cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Damot News24 - English version

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ከእንግዲህ መንግስት እንደፈለገ ገንዘብ አይወስድም ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ረቂቅ አዋጁ እንዳሰፈረው መንግስት የከፋ ችግር ካልገጠመው በቀር ከብሄራዊ ባንክ ያለገደብ የሚበደርበት አሰራር ከዚህ በኋላ በህግ የተከለከለ ይሆናል። ይህ ድንጋጌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተካቶ የቀረበ ሲሆን በረቂቅ አዋጁ ክፍል አምስት በብሔራዊ ባንክ እና በመንግስት መካከል የሚኖረውን ግንኙነት ባተተበት ምእራፍ ውስጥ ተካቷል። “በአዋጁ በግልጽ ካልተፈቀደ በስተቀር ብሔራዊ ባንክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለፌዴራል ; ለክልል ; ለማንኛውም የታችኛው የመንግስት የአስተዳደር እርከን ፣ የከተማ አስተዳደር ወይም የመንግስት ተቋም ብድር መስጠት አይችልም ” ይላል።
110Loading...
02
እነኚህን ጉዶች በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆችን አወያዩ ይሉናል! ለኛ ~ የአማራ ህዝብን በሆድ ፖለቲካ አሳልፈው የሸጡ ጉዶች እንደሆኑ ነው የምናቀው!
70Loading...
03
ከፋኖ መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአስቴጎማ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ
70Loading...
04
የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ጦር አዛዥና የአማራ ፋኖ በጎጃም የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ የቦቅላ ተገኝተው በስራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡት የአማራ ፋኖ በጎጃም የ3ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ለአስር አለቃ ደሴ ሽልማት አበርክተዋል። በወቅታዊ የትግል ጉዳዮች ላይም መምከራቸውንና አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ከአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች ኢትዮ 251 ሚዲያ መረጃውን ሰምታለች።
70Loading...
05
የብልጽግናው ከፍተኛ አመራር ኮብልሏል! በአማራ ብልፅግና የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ግርማ መለሰ ከመሞት መሰንበት በሚል ወደ አውሮፖ መኮብለላቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል። ዶ/ር ግርማ መለሰ ከቻይና ሃገር ትምህርታቸውን አጠናቀው እንደተመለሱ በአንድ NGO የተቀጠሩ ቢሆንም፣ በወቅቱ የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ አማካኝነት በድርብ ደሞዝ አሁን የያዙትን የብልጽግና ኃላፊነት ይዘው እንደነበር ተነግሯል። ሆኖም ግን ሰውዬው ከሃገር በወጣበት የውሃ ሽታ ሆኖ ከመቅረቱም በላይ ቤተሰቡንም ማሸሹን ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችላለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ልክ እንደ ቹቹ አለባቸው ከጀርባ ሆኖ በስትራቴጂ ዝግጅት የጨፍጫፊውን የኦሮሙማ ስርዓት የዘላቂ አንጋሽነት ሚናን እየተጫወቱ ካሉት ሰዎች መካከል አንዱ ባልታወቁ ኃይሎች ቀጨም ተደርጓል። አገዛዙ እንደሆን የጠፋበትን ያውቃል፤ ነገር ግን ለሌሎቹ እንዳደረገው ልክ በተያዘ ቅፅበት ይረሳዋል፣ ይክደዋል። እኛም በአደባባይ የመግለፁ አስፈላጊነት ለጊዜው አልታየንም፤ ኑዛዜውን ሲጨርስ አናቱን ከሁለት ምስራቅና ምዕራብ የማድረግ ውሳኔው ያልታወቁ ኃይሎች ይሆናል።
60Loading...
06
https://t.me/semaeltube/1955
100Loading...
07
"አሳምነው ሞተ" ብለው ሲደሰቱ፣ "አንባቸውም ሞተ" ብለው ሲደሰቱ፣ "ምግባሩየም ሞተ"ብለው ሲደሰቱ፣ ሺ ሆኖ ተነሳ ፣ የአማራ ክፋቱ።🔥 ሰኔ 15 ጥቁር ቀን🖤
70Loading...
08
"አብይ አህመድ ጦርነቱን አቁሞ ስልጣን መልቀቅ አለበት" ዶ/ር ኢስማዔል ጎርሴ
70Loading...
