Eth-cryptopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
إظهار المزيد4 718
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-237 أيام
-11530 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+2
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+29
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+139
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+188
في 6 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+227
في 8 قنوات
Get PRO
مايو '26
+199
في 5 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+67
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '26
+25
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+41
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+41
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+61
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+58
في 9 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+94
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+129
في 8 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+116
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+84
في 5 قنوات
Get PRO
مايو '25
+56
في 6 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+87
في 7 قنوات
Get PRO
مارس '25
+132
في 11 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+111
في 13 قنوات
Get PRO
يناير '25
+115
في 18 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+617
في 20 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+354
في 26 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+741
في 32 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 558
في 29 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+868
في 31 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+1 421
في 38 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2 290
في 27 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | +1 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | 0 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | +1 | |||
| 03 أكتوبر | 0 | |||
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
منشورات القناة
Even stable coins was not a stable coin it that day every Cryptocoin and stocks was down too
@EthCryptopia
| 2 | 🎈 Who remember this day $BTC crashed over 12% and +$19B liqudation with in a minutes.
@EthCryptopia | 288 |
| 3 | 💰Cryptocurrency Era 2018-2016
🎈አብዛኞቻችን የተወሰነ ነገር ያየንበት ወቅት 2024 የ TgMini App or TON Ecosystem Era ላይ ነው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ወደ ክሪፕቶከረንሲ የዞረበት ግዜ ነበር።አብዛኛው ሰው ብር ሰርቷል አብዛኛው ሰውም ከስሮ ወትቷል ከዛ ቀጥሎ kaito የ X Twitter Platform በመጠቀም የተለያዩ project አቴንሽን እንዲያገኙ በሰዎች ማድረግ ችሏል። አሁን ላይ 2026 ደግሞ የ AI Agent እና Depin Era ይመስላል በርግጥ መሃከሉ ወይም ወደ መጨረሻው ያለን ይመስለኛል እንጂ ገና እየጀመረ አይደለም በተጨማሪም ብዙ DEX የወጡበት አመትም ነው ።ቀጣይ የምን Era የሚሆን ይመስላቿል? | 370 |
| 4 | ⚠️Attention
🎈የተለያዩ Bridge or Swap ለማድረግ የምትጠቀሙት Blockchain Scam ሊሆን ሰልሚችል ተጠንቀቁ። ይሄ የሆነው September 25 አካባቢ ሲሆን ሁለት ግለሰቦች ወይንም 1 ግለሰብ ሁለት ዋሌት የሚጠቀም ከ 1ሺ በላይ የሆኑ ሰዎችን ስካም ያደረገበት መንገድ ነው።
