏾 ​✨ @ShekinnahKBR

በኢየሱስ ስም ከጥሪያችሁ ጋር መገናኘት ይሁንላችሁ! ✨@ShekinnahKBR

​አያለሁ.... ✍️🔥 ​በእውነት እናፍቃለሁ... ከራሳቸው ይልቅ አምላካቸውን ማድመቅ ክብራቸው የሆነ፣ አቅማቸውን አውቀው አቅም ወደሚሰጣቸው አባት የሚሮጡ ትውልዶችን ማየት እናፍቃለሁ! ​«ሁሉ የሆነው በእርሱ ነው፤ እርሱን ብቻ አዳምጡት!» ብለው ራሳቸውን በአምላካቸው ፊት የሚያዋርዱ ትውልዶችን ማየት መሻቴ ነው። መገኘታቸውን በእርሱ ህልውና የጠቀለሉ፣ አብሮነቱ በሙላት የሚከተላቸውን ትውልድ ማየት still እናፍቃለሁ... 🥹🕊️ ​«ኢየሱስ! ኢየሱስ!» ብቻ የሚል አንደበት የያዙ፣ ስሙ በአፋቸው ላይ የሚጣፍጥላቸውን የእግዚአብሔርን ወታደሮች ማየት ጓጉቻለሁ! መደበቂያቸውን በእግሩ ስር ያደረጉ፣ ለመበርታታቸው ከእርሱ ኃይልን የተቀበሉ፣ መንፈስ ቅዱስን የሚከተሉ እና በድፍረት ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩ ትውልዶችን ማየት የሁልጊዜ ምኞቴ ነው! ⚔️🛡️ ​ደግሞም አያለሁ... ለእርሱ የቀሩ፣ የተነጠሉ፣ የትውልዱ መርዝ የማያታልላቸው፣ የክብርና የፍሬ ዘር የሆኑ፣ ክብሩን ፈላጊ፣ ሞገሱን ደራቢ፣ ኮቴውን ተከታይ ትውልዶችን እንደማይ በሙሉ ልብ አምናለሁ! ​አለ ትውልድ... ለጌታው የሚነሳ! አለ ትውልድ... ጆሮውን ተበስቶ ወዶ ባሪያ የሚሆን! አለ ጀግና... አምላኩን አዋቂ፣ ለአባቱ የቆረጠ! አለ በክርስቶስ ፍቅር ተነድፎ በሄደበት ሁሉ «ኢየሱስ! ኢየሱስ!» የሚል! ​አለ ተስፋ!... ኢየሱስ በትውልዱ ላይ ተስፋ አለው! 🤍✨ ​✨ @ShekinnahKBR

አያለሁ....✍️ በእውነት እናፍቃለሁ....ከራሳቸው ይልቅ አምላካቸውን ማድመቅ ክብራቸው የሆነ....አቅማቸውን አውቀው አቅም ወደሚሰጣቸው አባት የሚሮጡ ትውልዶችን ማየት ናፍቃለሁ.....አይይ ሁሉ የሆነው በሱ ነው እሱን አዳምጡት ብለው ራሳቸውን በአምላካቸው ፊት የሚያዋርዱ ትውልድን ማየት መሻቴ ነው......መገኘታቸውን በአምላካቸው ህልውና የጠቀለሉ...አብሮነቱም በሙላት የሚከተላቸውን ትውልድ ማየት still ናፍቃለሁ🥹.......እየሱስ እየሱስ ብቻ የሚልን አንደበት የያዙ....ስሙ አፋቸው ላይ የሚጣፍጥላቸውን የእግዚአብሔርን ወታደሮች ማየት ጓጓለሁ!!!...መደበቂያቸው እግሩን ያደረጉ ለመበርታታቸውም ሀይልን የተቀበሉ...መንፈስ ቅዱስን የሚከቱ...በድፍረት ስለ እየሱስ የሚናገሩ ትውልድንጨማየት የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው!!! ደግሞም አያለው ለሱ የቀሩ...የተነጠሉ...የትውልዱ መርዝ የማያታልላቸው...የክብርና የፍሬ ዘር ያላቸው...ክብሩን ፈላጊ...ሞገሱን ደራቢ...ኮቴውን ተከታይ ትውልድ እንደማይ አምናለሁ!!!.....አለ ትውልድ ለጌታው ሚነሳ....ጆሮውን በስቶ ወዶ ባሪያ የሚሆን...አለ ጀግና አምላኩን አዋቂ ለአባቱ የቆረጠ!!!!.....አለ በክርስቶስ ፍቅር ተነድፎ በየሄደበት እየሱስ እየሱስ የሚል!!!!....."አለ ተስፋ!....ኢየሱስ የትውልድ ተስፋ አለው!" @ShekinnahKBR