09
ኬንያ‼️ #ዲሞክራሲ❗️ የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀሩ አደረገ‼️ ይህን ተከትሎ የኬንያው ፕሬዝደንት "ህዝቡ የሚለውን ካዳመጥን በኋላ ህጉ ላይ ለውጥ አርገናል፣ የሀሳብ ልውውጥ ስላደረግን ደስ ብሎኛል፣ ዴሞክራሲያችን እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ነው" ብለዋል። የኛዎቹስ???????????
70Loading...
10
የአማራ ፋኖ በወሎ በላስታ አውራጃ የአሳምነው ክፍለጦር ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች ከአከባቢው ማሕበረሰብ ጋር ያደረጉት ውይይት
70Loading...
11
ጥብቅ ምስጢር ሲጋለጥ : ከኦሮሚያ ክልል እነ አብይ አሕመድ ስለጀመሩት የሴራ ፖለቲካ ከጥንስሱ እስከ ድግሱ ....... ከአንድ የኦሕዴድ ከፍተኛ አመራር የተላከ ምስጢራዊ ሰነድ
90Loading...
12
https://t.me/semaeltube/1948
100Loading...
13
#መረጃ-ቻግኒ በቻግኒ አፈና እንቀጠለ ነው። አማራናችሁ በሚል በርካታ አማራዎች በግፍ እየታፈሱ እና እየተደበደቡ መሆኑን ነው ለማወቅ የተቻለው። በከተማዋ በሰላም ወጥቶ መግባት እንደተቸገሩ ነው የቻግኒ ኗሪዎች የገለጹት።የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ሆዳሙ ሚሊሻ እና ህሌና ቢስ አድማ ብተና ከአገው ሸንጎ ታጣቂዎች ጋር ጥምረት በመፍጠር በቻግኒ በሚገኙ አማራዎች ላይ ግፍ እየፈፀሙ መሆኑን ነው የደረሰን መረጃ የሚጠቁመው። በግፍ የታፈሱ አማራዎች ከታሰሩ በሆላ የሚፈፀምባቸው ግፍና በደል ኢ-ሰባዊነት የጎደለው እንደሆነ የቻግኒ ኗሪዎች ገልጸዋል። እጅ እና ግራቸውን በማሰር ፕላስቲክ በእሳት በማቃጠል ታሳሪዎች የሰውነት ክፍል ላይ እንደሚያንጠፈጥፉባቸው ነው አክለው የገለጹት። ካሁን በፊት ቻግኒ የሰላም ከተማ ናት እያሉ ባለስልጣናት ሁሉ ከሌላ አካባቢ እየሸሹ በዚህ ከተማ ከትመው እንደነበረ የገለጹት ኗሪዎች አሁን ላይ በአገዛዙ ሃይሎች የሚፈጸመው ግፍ ከልክ ያለፈ ኢ-ሰባዊነት የጎደለው መሆኑን ነው የተናገሩት። ከዚህጋር በተየያዘ አማራ የሆኑ ባለሀብቶች ንብረታቸውን እንደሚዘረፍና ድብደባ እየተፈጸመባቸው ነው ብለዋል። ድል ለአማራ ፋኖ።እናሸንፋለን!!! @ጢሞጢዎስ ሰኔ 14/10/2016 ዓ/ም
80Loading...
14
https://t.me/semaeltube/1946
100Loading...
15
አብይ አሕመድ በየትውልድ አከባቢያቸው የላካቸው ጄኔራሎች ስብሰባ የጠሩት ሕዝብ ላይ ዛቻና ማስፈራሪያ ለማድረግ ቢሞክሩም የሰበሰቡት ሕዝብ የራሱን አቋም የተናገረ ሲሆን ጄኔራሎቹ አማራ የሕልውና ትግል ውስጥ መሆኑን የተገነዘቡት አይመስልም። ስብሰባው ለምን አላማ እንደተፈለገ በጥንቃቄ ማሰብ ሲገባ፤ የፊታችን እሁድ በባሕር ዳር ከክልሉ የተወጣጡ የብልጽግና 600 ተወካዮች የሰላም ኮንፈረንስ በሚል ብልጽግና ሊሰበስባቸው ሲሆን ስብሰባው ለሚዲያ ዝግ ሲሆን ለምን አላማ ስብሰባው እንደተፈለገ ባይታወቅም ብልጽግና ከሰበሰባቸው በኃላ ለሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሊያስተላልፋቸው ይችላል ተብሏል።
80Loading...
