የክብሩ ነፀብራቅ✨
Ir al canal en Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
355
Suscriptores
+224 horas
+197 días
+11330 días
Archivo de publicaciones
355
እኛ ግር ሊለን ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን ግር አይለውም! ✨
ለእኛ ድንገት የሆነውና ያደናገረን ነገር ሁሉ፣ ለእርሱ ከዘላለም በፊት የታየና የተሰላ ነው። መንገዱ ሲጠፋንና አቅጣጫው ሲደበዝዝብን የምናርፈው ባየነው ነገር ሳይሆን እርሱ ሁሉን በሚያውቀው ማንነቱ ላይ ነው!
He is never surprised, He is never confused. እረፍት አድርጉ ወዳጆቼ 🥰! 🤍🙌🏾
"አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና፥ ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።" — ኢሳይያስ 55:8-9 📖✨ @ShekinnahKBR
355
Intentionally እንታደስ....✍️
ዳግም መወለዳችን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ ጉዳይ ነው፤ አጠገባችን ያሉትን ሰዎች የሚጠቅመው ግን በአዕምሮአችን መታደሳችን ነው! 🧠💡 የዳነው በመንፈሳችን ነው፤ ከሰዎች ጋር የምንኖረው ግን በአዕምሮአችንና በባህሪያችን ነው። 🤝 አዕምሮው ያልታደሰ አማኝ በውስጡ መንግሥተ ሰማያትን ተሸክሞ በውጪ ግን ለሰዎች ምድርን ሲኦል ሊያደርጋት ይችላል! 🌪️⚠️
ዳግም መወለድ ብቻውን በቂ አይደለም... በቃሉ በመታደስ ለሰዎች በረከት እንሁን! 🤍🙌🏾
"..በአዕምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ......" — ሮሜ 12:2 📖✨ @ShekinnahKBR
355
Repost from Good Christian Books Shelf
The highest happiness የምናገኘው እግዚአብሄርን በማወቅ፣ በመውደድና ሃሴት በማድረግ ነው። በኢየሱስ በኩል እግዚአብሄርን ያወቃችሁ፣ ያፈቀራችሁና በእርሱ ሆናችሁ በእውቀት፣ በፍቅርና በደስታ የተሞላችሁ ሁላችሁም ለሊታችሁ the highest happiness ይሁንላችሁ። አሜን
355
Repost from Purity Matters🇪🇹
If you are fighting sinful tendencies in your life, then say the following: “I am not a sinner trying to get holy, I am a righteous person fighting sin"
Vlad Savchuk
355
Repost from Purity Matters🇪🇹
በዚህ ሰሞን በየማኅበራዊ ሚዲያው ብዙ ወጣት በተለያየ ምክንያት እየሞተ እንዳለ መርዶ እየሰማን አለን😢። አረ የወጣት ሞት እንደ ተራ አጋጣሚ መታየት የለበትም ተወዳጆች😭።
እኔ ገና ነኝ ጊዜ አለኝ፣ ነገ እንዲኽና እንዲያ አደርጋለኹ፣ እስቲ ትንሽ ልቆይ፣ ገንዘብ ላሳድድ፣ ልዝናና... እያልን በቀጠሮ ከጌታ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን እየነገድንበት ያልሆንን ዝንጉዎችን የሚያነቃ ደወል ነው።
እባካችሁ እንደ እነካሌብ ለጌታ ክብር እየኖርን፣ ፈቃዱን እየፈጸምን እና ለትውልድ እየጠቀምን ጌታን በታማኝነት እንጠብቀው። ያኔ ብንሞትም የክብር ሞት፣ ብጹዕ ስንብት፣ እውነተኛ ዕረፍት ይሆንልናል። እባካችሁ ሳንኖር አንሙት! ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹
355
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች
ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡ ይህ ቤተሰብ የተደቀነባቸው የኢኮኖሚ ፈተና የተረዱ በርካታ ወገኖች ለመደገፍ ፍላጎታቸውን ያሳዩ በመሆኑ ከቤተሰቡ ጋር ተወያይተናል፡፡
በመሆኑም በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ በሚገኝ ክፍት ቦታ ሊከራዩና በቋሚነት ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ክፍሎችን ለመገንባት ድጋፍ ለማሰባሰብ በወ/ሮ ብርቱካን አራጋው እና በአቶ ምህረታብ ብርሃኑ (የኢቫሱ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና አስተባባሪ) ስም አካውንት ተከፍቷል፡፡ (አካውንቱን ከስር ባለው ይመልከቱ፡፡)
በመሆኑም ሁላችሁም የምትችሉትን ሁል እንድትደግፉ እና ላልደረሳቸው እንድታደርሱልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏
1000810501425
Birtukan and Mihretab
355
ክርስቲያናዊ ደስታ ሐዘንን የማያውቅ ቋሚ ፈገግታ አይደለም፤ በሐዘን መካከል እንኳ በክርስቶስ የምናገኘው ጥልቅ እርካታ ነው።
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4ቅዱሳን በጌታ ደስ ይበለን፤ ትዕዛዝ ነው። @ShekinnahKBR
355
ኤፌሶን 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤
¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
@ShekinnshKBR
355
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
....
ኸረ ግን የማናስተዉለዉ ትልቁ ሃብታቸን በእግዚአብሔር መደገፍ አይመስላችኹም? እግዚአብሄር አለ ማለት? በትንሹ በትልቁ ስንዋልል። ኸረ ግን ምን በወጣን!
ለነፍሳችሁ ዕረፊ በሉዓት።
@followhistrace
....
355
ተጠንቀቁ.....✍️
ወዳጆች.. አጋንንታዊ አዕምሮ ካለው ሰው ተጠንቀቁ። ክርስቲያን የተባለ ሰው ሁሉ የታደሰ አዕምሮ አለው ማለት አይደለም! ያልታደሰ አዕምሮ ደግሞ የሰይጣን ምቹ ሜዳ ነው።
"ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው።" (ያዕቆብ 3:15)Take Care! በቃሉ ባልታደሰ (ሮሜ 12:2) አዕምሮ ከሚገዛ ሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት እጅግ በጥንቃቄ ቃኙት! ⚠️🙌🏾 ✨ @ShekinnahKBR
355
+3
እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰።
ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባርከን🥺።@ShekinnahKBR
