cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

ይህ የአሳምነው ድምፅ ነው፤ 📍የአሳምነው ድምጽ የአማርኛ አገልግሎት ሰኞ፤ ማክሰኞ፤ ረቡዕ እና ቅዳሜ በ17.685 ሜጋ ኸርዝ በ16 ሜትር አጭር ሞገድ ባንድ እንደ ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ስርጭቱን ያስተላልፋል። ቴሌግራም፦ https://t.me/VoiceOfAsaminew Twitter: https://twitter.com/VoiceOfAsaminew

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
864
المشتركون
+1824 ساعات
+1727 أيام
+24230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቱለማ በመላዋ ሸዋ እና ፈጠጋር # እንግዳነቱን የረሳበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በል! ሰንዳ በል፣ "#ባለሃገር" !!! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

Photo unavailableShow in Telegram
የኦህዴድ ፋሽስታዊ አገዛዝ ሌላው የቁማር ካርድ‼️ ፋሽስታዊ ስርዓቱ መቆመሪያ ካርታውን መዝዟል። ከዚህ ተቋም ጀርባ ሳይሆን መላ ማንነቱ ውስጥ ያለው አብይ አህመድ መሆኑን ለማታውቁ ደውሉለት። https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአምሓራ ወጣት፦ እዚህ ፋኖነት አምባ ላይ እንዲወጣ ዋጋ በመክፈሌ ኩራት ይሰማኛል። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
አንበሳሜ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ባለፈው ሳምንት በሶስቱ የደቡብ ጎንደር ፈርጥ በሆኑት ክፍለጦሮች ከተወቀጠ በኋላ ሁለት አንኳር ከተሞችን ለቆ  መውጣቱ ይታወቃል። በሰአቱ አንበሳሜን ሲለቅ በተጠና ኦፕሬሽን ያለ ተኩስ ነበር 50 ሰራዊቱ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው። ይህን ማስተባበል ያቃተው ይህ ሰራዊት 20 በሊስትሮ፣በቀን ስራ ይሳተፋ የነበሩ ልጆችን ፋኖ ናቸው የተማረኩ ናቸው በማለት እንደወሰዳቸው በዛሬው እለት የነጋተገኝክፍለጦር ሻለቃ ፀዳሉ ደሴ አረጋግጧል።ልጆቹም ወደ መኮድ መወሰዳቸው ተረጋግጧል። የአማራ ወጣት እራስህን አዘጋጅ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ካገኘህ አይምርህም ለዚህ ያለው አማራጭ መዋጋት እና መዋጋት ብቻ ነው። #ታጠቅ #ተዋጋ #እራስህን_አድን #ነፃነትህን_አውጅ https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙት የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ምግብ እንዳያገኙ መከልከላቸው ተሰማ! የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ምግብ መከልከሉን አምኖ "ይህንን ያደረኩት  ፋኖ በኦፕረሽን እስረኞቹን  አስፈታለሁ ማለቱን ስለደረስኩበት ነው" ብሏል። በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙት በእነ ዶክተር ወንደሠን አሰፋ መዝገብ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና በጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ክስ መዝገብ የሚገኙት ጠቅላላ 11የህሊና እስረኞች እና በእነ ዮኋንስ ቧያሌው መዝገብ የሚገኙት ዮኋንስ ቧያሌውን ጨምሮ: ክርስቲያን ታደለ: ዶክተር ካሳ ተሻገር እና ዶክተር ጫኔ ከበደን ጨምሮ 4 የህሊና እስረኞች በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ ኤርሚያስ መኩሪያ  እና ኮማንደር ጌታዋይ ታደሰ ሆነው 4 እስረኞች  በድምሩ 19 የፖለቲካ እስረኞች ምግብ እንዳይገባላቸው መታገዱን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። የቃሊቲ ማረሚያ ቤት  አስተዳደር ዳይሬክተር ኮማንደር  አስቻለው መኮነን ቱሉ ሲጠየቅ ከላይ ታዝዤ ነው ማለቱን የታሳሪ ቤተሰቦች ለጣቢያችን ጨምረው ገልፀዋል። ይህንን አስመልክቶ ጉዳያቸውን እየተመለከተ የሚገኘው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ መንግስት እና የፀረ ሽብር ወንጀል: 3ኛ ምድብ ችሎት አቤቱታ አቅርበው እንደማንኛውም ታራሚ ቤተሠቦቻቸው እንዲጠይቋቸው እና ምግብም እንዲገባላቸው  ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም የማረሚያ ቤት አስተዳደር ዳይሬክተር ኮማንደር አስቻለው መኮነን ቱሉ "እኔ ስራዬን የምሰራው በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሳይሆን ከላይ በሚሰጠኝ ትዕዛዝ በመሆኑ ምግብ እንዳይገባ የተባለውም ከላይ ስለሆነ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢልክልኝም የምፈፅመው ግን ይህንን ማረሚያ ቤት  እንዳስተዳድር የላከኝን መመሪያ ነው" ማለቱን የታሳሪ ቤተሰቦች ገልፀዋል። ኮማንደር አስቻለው ጉዳዩን ፍ/ቤት ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ቢደርሰውም ስራ ስላለብኝ አልሄደም ማለቱን የታሳሪ ቤተሰቦች ገልፀውልናል። ስማቸው ለደህንነታቸው ሲባል እንዳይጠቀስ ያሳሰቡን አንድ  የታሳሪ ቤተሰብ እንዳሉት "እስረኞቹን ከቃሊቲ እስር ቤት ለማስፈታት ፋኖ ኦፕረሽን ለመስራት እቅድ እንዳለው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት  ስለደረሰበት እስረኞቹ ለጊዜው ከሌላው እስረኛ በተለዬ ከቤተሰቦቻቸው እንዳይገናኙ ተደርጓል" የሚል ምላሽ ሰተውናል ሲሉ ተናግረዋል።  በዚህ ምክኒያት ሐሙስ ቅዳሜ እና እሁድ የቃሊቲ እስረኞች ቤተሰቦቻቸውን ጠይቀው ሲገቡ ከላይ በስም የተጠቀሡት የህሊና እስረኞች ተለይተው 6:00 እስከ 7:00 ድረስ ብቻ ቤተሰብ እንዲገናኙ ተገድበዋል። ከዚህ ሰአት ውጪ ምግብ ማስገባት እንደማይቻልና ከዚያ በኋላም ሆነ ከዚያ በፊት ቤተሰብ ሆነ ምግብ እንዳይገባ መከልከሉን የአማራ ድምፅ ዜና አገልግሎት ቤተሰቦቻቸውን አናግሮ ለማወቅ ችሏል። ሚያዚያ 26  ቀን 2016 ዓ/ም ከሌሎች እስረኞች ተለይተው ሲጠበቁበት ከነበረው ዞን ወጥተው የህግ ታራሚዎች ጋር እንዲቀላቀሉ የተደረገበትን ምክንያት  ማረሚያ ቤቱ ለፍ/ቤት እንዲያስረዳ ቢጠየቅም የአስተዳደሩ ዳይሬክተር እስቻለው መኮነን ቱሉ  ፍርድ ቤት መቅረብ አልቻለም። የሕሊና እስረኞቹ ከህግ ታራሚዎች ጋር መቀላቀላቸውን አስመልክቶ ፍ/ቤት እንደሚከሱ ሲናገሩ ኮማንደር አስቻለው "እኔ በህወሓት ጊዜ እዚህ ነበርኩ በብልፅግናም ይሄው አለሁ።  ፍ/ቤቱን አውቀዋለሁ ። የእናንተን ጉዳይ  ፍ/ቤቱ አይመለከተውም"  ማለቱን  የታሳሪ ቤተሰቦች ነግረውናል። የህሊና እስረኞቹ በተደጋጋሚ ዛቻ እየደረሰባቸው መሆኑን እና ወደ ሌላ ዞን እንዲያዛውሯቸው ሲጠይቁም ኮማንደር አስቻለው "የማረሚያ ቤት ፖሊስ መሳሪያውን ሸጦ እየጠፋ ስለሆነ ጥበቃ የለኝም። አዲስ ምልምል አለልቱ የማረሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በቅርቡ ስለሚያስመርቅ  እነሱን እየጠበቅን ነው" ብሎ መልስ መስጠቱን ቤተሰቦች ነግረውናል። ከእነ ትጥቁ የሚኮበልል የማረሚያ ቤት ፖሊስ ከጊዜ ወደ ጊዜ መበራከቱን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ውስጥ የሚሰሩ አንድ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ የአማራ ድምፅ ዜና