16
Media files
90Loading...
17
Media files
90Loading...
18
https://t.me/semaeltube/1941
100Loading...
19
መረጃ-ጃዊ-ፈንድቃ ሆዳሙ ሚሊሻ እና አድማ ብተና ከመሸ በሆላ እየሰከሩ ከተማውስጥ ጥይት ያለ ምንም ምክንያት በመተኮስ ሰላማችንን እያሳጡን ነው ሲሉ የጃዊ አካባቢዋ ኗሪዎች ያደረሱን መረጃ ይጠቁማል። ለብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን መንገድ መሪ ሆነው የሚያገለግሉት ባንዳ ሚሊሻና አድማ ብተና ከሀቅም በላይ በመስከር ከመሸ በሆላ ሰላማዊ ዜጎች በሚኖሩበት አካባቢ የጥይት እሩምታ በመተኮስ በሕዝብ ላይ ችግር እየፈጠሩ መሆኑን ነው ለማወቅ የተቻለው። እነ ጭር ሲል አልወድም፣እነ አጥቦ አይለብሴ ማታ ማታ እየተኮሱ ጦርነት ገጥመን ነው ያደርነ በማለት ከአገዛዙ ጥይት ይቀበላሉ፤ከዛም ለሽያጭ ያቀርቡና አረቄ ቤት ተዘፍዝፎ ያመሻሉ። በዚህ እና መሰል ጥቅማጥቅ የሰከረው ሆዳሙ ሚሊሻ ሰላማዊ ዜጎችን በጥይት እሩምታ ሰላም ሲነሳ ያድራል። ይህ የሚሆነው ውስን ጊዜ በመሆኑ የምናየው ይሆናል! ድል ለአማራ ፋኖ።እናሸንፋለን!!! @ጢሞጢዎስ ሰኔ 14/10/2016 ዓ/ም
80Loading...
20
https://t.me/semaeltube/1939
90Loading...
21
https://t.me/semaeltube/1938
90Loading...
22
የዛሬ 2 አመት👇 ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው #ብአዴን የአማራ ዋና ጠላት መሆኑን በዚህ ልክ ገልፆት ነበር! አሁን #ብአዴን የአማራ ዲያስፖራ ማህበራትን ለመበተን እጁን ፋኖ መሃል አስገብቶ እናንተው ጋር ነው ያለው❗️
90Loading...
23
https://t.me/semaeltube/1935
100Loading...
24
https://t.me/semaeltube/1934
110Loading...
25
አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ( ትልቁ)ጠላት ብልፅግና የዛሬ ዓመት የአማራ ልዩ ሀይልን አፍርሶ በአማራ ህዝብ ላይ የጦርነት አዋጅ ሲያውጅ የሚመራውን የፋኖ ጦር ሰብስቦ ያስተላለፈው መልዕክት።
110Loading...
26
https://t.me/semaeltube/1932
130Loading...
27
@SenateForeign on behalf of million Ethiopians in particular Amhara people we thank you for addressing the war crime and humanitarian crisis in Ethiopia. We’re hoping that the @POTUS administration will follow thru its promise and bring perpetrators in to account. As I write this tweet, @AbiyAhmedAli regime has continued killing civilians in #Amhara region & elsewhere. The U.S. government must do something. The State of Emergency that ended on May 31 is now extended for a third round without parliament approval and announcement . Just three days ago, civilians including local Bank employees and the branch manager summarily executed in broad day light. Extrajudicial killing has become a norm. The savage military members of @AbiyAhmedAli defense force have no sympathy and discipline. They rape and kill women and children. Severe human rights violations have continued since the #waronamhara begun one year ago.
140Loading...