🎈GIWA የ ኮርያ Exchange የሆነው Upbit Eth L2 chain ሲሆን ገና በ Testnet ደረጃ ላይ እያለ ግለሰቦች mainnet launch እንደተደረገ አድርገው ተመሳሳይ ሰውርተው ሰዎች ይሄንን RPC በመጠቀም ወደ ዋሌታቸው Add ካደረጉ በኋላ ስካም blockchain ተተቅመው Bridge እና SWAP ማድረግ ጀመሩ ችግሩ የመጣው ከዚ በኋላ ነው 1,333 ዋሌት በሙሉ Drain ማድረግ ጀመሩ 766.25ETH የሚሆንም ከነዚ ዋሌቶች ተወሰደ። GIWA ምንም አይነት Mainnet እንዳለቀቁ ቢያሳውቁም ብዙ ሰዎች ዋሌታቸው ባዶ ሆኖ ነበር።585 ETH የሚሆነውን በ tornado Cash አማካኝነት አውጥተውታል የተቀረው ደግሞ በ አንድ ዋሌት ላይ ያለ ሲሆን GIWA ዋሌታቸው በዚ ድሬይን የተደረጉ ሰዎችን DYORSWAP የተወሰነ ሸፍኗል። | 416 |
| 5 | ለምን እንደሆነ ባላውቅም የሆነ ዘመዴ ያረፈ ነው የመሰለኝ ከ 3 አመት በላይ አውራን አይቻለው ያለው አንድ ፈታ ምልበት ነገር ነበር ሽሜ ከወጣ በኋላ እንኳን በ እዩ ነበር እየተዝናናው የማየው በጣም የሚደብር ስሜት ነው የተሰማኝ የምር | 462 |
| 6 | ይሄ ሁሉ ስልኬ ላይ ያለ ፊልም ነው ወራት አለፉት ከተቀመጠ አንዱንም አላየውም ማለት ይቻላል ፊልም የምታዩ ሞራል ከየት ነው የሚመጣላቹ እስኪ ወዲ በሉ ሀሳባቹን🤲🏽 | 497 |
| 7 | $Bጥጭ $80k አካባቢ ቴስት እያደረገ ነው ይሄን ሌቭል ካጣ ውደ 75 ቤት የምናየው ይሆናል ✌🏽 | 515 |
| 8 | $BTC US Government ከ $1B በላይ የሚያወጣ BTC ወደተለያየ ዋሌት እና ኤክስቼንጅ በ 24 ሰአት ውስጥ እያዘውወረ ይገኛል። | 511 |
| 9 | ህዝቤ ይጠዛጠዛል እነሱ🤝
@EthCryptopia | 587 |
| 10 | Trading ላይ Challenge ምናምን ተብሎ ከሰዎች ጋር ያሳካ ሰው ታውቃላቹ?አብዛኛው አይሳካም ለምን ይመስላቿል ሲቀጥል እንደዚ ቻሌንጅ የሚሉ ሰዎች ፍሊፕ ማድረግ የሚችሉ ከሆነ በዎች በ እነሱ Affiliate link ለምን መመምዝገብ ይኖርባቸዋል?ግራ ስለሚገባኝ ነው 🤔
@EthCryptopia | 573 |
| 11 | Huh👀
@EthCryptopia | 597 |
| 12 | $BTC on consolidation
If we go above $88K we gonna fly upto $100K 🙌
And everybody is greddy at this time | 646 |
| 13 | Smart phone ከመምጣቱ በፊት የነበረው ትውልድ በዚ ነበር የሚዝናናው ያኔ Fifa Efootball ምናምን አንውቅም ነበር🔥
ምን ጌም ነበር የሚመቻቹ? | 699 |
| 14 | Sorry to say this ግን ፖለቲካ ውስጥ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የለም!!
የሆነ ሰው የሆነ ነገር ላለው መሀል ገብታቹ አትጠዛጠዙ even ቤተሰባቹም ቢሆን።
@EthCryptopia | 1 049 |
| 15 | JUST IN: 🇺🇸🇮🇷 President Trump says he got rid of "the Iran nuclear threat" in one night.
@Remarks | 1 075 |
| 16 | Community Alert: Near Intents was exploited for $3.8M+ after its BSC hot wallet saw multiple irregular outflows a few hours ago.
Near Intents hot wallet 0x233c has since stopped processing transactions and the site status shows an ongoing incident impacting multiple EVM chains.
The funds were immediately transferred to Kucoin and bridged to Bitcoin.
BSC theft address
0x09fd1f5d9f185067a92493e43aa259ea4ab3ad37 | 936 |
| 17 | 📌 ወገን ቀልድ አይደለም 1$ ከ 215-220 እየተገዛ እና አየተሸጠ ነው በሉ ሌላ ሀገር እንፈልግ✋
@EthCryptopia | 893 |
| 18 | 🙌🏽ምስጋና ለ Earphone እኔስ ተገላግያለው።ግን እንደዚ አድርገው የሚሰሙ ሰዎች ሌላው እንደሚረበሽ አያስቡትም ወይንስ ምንድነው? | 927 |
| 19 | 📌ኢራን በዚ ሁሉ ጦርነት ውስጥ ሆና ገንዘባቸው ከ አሜሪካ ዶላር ጋር ሲነፃፀር ዚሮ ገብቶ እስካሁን ሀገሪቱ ያለቺው? ኢራን አሜሪካ ወይም የ አሜሪካ ዶላር ላይ ዲፔንድ ያደረገ ኢኮኖሚ ስለሌላት ነው እኛ ደግሞ በተቃራኒው ነን። | 938 |
| 20 | 💵የ ETB የመግዛት አቅም የወረደበት ምክንያት የጦርነት ድጋሜ መቀስቀስ ነው።አንድ ሀገር ላይ ጦርነት ወይንም በሽታ ቢከሰት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሀገሪቱ ገንዘብ የመግዛት አቅምን ያዳክማል።ማንኛውም አይነት እቃ ጭማሪ ይከሰታል ፣ ለጦርነት የሚውሉ እቃዎች በውጭ ምንዛሬ እናስገባለን ፣ መድሀኒት የመጀመርያ እርዳታ እቆችም እንደዚው ፣ የነዳጅ ፍላጎት ይጨምራል ተጨማሪ ነዳጅ ማስገባት ይኖርብናል ፣ ሰዎች እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ግብር ከፋይ ይቀንሳል ፣ ኢንቨስተር ፍላጎት ያጣል እነዚ ሁሉ ነገሮች በአንድ ነገር ምክንያት ይፈጠራሉ።ሀገሪቱ ላይ ላይ ከዚ ነገር በፊትም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አለ አሁን ደግሞ የባሰ ይሆናል የሚገርመው የ ሀገራችን ብር እራሱ ከፍተኛ የ ካሽ እጥረት አለ እንኳን የውጪ።
@EthCryptopia | 724 |