አገልግሎት  ጠቋሚ ነግረውናል። የማረሚያ ቤት ጥበቃ ፖሊሶች በተለይ ጀማሪዎች  ወርሀዊ ደመወዝ ተጣርቶ እጃቸው ላይ 2100 ብር ብቻ ይደርሳቸዋል። መንግስት እንደምክኒያት የሚያቀርበው በካምፕ ውስጥ ስለሚኖሩ እና ካምፑ ምግብ ስለሚያቀርብ ገንዘቡ በቂ ነው በሚል ነው። የደመወዝ ጭማሬ እንዲደረግላቸው በተደጋጋሚ ቢጠይቁም "ይሄው ደመወዝም ሊቆም እንደሚችል እና ፖሊስ አገልጋይ እንጂ በደመወዝ የሚሰራ አይደለም" የሚል መልስ እንደተሠጣቸው ነው የአስተዳደሩ ሰራተኞች የተናገሩት። ተስፋ የቆረጡ የጥበቃ ፖሊሶች ትጥቅ ይዘን  አንራብም በሚል አብዛሀኛዎቹ  ትጥቃቸውን እየሸጡ መኮብለላቸውን ለማወቅ ተችሏል። አንድ ክላሽንኮቭ መሣሪያ አዲስ አበባ ውስጥ  እስከ 120 ሺህ ብር ሸጠው እንደሚሄዱ የተናገሩት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ሰራተኞች ከሚያዚያ ወር ወዲህ 53 ፖሊሶች መኮብለላቸውን ለማወቅ ተችሏል። በቃሊቲ ከሚገኙት የአማራ የሕሊናና የፖለቲካ እስረኞች በተጨማሪም በቂሊንጦ፣በአዋሽ አርባ፣ በሰመራና በሌሎች ባልታወቁ ቦታዎች በርካታ ፖለቲከኞች ፣ ጋዜጠኞች፣ የሕግ ባለሙያዎች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ታስረው ይገኛሉ። የአማራ ድምፅ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቃል አቀባይ ፋኖ ማርሸት ፀሀዩ የህልውና ትግል ላይ ነን! ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያድርግ ሲል ጥሪ አቅርቧል። ይኼ የ70 ሚሊዮን አማራ ጉዳይ ነው የያዝነው ለመሳፍንት፣ ለምሬ፣ ለአሰግድ፣ ለማርሸት የሚተው ጉዳይ አይደለም። ሁሉም በሚችለው ያግዝ ባለሀብቱ በገንዘቡ፣ ሙህሩ በሀሳቡ፣ ሥራአጡ በጉልበቱ፣ ጋዜጠኛው በሚዲያው ያግዝ!
إظهار الكل...
08:51
Video unavailableShow in Telegram
🔥ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ መግለጫ‼️ የኦነግ ብልፅግና የአማራን ህዝብ የማዘናጊያና ከፋፋይ እንደራደር ዲስኩርን አስመልክቶ በአማራ ፋኖ በጎጃም በዋና አዛዥ በአርበኛ ዘመነ ካሤ የተሰጠ መግለጫ:: #ከእብድ_ጋር_ማን_ይደራደራል⁉️ #እናሸንፋለን💪 #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 20/09/16 ዓ.ም @NISIREamhra
إظهار الكل...
🔥#ደምበጫ ጎጃም…‼️ በዛሬው ዕለተ ማክሰኞ 20/09/2016 የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ትላንት ወደ የዘለቃ ቀበሌ ከ500 በላይ ይዞ በመሄድ የዘለቃ ሀስኩል ከትሞ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ ፋኖ መከላከያ ከመሸገበት ድርቅ በመሄድ እየተፋለመው ይገኛል። ለተጨማሪ መረጃዎች 👇 https://t.me/VoiceOfAsaminew
إظهار الكل...
አማኑኤል ከተማ ፋኖ ባደረገው ኦፕሬሽን 8የካድሬ ቤቶች ተቃጥለዋል። በወጣቱ ብዛታቸው ያልተገለፁ የበድኑ "ብአዲን" ስልጣን አስጠባቂ የሆኑ ካድሬዎች መንቀሳቀሻ ሞተሮች እና በርካታ የክላሽ ኮፍ መሳሪያወች ተማርከዋል ። እንዲሁም ከመከላከያ በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የማቻክል ወረዳ ፍርድ ቤት ተቃጥሏል። በተመሳሳይ ደንበጫ ብዛት ያላቸው የአድማ ብተና አባላት የተደመሰሱ ሲሆን ዋብር ደግሞ 2ኦራል ሙሉ የጠላት ሀይል በህዝብ ልጅ ፋኖ ተቀጥቅጦ ሙሉ በሙሉ ድባቅ ሲመታ ሽንፈቱ ያንገበገበው የብርሐኑ ዱጃ ጉጅሌ አንድ ነፍሰጡር ረሽነዋል የግለሰብ መኖሪያ ቤት በከባድ መሳሪያ መተው ማቃጠላቸውን አሻራ ሚዲያ ከቦታው ለማረጋገጥ ችሏል። ለተጨማሪ መረጃዎች 👇 https://t.me/VoiceOfAsaminew
إظهار الكل...