28
'የኦሮሙማ ማሸነፍ በአማራ ሕዝብ ታሪክ ሽንፈት ላይ የተመሰረተ ነው' ብሎ የሚያምነው የኦሕዴድ ብልጽግና ኃይል የመጨረሻ ያለውን ዘመቻ ቅድመ-ክረምት ዕቅድ በሚል ዝግጅት ላይ ነው። ጠላት ከዚህ ቀደም ወደአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ያስገባው ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ ተመትቶበታል፡፡ መንገድ መሪና ጥይት ማብረጃ ይሆነኛል ያለው የብአዴን አድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣… እየተናደ የሰው ኃይል ቋቱ ተዳክሟል፡፡ በዚህ በኩል የአማራ ፋኖ የሚያደርስበት ከባድ ምት፤ በዚያ በኩል ደግሞ ከዓለም አቀፉ ማኀበረሰብ የሚደርስበት ጫና አገዛዙን ረፍት ነስቶታል፡፡ ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ እርግጡን መናገር ባይቻልም አሁንም ‹‹የመጨረሻ ዘመቻ›› ያለውን ክረምቱ ጨርሶ ከመግባቱ በፊት ለዘመቻ ተዘጋጅቷል፡፡ ለዚህ ዘመቻ ከሰኔ 15 እስከ ሰኔ 30 የሚል የአስራ አምስት ቀናት ገደብ አስቅምጧል፡፡ ኦሕዴድ ብልጽግና ‹አለኝ› የሚለውን ኃይሉን እና ትጥቁን ይዞ "የመጨረሻ" የሚለውን ዘመቻ ሲጀምር ከመደበኛ ውጊያ በተጨማሪ የጸረ-ሽምቅ ታክቲኮችን ለመጠቀም እንደተዘጋጀ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሳት መረጃ ያመለክታል፡፡ ኢትዮ 251
140Loading...
29
'የኦሮሙማ ማሸነፍ በአማራ ሕዝብ ታሪክ ሽንፈት ላይ የተመሰረተ ነው' ብሎ የሚያምነው የኦሕዴድ ብልጽግና ኃይል የመጨረሻ ያለውን ዘመቻ ቅድመ-ክረምት ዕቅድ በሚል ዝግጅት ላይ ነው። ጠላት ከዚህ ቀደም ወደአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ያስገባው ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ ተመትቶበታል፡፡ መንገድ መሪና ጥይት ማብረጃ ይሆነኛል ያለው የብአዴን አድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣… እየተናደ የሰው ኃይል ቋቱ ተዳክሟል፡፡ በዚህ በኩል የአማራ ፋኖ የሚያደርስበት ከባድ ምት፤ በዚያ በኩል ደግሞ ከዓለም አቀፉ ማኀበረሰብ የሚደርስበት ጫና አገዛዙን ረፍት ነስቶታል፡፡ ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ እርግጡን መናገር ባይቻልም አሁንም ‹‹የመጨረሻ ዘመቻ›› ያለውን ክረምቱ ጨርሶ ከመግባቱ በፊት ለዘመቻ ተዘጋጅቷል፡፡ ለዚህ ዘመቻ ከሰኔ 15 እስከ ሰኔ 30 የሚል የአስራ አምስት ቀናት ገደብ አስቅምጧል፡፡ ኦሕዴድ ብልጽግና ‹አለኝ› የሚለውን ኃይሉን እና ትጥቁን ይዞ "የመጨረሻ" የሚለውን ዘመቻ ሲጀምር ከመደበኛ ውጊያ በተጨማሪ የጸረ-ሽምቅ ታክቲኮችን ለመጠቀም እንደተዘጋጀ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሳት መረጃ ያመለክታል፡ኢትዮ 251 አጀንዳ ፕሮግራማችን፡-
10Loading...
30
ጥንቃቄ ይደረግ !!! 📌📌ፋኖን መቋቋም ያቃተው የብልግናው ኅይል የሰሞኑ ዘመቻ ለፋኖ እየደረሰ ያለውን ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ መበጠስ የሚለው ላይ ትኩረት ተደርጏል::📌📌 📌ሰብአዊ ድጋፍ ጭምር የሚያደርሱ ድርጅቶችን ለፋኖ ገንዘብ እየረዱ ነው በሚለው ለማዘጋት እየተንቀሳቀሱ ነው:: እናም በበጎ ፈቃደኞች የአማራ ህዝብ እየደረሰው ያለው ሰብአዊ ድጋፍ ጭራሽ እንዳይደርሰው ለማድረግ እየሰሩ ነው‼️:: 📌የአማራ ባለሀብቶችን ሰብስበው ማስጠንቀቅያ እየሰጡ ፋኖን በመርዳት ተባብሯል በሚል ሰበብ የአማራውን ሀብት ይበልጥ ለመዝረፍ ተዘጋጅተዋል:: 📌በአማራ ክልል ባንኮችን መዝጋት ቀጥለዋል:: 📌📌በተለይ ዲያስፖራው ያለን አማራጭ አንድና አንድ ብቻ ነው የአማራን ሕልውና ለማረጋገጥ የፋኖን ትግል አጥብቀን መደገፍ 📌📌 ፋኖ ይችላል ✊ ድል ለንጹሀን እንባ አባሽ አማራ ፋኖ ይሁን 🦅🦅🦅
130Loading...