አንድ ክርስቲያን ሊኖሩት ይገባሉ ብዬ የማስባቸው ሦስት ዕሳቤዎች። 1. ዘላለማዊ አመለካከት (Eternal Perspective) 2. ተልዕኮአዊ አመለካከት (Missional Mindset) 3. የጊዜያዊነት ግንዛቤ (Awareness of Transience) ...... ....... ...... @lera_koinonia

Good Morning beautiful people 🥰
“ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ፤ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥” — መዝሙር 135፥1
✨@ShekinnahKBR

Have a sweet night🥰

የመቼውም ጊዜ የእኔ ምርጥ Playlist. ብቻ ግቡና ስሙት፡ ተባረኩበት🙌። https://youtube.com/playlist?list=PL_xjCt0rtf7BO0h0ZoAtvFkJLZR-aNXu4&si=vZZB_cLdGY9DFvRK

ያለ እግዚአብሔር እርዳታ በራሳችን መስራት የምንችለው ኃጢአት ብቻ ነው! ⚡ ​በራሳችን ጥረት ጽድቅ የለም፤ ያለ እርሱ ምንም ልናደርግ አንችልም! We need His grace every single second. 🙏🏾🤍
​"ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም..." (ዮሐንስ 15:5) 📖
​✨ @ShekinnahKBR

እኛ ግር ሊለን ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን ግር አይለውም! ✨ ​ለእኛ ድንገት የሆነውና ያደናገረን ነገር ሁሉ፣ ለእርሱ ከዘላለም በፊት የታየና የተሰላ ነው። መንገዱ ሲጠፋንና አቅጣጫው ሲደበዝዝብን የምናርፈው ባየነው ነገር ሳይሆን እርሱ ሁሉን በሚያውቀው ማንነቱ ላይ ነው! ​He is never surprised, He is never confused. እረፍት አድርጉ ወዳጆቼ 🥰! 🤍🙌🏾
​"አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና፥ ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።" — ኢሳይያስ 55:8-9 📖
​✨ @ShekinnahKBR

እግዚአብሔር ሀይል ለምትፈልጉበት የህይወታችሁ ክፍል ሀይል ይስጣችሁ። መልካም ቀን

Intentionally እንታደስ....✍️ ዳግም መወለዳችን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ ጉዳይ ነው፤ አጠገባችን ያሉትን ሰዎች የሚጠቅመው ግን በአዕምሮአችን መታደሳችን ነው! 🧠💡 ​የዳነው በመንፈሳችን ነው፤ ከሰዎች ጋር የምንኖረው ግን በአዕምሮአችንና በባህሪያችን ነው። 🤝 አዕምሮው ያልታደሰ አማኝ በውስጡ መንግሥተ ሰማያትን ተሸክሞ በውጪ ግን ለሰዎች ምድርን ሲኦል ሊያደርጋት ይችላል! 🌪️⚠️ ​ዳግም መወለድ ብቻውን በቂ አይደለም... በቃሉ በመታደስ ለሰዎች በረከት እንሁን! 🤍🙌🏾
​"..በአዕምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ......" — ሮሜ 12:2 📖
​✨ @ShekinnahKBR

The highest happiness የምናገኘው እግዚአብሄርን በማወቅ፣ በመውደድና ሃሴት በማድረግ ነው። በኢየሱስ በኩል እግዚአብሄርን ያወቃችሁ፣ ያፈቀራችሁና በእርሱ ሆናችሁ በእውቀት፣ በፍቅርና በደስታ የተሞላችሁ ሁላችሁም ለሊታችሁ the highest happiness ይሁንላችሁ። አሜን

If you are fighting sinful tendencies in your life, then say the following: “I am not a sinner trying to get holy, I am a righteous person fighting sin" Vlad Savchuk

ተስፋ ተስፋ የሚሆነው እግዚአብሔር መሰረት ስሆነው ነው! @ShekinnahKBR

ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹
Good night🤌🥰
@ShekinnahKBR

በዚህ ሰሞን በየማኅበራዊ ሚዲያው ብዙ ወጣት በተለያየ ምክንያት እየሞተ እንዳለ መርዶ እየሰማን አለን😢። አረ የወጣት ሞት እንደ ተራ አጋጣሚ መታየት የለበትም ተወዳጆች😭። እኔ ገና ነኝ ጊዜ አለኝ፣ ነገ እንዲኽና እንዲያ አደርጋለኹ፣ እስቲ ትንሽ ልቆይ፣ ገንዘብ ላሳድድ፣ ልዝናና... እያልን በቀጠሮ ከጌታ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን እየነገድንበት ያልሆንን ዝንጉዎችን የሚያነቃ ደወል ነው። እባካችሁ እንደ እነካሌብ ለጌታ ክብር እየኖርን፣ ፈቃዱን እየፈጸምን እና ለትውልድ እየጠቀምን ጌታን በታማኝነት እንጠብቀው። ያኔ ብንሞትም የክብር ሞት፣ ብጹዕ ስንብት፣ እውነተኛ ዕረፍት ይሆንልናል። እባካችሁ ሳንኖር አንሙት! ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