ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Tech News ET

Tech News ET

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለ ቴክኖሎጂ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በትኩሱ የሚያገኙበት 🔥 የተለያዩ ኦንላይን ስራዎችን በጋራ የምንሰራበት 🔥 Welcome to our channel! We specialize in sharing verified Online Money-Making Opportunities, Tech Insights, Cryptocurrencies, and Top Airdrops.

إظهار المزيد
3 176
المشتركون
-524 ساعات
+97 أيام
+4530 أيام
أرشيف المشاركات
ከዚህ በፊት zapero በሚባል አፕ ገንዘብ ሰርተን ነበር አሁንም ተሻሽለው መጠዋል Withdraw methode telebirr Min withdraw 100 ብር 100%የተረጋገጠ ለመጀመር https://w
+2
ከዚህ በፊት zapero በሚባል አፕ ገንዘብ ሰርተን ነበር አሁንም ተሻሽለው መጠዋል Withdraw methode telebirr Min withdraw 100 ብር 100%የተረጋገጠ ለመጀመር https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=288000 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=288000

​💻 ኮምፒውተር ላይ Restart እና Shut Down ልዩነታቸው ​ኮምፒውተር ችግር ሲፈጥር "Shut down አድርገህ አብራው" ከማለት "Restart አድርገው" የሚባለው ለምንድን ነው? ​Shut
​💻 ኮምፒውተር ላይ Restart እና Shut Down ልዩነታቸው ​ኮምፒውተር ችግር ሲፈጥር "Shut down አድርገህ አብራው" ከማለት "Restart አድርገው" የሚባለው ለምንድን ነው? ​Shut Down፦ በዊንዶውስ ውስጥ Fast Startup የሚባል አሰራር ስላለ ኮምፒውተሩ ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም፤ በሚቀጥለው ጊዜ በፍጥነት እንዲበራ ሲስተሙን በከፊል አስቀምጦት (Hibernate አድርጎት) ነው የሚተኛው። ​Restart፦ ዊንዶውስን፣ ራምን እና ሁሉንም የጀርባ ፕሮግራሞች ሙሉ በሙሉ ዘግቶ ከዜሮ አዲስ አድርጎ ይቀሰቅሳቸዋል። ​መፍትሄ፦ ኮምፒውተርዎ ሲጨናነቅ ወይም የሆነ ነገር መስራት ሲያቆም Shut down ከማድረግ ይልቅ Restart ማድረግ ችግሩን በደንብ ይፈታል። ​#WindowsTips #TechHacks #PCTips #ComputerBasics

Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ። Huawei Mate 90 Pro Max, ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ። Huawei Mate 90 Pro Max, ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ ጊዜም ሁለቱን Physical ሲም እና 1 eSim መጠቀም ያስችላል ተብሏል። እንዴት አያችሁት?

'ኒር ኢንተንትስ' (NEAR Intents) 3.8 ሚሊዮን ዶላር ስርቆት የፈጸመውን ጠላፊ (ሃከር) መለየቱን አስታውቆ፤ ገንዘቡን ለመመለስ 48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል።
'ኒር ኢንተንትስ' (NEAR Intents) 3.8 ሚሊዮን ዶላር ስርቆት የፈጸመውን ጠላፊ (ሃከር) መለየቱን አስታውቆ፤ ገንዘቡን ለመመለስ 48 ሰዓታት የጊዜ ገደብ ሰጥቶታል።

በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች። Galaxy A56 Galaxy A55 Galaxy A54 Galaxy A36 Galaxy A35 Galaxy A34 Galaxy A26 Galax
በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች። Galaxy A56 Galaxy A55 Galaxy A54 Galaxy A36 Galaxy A35 Galaxy A34 Galaxy A26 Galaxy A25 Galaxy A24 Galaxy A17 5G/4G Galaxy A16 5G/4G Galaxy A15 5G/4G Galaxy A07 4G Galaxy A06 5G Galaxy M56 Galaxy M55 Galaxy M55s Galaxy M54 Galaxy M36 Galaxy M35 Galaxy M34 Galaxy M17 Galaxy M16 Galaxy M15 Galaxy M07 Galaxy M06 Galaxy F56 Galaxy F55 Galaxy F54 Galaxy F36 Galaxy F34 Galaxy F17 5G Galaxy F16 5G Galaxy F15 5G Galaxy F07 4G Galaxy F06 5G Galaxy S26 Galaxy S26+ Galaxy S26 Ultra Galaxy S25 Galaxy S25+ Galaxy S25 Ultra Galaxy S25 Edge Galaxy S25 FE Galaxy S24 Galaxy S24+ Galaxy S24 Ultra Galaxy S24 FE Galaxy S23 Galaxy S23+ Galaxy S23 Ultra Galaxy S23 FE Galaxy Z TriFold Galaxy Z Fold7 Galaxy Z Flip7 Galaxy Z Flip7 FE Galaxy Z Fold SE Galaxy Z Fold6 Galaxy Z Flip6 Galaxy Z Fold5 Galaxy Z Flip5 Tablets Galaxy Tab S11 Galaxy Tab S11 Ultra Galaxy Tab S10+ Galaxy Tab S10 Ultra Galaxy Tab S10 FE Galaxy Tab S10 FE+ Galaxy Tab S10 Lite Galaxy Tab S9 Galaxy Tab S9+ Galaxy Tab S9 Ultra Galaxy Tab S9 FE Galaxy Tab S9 FE+ Galaxy Tab S6 Lite (2024) Galaxy Tab A11 Galaxy Tab A11+ @TechNews_Ethiopia✅

➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇 https://
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇          https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc ✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥- Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል ✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው @ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ ✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው ✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇 https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc

🚨የጥንቃቄ መልዕክት !! እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ውስጥ ፣ሁሉም የሶሻል ሚዲያ platform ሞች ፣ በትክክል እንዳይሰሩ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ ሊደረጉ ስለሚችል Updat
🚨የጥንቃቄ መልዕክት !! እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ውስጥ ፣ሁሉም የሶሻል ሚዲያ platform ሞች ፣ በትክክል እንዳይሰሩ ወይም ሙሉ ለሙሉ ከአገልግሎት መስጠት እንዳይችሉ ሊደረጉ ስለሚችል Update የሆነ Vpn ቢዘጋጅ መልካም ነው። ለሁሉም አማራ እና ትግራይ ክልል ያላችሁ ተዘጋጁ ።

እኔ ከ KG እስከ 12 የተማርኩበት ወጪ ቢቆጠር ከ100 ሺህ አይበልጥም። አንዱ ሚበላው አቶ አመቱን ሙሉ ይዳክራል ሌላው ደሞ ከ መሰረታዊ ነገሩ አልፎ በሚሊዩን ለትምህርት ያወጣል። አለም ድራማ ነች

chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል። እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል። እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው። chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል። ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ። @TechNews_Ethiopia

Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ። @TechNews_Ethiopia

አዲስ ሥራ ማብራሪያ ማታ ላይ እለቃለሁ https://t.me/ART_AIRDROP_BOT?start=7024990163

✅አዲስ የቴሌግራም mining bot ➡️min withdraw 500MRG ➡️withdraw proof https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW https://t.me
+5
✅አዲስ የቴሌግራም mining bot ➡️min withdraw 500MRG ➡️withdraw proof https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_6M0HAGRW

➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇 https://
➡️አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው። ✅በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇          https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc ✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥- Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
✅አሁን ላይ ግን ባትገዙ እመክራለሁ mining speed ዋጋው ተወዷል ✅ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው @ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ ✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው ✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇 https://g.cb.click/ePUiBc https://g.cb.click/ePUiBc

Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ 1️⃣Multi-Chain Support ➡️ቀደም ሲል የ TON network ብቻ የነበረውን አሰራር በመቀየር አሁን 7 የተለያዩ ብሎክቼይኖችን መደገፍ ጀምሯል። ➡️Keeper support የሚያደርጋቸው chainኖች TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ 2️⃣Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions) ➡️የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል። 3️⃣አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap) ​Cross-chain Swaps: ➡️ ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ። 3️⃣​In-app DApp Browser: ➡️በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም። ➡️​Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት። ​4️⃣ የቦርድ እና የአመራር ለውጥ ​የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል። ✅​ይህ ለውጥ ዋሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል። @TechNews_Ethiopia✅

Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ Multi-Chain Support TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ Battery
Tonkeeper ስሙን ወደ keeper ቀየረ Multi-Chain Support TON, Bitcoin, Ethereum, TRON, BNB Smart Chain, Arbitrum, እና Base ናቸዉ Battery Feature ማሻሻያ (Gasless Transactions) የነበረው የ "Battery" አገልግሎት ተስፋፍቶ አሁን በተለያዩ ብሎክቼይኖች ላይ ያለ Gas Token (ለምሳሌ TRON ላይ TRX ወይም TON ላይ TON ሳይኖርዎት) በ USDT እና በሌሎች ክሪፕቶዎች ክፍያዎችን እንድታከናውኑ ያመቻቻል። አዳዲስ DeFi እና የፋይናንስ አገልግሎቶች (Roadmap) ​Cross-chain Swaps: ከአንድ ብሎክቼይን ወደ ሌላ ብሎክቼይን በቀጥታ Exchange ለማድረግ። ​In-app DApp Browser: በወሌቱ ውስጥ የተለያዩ ያልተማከሉ አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ ለመጠቀም። ​Perpetual Futures Trading & DeFi: የወደፊት (Futures) ንግድ እና ሌሎች የ DeFi አገልግሎቶችን በአፕሊኬሽኑ ውስጥ ማካተት። ​4. የቦርድ እና የአመራር ለውጥ ​የ The Open Platform (TOP) አመራሮች የወሌቱን የዕለት ተዕለት አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ተረክበዋል። ​ይህ ለውጥ ወሌቱን ከቀደመው የ TON Network ብቻ የተገደበ አጠቃቀም አውጥቶ አጠቃላይ Multi-chain Self-custody Wallet እንድሆን ያስችለዋል።

ከ 6 ቀን ቡሃላ ተመልሰናል አዳዲስ ስራዎችን እና የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናንተ ማድረስ እንቀጥላለን 🔥 #React @Technews_Ethiopia ✅

ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! ቀጣይ ዓመት እንገናኝ 🥱😀
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! ቀጣይ ዓመት እንገናኝ 🥱😀

ሽልማቱን አድርሰናል ሌላ ጊዜ እንደግመዋለን 🗿
+4
ሽልማቱን አድርሰናል ሌላ ጊዜ እንደግመዋለን 🗿

ለዛሬ ተጠናቋል ሽልማታችሁን በዚ @Adpromomotion username እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ

መልሱ :-Apollo 11 ትክክለኛውን መልስ የመለሰው➡️@Kaleab5151