31
https://t.me/semaeltube/1927
130Loading...
32
ይህ ጭንጋፍ የአብይ ገረድ ምን እያለ ነው? "…ጅሉ ሞሮ… ዘገምተኛ የሆነ ገሌ… "ትንሽ በደል ሲደርስብህ አላለም? ትንሽ በደል መገለጫው ምንድነው? ዐማራ አምልጧል። እስከዛሬ የጋጥከው፣ ያለብከውን፣ ያሞኘኸው ይበቃል? ይልቅ ወንድ ከሆንክ ዐማራ ከእጅህ ስለወጣ ኦነግ እየረገጠው፣ እየረፈረፈው፣ እየዘረፈው ያለውን ነገድህን ጉራጌን አትርፍ። • ትንሽ በደል…?
120Loading...
33
እንዲፈታ ተወስኗል! ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ ከ58 ቀናት እስር በኋላ በ50 ሺህ ብር የዋስትና መብቱ ተጠብቆ እንዲፈታ ፍርድ ቤቱ ወስኗል!
110Loading...
34
#አማራዬ! አሁን ግን ጊዜው ነውና ከፍ በል ወደ ቀደመው ልዕልና የፈለግኸውን ምርኮ ማርከህ ግርማ ሞገሥህን ገልጠህ ተቀመጥ በአባቶች ቀኝ በዓለም ላይ ፍርድህ እንዲናኝ #WarOnAmhara #AmharaConcentrationCamps
100Loading...
35
አውደ ውጊያው ሰፊ ነው📌 የአማራ ማህበር በደቡብ አፍሪካ በትላንትናው ዕለት ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በርካታ የአፍሪካ መሪዎችና አለም አቀፍ መሪዎችና ተቋማት በተገኙበት የደቡብ አፍሪካ በዓለ ሲመት ላይ በአብይ አህመድ የሚመራውን የብልጽግናን አገዛዝ አውግዘዋል‼️ ይሄ ነገር በመላው ዓለም ተቀጣጥሎ እንዲሚቀጥል ይጠበቃል።
110Loading...
36
🤣🤣🤣ፋኖ የኦነጋ ሴትዬ የፀጉራ ፖኒቴል ተፈቱባት እያሰሩላት ነው 🤣🤣🤣🤣 ቱቱ አበስኩ ገበርኩ 🤣🤣
90Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ከእንግዲህ መንግስት እንደፈለገ ገንዘብ አይወስድም ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ረቂቅ አዋጁ እንዳሰፈረው መንግስት የከፋ ችግር ካልገጠመው በቀር ከብሄራዊ ባንክ ያለገደብ የሚበደርበት አሰራር ከዚህ በኋላ በህግ የተከለከለ ይሆናል። ይህ ድንጋጌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተካቶ የቀረበ ሲሆን በረቂቅ አዋጁ ክፍል አምስት በብሔራዊ ባንክ እና በመንግስት መካከል የሚኖረውን ግንኙነት ባተተበት ምእራፍ ውስጥ ተካቷል። “በአዋጁ በግልጽ ካልተፈቀደ በስተቀር ብሔራዊ ባንክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለፌዴራል ; ለክልል ; ለማንኛውም የታችኛው የመንግስት የአስተዳደር እርከን ፣ የከተማ አስተዳደር ወይም የመንግስት ተቋም ብድር መስጠት አይችልም ” ይላል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እነኚህን ጉዶች በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆችን አወያዩ ይሉናል! ለኛ ~ የአማራ ህዝብን በሆድ ፖለቲካ አሳልፈው የሸጡ ጉዶች እንደሆኑ ነው የምናቀው!
إظهار الكل...
05:19
Video unavailableShow in Telegram
ከፋኖ መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአስቴጎማ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ
إظهار الكل...
Project 3.mp416.08 MB
Repost from Damot News24
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ጦር አዛዥና የአማራ ፋኖ በጎጃም የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ የቦቅላ ተገኝተው በስራቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡት የአማራ ፋኖ በጎጃም የ3ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ለአስር አለቃ ደሴ ሽልማት አበርክተዋል። በወቅታዊ የትግል ጉዳዮች ላይም መምከራቸውንና አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ከአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች ኢትዮ 251 ሚዲያ መረጃውን ሰምታለች።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የብልጽግናው ከፍተኛ አመራር ኮብልሏል! በአማራ ብልፅግና የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ግርማ መለሰ ከመሞት መሰንበት በሚል ወደ አውሮፖ መኮብለላቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ያገኘችው መረጃ ያስረዳል። ዶ/ር ግርማ መለሰ ከቻይና ሃገር ትምህርታቸውን አጠናቀው እንደተመለሱ በአንድ NGO የተቀጠሩ ቢሆንም፣ በወቅቱ የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ አማካኝነት በድርብ ደሞዝ አሁን የያዙትን የብልጽግና ኃላፊነት ይዘው እንደነበር ተነግሯል። ሆኖም ግን ሰውዬው ከሃገር በወጣበት የውሃ ሽታ ሆኖ ከመቅረቱም በላይ ቤተሰቡንም ማሸሹን ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችላለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ልክ እንደ ቹቹ አለባቸው ከጀርባ ሆኖ በስትራቴጂ ዝግጅት የጨፍጫፊውን የኦሮሙማ ስርዓት የዘላቂ አንጋሽነት ሚናን እየተጫወቱ ካሉት ሰዎች መካከል አንዱ ባልታወቁ ኃይሎች ቀጨም ተደርጓል። አገዛዙ እንደሆን የጠፋበትን ያውቃል፤ ነገር ግን ለሌሎቹ እንዳደረገው ልክ በተያዘ ቅፅበት ይረሳዋል፣ ይክደዋል። እኛም በአደባባይ የመግለፁ አስፈላጊነት ለጊዜው አልታየንም፤ ኑዛዜውን ሲጨርስ አናቱን ከሁለት ምስራቅና ምዕራብ የማድረግ ውሳኔው ያልታወቁ ኃይሎች ይሆናል።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Damot News24

#በዋልታ ቲቪ ላይ ቀርበው #የፋኖን ስም ሲያጠለሹ የነበሩ ግለሰቦች በፋኖ ተይዘው.....ለምን....???? ተብለዋል፡፡

https://x.com/i/status/1804053238561308823

Repost from Damot News24
Photo unavailableShow in Telegram
"አሳምነው ሞተ" ብለው ሲደሰቱ፣ "አንባቸውም ሞተ" ብለው ሲደሰቱ፣ "ምግባሩየም ሞተ"ብለው ሲደሰቱ፣ ሺ ሆኖ ተነሳ ፣ የአማራ ክፋቱ።🔥 ሰኔ 15 ጥቁር ቀን🖤
إظهار الكل...
Repost from Damot News24
02:16
Video unavailableShow in Telegram
"አብይ አህመድ ጦርነቱን አቁሞ ስልጣን መልቀቅ አለበት" ዶ/ር ኢስማዔል ጎርሴ
إظهار الكل...
twittervid.com_YeEthiopiaKurat_292184.mp41.68 MB
Repost from Damot News24
ኬንያ‼️ #ዲሞክራሲ❗️ የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክንያት እንዲቀሩ አደረገ‼️ ይህን ተከትሎ የኬንያው ፕሬዝደንት "ህዝቡ የሚለውን ካዳመጥን በኋላ ህጉ ላይ ለውጥ አርገናል፣ የሀሳብ ልውውጥ ስላደረግን ደስ ብሎኛል፣ ዴሞክራሲያችን እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ነው" ብለዋል። የኛዎቹስ???????????
إظهار الكل...
13:32
Video unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በወሎ በላስታ አውራጃ የአሳምነው ክፍለጦር ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች ከአከባቢው ማሕበረሰብ ጋር ያደረጉት ውይይት
إظهار الكل...
3.mp428.50 MB
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!